Get Mystery Box with random crypto!

🍂 ዲነል ኢስላም 🕌

የቴሌግራም ቻናል አርማ dinel_islam — 🍂 ዲነል ኢስላም 🕌
የቴሌግራም ቻናል አርማ dinel_islam — 🍂 ዲነል ኢስላም 🕌
የሰርጥ አድራሻ: @dinel_islam
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.43K
የሰርጥ መግለጫ

♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)ﷻ (ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...»
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ @Dinel_islam_Group
✔ ሀሳብ አስተያየት ካሎት
👉 @DinelIslam1Bot 📩

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-09 12:54:47 ለፈገግታ

.......ለ ኡዱሂያ ምን አረድክ ያ ቢላል አሉት (ረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )

ዶሮ አላቸው ቢላል (ረዐ)...

ሙአዚን ሙአዚንን ያርዳል አሉት ረሱል(ሰዐወ)

መልካም ዒድ ይሁንላችሁ

@Dinel_islam @Dinel_islam
1.4K views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:45:22 ተክቢራ አንርሳ!

@Dinel_islam @Dinel_islam
1.3K viewsedited  09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 08:09:41
ዒድ ሙባረክ !!

እንኳን ለ1443 ዒድ አል አድሓ በዓል በሠላም አደረሰን።

(تقبل الله منا وممكم صالح الأعمال)

@Dinel_islam @Dinel_islam
1.4K views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 22:05:16
አረፋ ላይ እንባዎች ከቃላት በላይ የሚናገሩበት ቦታ ......

ያ አላህ እኛንም ወፍቀን

@Dinel_islam @Dinel_islam
1.6K views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:46:01 በዛሬው የአረፋ ቀን በብዛት ማለት የሚወስድ ዚክር

لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرٌ

‹ላኢላሀ ኢልለሏሁ ዋህደሁ ላሸሪከለህ፣ ለሁል ሙልኩ፣ ወለሁል ሐምድ ወሁወ ዐላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር።

› «ከአላህ ውጭ በእዉነት የሚገዙት አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግሥና የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ ለረርሱ ነው፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው››

@Dinel_islam @Dinel_islam
1.5K views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:59:08 አስታውስ ማስታወስ ለ ሙእሚኖች ይጠቅማልና።(50:55)

....ከአቢ ቀታዳህ እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ(ሰለላሁ
አለይሂ ወሰለም) ስለ ዐረፋ ቀን ፆም ተጠየቁ። እንዲህም
አሉ፡-
ﻳﻜﻔِّﺮ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﻤﺎﺿﻴﺔ ﻭﺍﻟﺒﺎﻗﻴﺔ
“ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል
ያብሳል።” [ኢማም ሙስሊም እና አህመድ ዘግበውታል]

የአረፋ ቀን (ዙልሂጃ 9 ማለትም ነገ ጁመዓ ይውላል፡፡

ኢንሻ አላህ ነገን ሁላችንም ለመፆም ኒያ እናድርግ !ለወንድም እህቶቻችንም ሼር በማድረግ እናስታውስ!

@Dinel_islam @Dinel_islam
1.7K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 09:00:05 ከአረፋ ፃም በፊት ነፍሳችሁ፣ ቀልባችሁና ሩሐችሁ ከወንጀል አፅዱ

ወንጀል በሚማርበት በዚህ ቀን፦
ትዋሻለህ
ሰው ታማለህ
ነገር ታዋስዳለህ
የሰውን ክብር ትነካለህ

ታድያ እንዴት ወንጀልህ ይማራል?

الشيخ العلامة: محمد سعيد رسلان "حفظه الله تعالى"


@Dinel_islam @Dinel_islam
1.5K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 14:01:32
ተአምረኛው የዘምዘም ውሃ!

★የውሃው ሌቨል 10•6 ጫማ ከወለል በታች ሲሆን
★በሰከንድ 8000 ሊትር እየመነጨ
★ሳያቋርጥ ለ24 ሰአት ወደ ላይ ቢገፋ
28800×24=691•2 ሚሊየን ሊትር በቀን ይለቀቃል ማለት
ነው። #ሱብሃነላህ
★ የሚገርመው እራሱን መልሶ ለመተካት የሚፈጅበት 11 ደቂቃ
ብቻ ነው። አጂብ አትሉም
★ምንም አይነት ከለርና ሽታ ባይኖረውም የራሱ የሆነ ጠአም
አለው ።
★ማንኛውም ውሃ ጥምን ሊቆርጥ ይችላል ይሄ ግን ረሀብንም
ያስታግሳል።
★በውስጡ ካልሺየም ማግኒዥየም ፍሎራይድ እና ሌሎችነም
ንጥረነገር በመያዙ አንድ ሰው ይሄን ብቻ እየጠጣ መቆየት
ይችላል።
★የዚህ ውሃ አንድ ጠብታ የሌላ ውሃ አንድ ሺ ጠብታን የተለመደ
የውሃ ባህሪነት ይቀይረዋል።
★ጠአሙና ጥራቱ በፍፁም ለምን ለዚህ ሁሉ ከፍለ ዘመናት
አንዴም አለመቀየሩ ሳይንስ ሊደርስበት ባይችልም በዚህ ዙሪያ
ያለው ጥናትና ምርምር ግን እንደቀጠለ ነው።
★ከሁሉም በላይ የሚገርመው ይሄ ውሃ ሲሞላ እራሱ የሚቆም
ሲሆን ከተመደበው በላይ አይመነጭም።
በቀን 691 ሚሊየን ሊትር እየመነጨ በአላህ ተአምር እና ፍቃድ የሀጀራን ምኞት አስታኮ ባለበት ባይቆም ኖሮ አለም በዚህ ውሃ አትጥለቀለቅም ነበርን?
ግን እናት ሀጀራ እንዳያልቅባት ፈርታ እንዳያጥለቀልቀን
ገደበችው። ቁም ፣ ዝም በል፣ አትፍሰስ አለችው። ዘም ዘም

ተአምረኛው ፀበል ከውሃም በላይ ነው።

@Dinel_islam @Dinel_islam
1.9K views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ