Get Mystery Box with random crypto!

#ሮቢት ዛሬ ማለዳ በሮቢት ሰሜን አቅጣጫ ስምሪት ለመውሰድ በተሰበሰቡ በግንባሩ የወራሪ ቡድኑ አ | Dondor Times - ዶንዶር ታይምስ

#ሮቢት

ዛሬ ማለዳ በሮቢት ሰሜን አቅጣጫ ስምሪት ለመውሰድ በተሰበሰቡ በግንባሩ የወራሪ ቡድኑ አመራሮችና አዋጊዎች ላይ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታውቋል።
የሽብር ቡድኑ በሀራ በኩል የጅቡቲ መንገድን ለመያዝ የሰው ማዕበር ማስጠጋቱ ተሰምቷል።ጥምር ጦሩ ትግሉን አጠናክሮ ቀጥሏል። #wasu