Get Mystery Box with random crypto!

DaniApps™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dani_apps — DaniApps™ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dani_apps — DaniApps™
የሰርጥ አድራሻ: @dani_apps
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.81K
የሰርጥ መግለጫ

✅The Best Android Apps And Games Are Here.📱
✅For Any Questions ➡️ @DaniappsBot Or Group ➡️ @dani_apps_group.
✅ Apps Or Games ➡️ @daniappsstore
✅Ask Any Apps ➡️ @Daniapps2bot
✅ Website https://daniapps.epizy.com/

https://g.page/r/CYhVwdbaF335EA0/review

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-09 10:13:42
ውሃ ውስጥ የገባን የሞባይል ስልክ
ማከሚያ መንገዶች

በአጋጣሚ የሚጠቀሙበት ተንቀሳቃሽ ስልክ ውሃ ውስጥ ሊወድቅ እና ሊበላሽ ይችላል።
አንዳንድ ስልኮች ውሃን በቀላሉ እንዳያሰርጉ ተደርገው የተዘጋጁ ቢሆንም፥ ውሃ ወደ ውስጠኛ ክፍላቸው የሚገባባቸው ሁኔታዎችን ግን ሙሉ በሙሉ የዘጉ አይደሉም።

በየትኛውም አጋጣሚ የሞባይል ስልክዎ
ውሃ ውስጥ ቢወድቅብዎ

ፈጥኖ ከውሃው ውስጥ ማውጣት፦ ስልኩ በውሃ ውስጥ በቆየ ቁጥር የሚደርስበት ጉዳት እየከፋ ይመጣል።
ስልኩን ፈጥኖ መዝጋት
ከስልኩ መለየት የሚችሉ ለምሳሌ
ባትሪውን እና ሲም ካርዱን ፈጥኖ ማውጣት በሞባይል ስልኩ ውስጥ እርጥበት ስለሚኖር ይህ ካልተወገደ ስልኩ መስራት አይችልምና፥ እርጥበቱን ለማጥፋት፦
በደረቅ እና ነፋስ ሊያገኝ በሚችል ስፍራ
ማስቀመጥ፣
ከ100 እስከ 110 ዲግሪ ፋራናይት ሙቀት እንዲያገኝ በሚችል ስፍራ ማስቀመጥ።
ስልኩ የአፕል ምርት ከሆነ ደግሞ፥
ኩባንያው እስከ 115 ዲግሪ ፋራናይት
ሙቀት ሰጥቶ እርጥበቱን ማስወገድ
እንደሚቻል ይመክራል።
የሞባይል ስልኩ እስከሚደርቅ ድረስ
ጥቂት ቀናት ማቆየት፣ ስልኩን በሩዝ
ማከምም ሌላኛው አማራጭ ነው።
ለዚህም ውሃ ውስጥ የወደቀውን የሞባይል ስልክ በጥሬ ሩዝ ውስጥ በመክተት ማቆየት።
ይህ ደግሞ ሩዝ በተፈጥሮው እርጥበት
የመሳብ ባህሪ ስላለው በስልኩ ውስጥ
ያለውን እርጥበት በመምጠጥ
እንዲደርቅ ያደርገዋል።

EthioCyber
DaniApps
292 views𝗗𝗮𝗻𝗶 𝗔𝗽𝗽𝘀 , 07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 11:01:27 Update Android

ከአንድ ቀን በፊት ቴሌግራም ለIOS (አይፎን ስልክ) ተጠቃሚዎች ' ቴሌግራም ፕሪሚየም ' የተካተተበትን መተግበሪያ Update ማድረጉ ይተወሳል።

ትላንት ለሊት የአንድሮይድ ተጠቃሚዎች አገልግሎቱ እንዲደርሳቸው ሆኗል።

ዋናውን በድርጅቱ በኩል የሚቀርበው የቴሌግራም መተግበሪያ (ባለ ሰማያዊ ምልክቱ) ይጠቀሙ። Update ለማድረግ ሊንክ ይኸው https://play.google.com/store/search?q=telegram&c=apps

" ቴሌግራም ፕሪሚያም " አሁን በነፃ እየተሰጠ ካለው አገልግሎት በተጨማሪ አዳዲስ አገልግሎቶች የተካተቱበት ሲሆን በወር 5.99 ዶላር ያስከፍላል።

በአዲሱ Update በነፃ በሚሰጠው አገልግሎት ላይ ከዚህ በፊት ከነበረው ማሻሻያ እና የነበሩትን ችግሮች የመቅረፍ ስራ መሰራቱ ድርጅቱ አሳውቋል።
533 views𝗗𝗮𝗻𝗶 𝗔𝗽𝗽𝘀 , 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 11:00:32
464 views𝗗𝗮𝗻𝗶 𝗔𝗽𝗽𝘀 , 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 11:00:40
#IOS 16 አንዳንድ Features ማየት ከፈለጋችሁ እቺን ቪድዮ ተመልከቱ

Ethiocyber
DaniApps
550 views𝗗𝗮𝗻𝗶 𝗔𝗽𝗽𝘀 , 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 11:00:59
Netflix ለትክክለኛው SQUID GAME ቀረጻ ከፍቷል።

በአለም ላይ ከየትኛውም ቦታ ሆነው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው 456 ተሳታፊዎችን ይፈልጋሉ። የሽልማት ጣሪያው 4.56 ሚሊዮን ዶላር ድረስ ነው።

መሞከር ከፈልጋላችሁ፡ SquidGameCasting.com
516 views𝗗𝗮𝗻𝗶 𝗔𝗽𝗽𝘀 , 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 11:01:56
ተወዳጁ Squid Game ክፍል ሁለት Season 2 እንደሚወጣ Netflix አስታውቋል።


ሲወጣ በ ፊልም ቻናላችን የምንለቀው ይሆናል።
512 views𝗗𝗮𝗻𝗶 𝗔𝗽𝗽𝘀 , 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 11:00:47 ለምንድነው ስልካችንን ስንጠቀም ቀርፋፋ የሚሆነው ወይም (ስታክ) የሚደረገው ?

1 አንድ ስልክ የሚሰራው ከ 2 ነገሮች ነው
ከ Software እና ከ Hardware. የኛ ስልክ ስንጠቀም ቀርፋፋ እየሆነ ካስቸገረ ችግሩ (Software) ላይ ሊሆን ስለሚችል ወደ ስልካችንን (Setting)
እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ (About Phone)
የሚል አለ እሱን አንዴ (Click) እናረጋለን ብዙ ምርጫ ይመጣል ከዛ ውስጥ
➲System Update ወይም Software Update የሚለውን አንዴ(Click) እናረጋለን ከዛ የስልኩን (Software) ላሻሽለው ? ብሎ ይጠይቀናል እሺ ከማለታችን በፊት ይህን ልናደርግ ይገባል
#እዚጋ ትንሽ መጠንቀቅ አለብን

=> ስልካችንን Space ነፃ ማድረግ ቢያንስ 500 Megabyte እና ከዛ በላይ
=> DATA ወይም WiFi ሊኖር የግድ ነው ነገርግን ከ DATA ይልቅ በ WiFi ቢሆን ይመረጣል
=> የስልኩ ባትሪ ከ 50% በላይ መሆን አለበት.
=> ስልካችንን በ Pattern እና Password
ዘግተን ከሆነ ማጥፋት ወይም Off ማድረግ አለብን.
=> ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉንም ጠቃሚ (File) ➲ፎቶ ሙዚቃ እና ቪድዮ ወደ (MemoryCard) ኮፒ (Backup) ማድረግ የግድ ነው
=> ስልካችሁ (Root) ከሆነ
Software Update አታድርጉ ምክንቱም Dead ሊሆን ይችላል
(Software Update) ካረግን የምናገኘው ጥቅም ቢኖር ስልካችን ሙሉ በ ሙሉ % ስታክ ያቆማል.
ማስጠንቀቂያ ከላይ ያለውን ነገርሁሉ ችላ በማለት ለሚፈጠረው ማንኛውም ችግሮች #ይህ ቻናል ተጠያቂ አይሆንም.

2 የስልካችን ( Internal Storage Space ) ሙሉ እስኪሆን ማለትም የስልኩ (Space) እስኪሞላ
ፊልም ሙዚቃ ጌም አለመቀበል እና አለመጫን
➲ለምሳሌ ስልካችን ፋይል የመያዝ አቅሙ ከ (Memory) ውጭ #4GB ቢሆን 4GBው እስኪሞላ አለመጠቀም ቢያንስ ከ 4GBው 1GB ወይም 500MB ማስቀረት አለብን ምክያቱም የስልካችን #Space ሙሉ በ ሙሉ ሲሞላ ስልኩ በጣም ቀርፋፋ ይሆናል ስለዚህ #Full አለማድረግ ወይም Memory-Card መጠቀም.
አዲስ ስልክ ስንገዛም የስልኩ ፍጥነት በ RAM
ላይ የተመሰረተ ነው ሰለዚህ ስልክ ስንገዛ (RAM) ማየት በጣም አስፈላጊ ነው የምትገዙት ስልክ RAM 1 ወይም 2 ቢሆን ጥሩ ነዉ.
➲ለምሳሌ አንድ ስልክ በጣም ፈጣን ቢሆን
አንድ ስልክ በጣም ቀርፋፋ ቢሆን
በሁለቱ ስልክ መሀል ያለው ልዩነት የ RAM መበላለጥ ነው.
#የስልካችንን RAM ስንት እንደ ሆነ ለማወቅ
My Android Application ላይ ማየት እንችላለን

3 በቀን ውሰጥ ብዙ ግዜ ያለእረፍት ስልካችንን የምንጠቀም ከሆነ የስልኩ RAM ይጨናነቃል ስልካችንን ስንጠቀም RAM ብዙ ስራ ይሰራል ስለዚህ ስልካችንን ተጠቅመን ስንጨርስ (ራሙን) Clean ማድረግ አለብን
➲አንዳንድ ስልኮች(Tecno) (itel) (Huawei)
የራሳቸው RAM Cleaner አላቸው. ➲RAM Cleaner ጥቅሙ ስልካችን ላይ አላስፈላጊ እና የማይጠቅሙ ነገሮችን በ ማፅዳት ስልኩ እንዲፈጥን ያደርጋል
➲አንዳንድ ስልኮች ደግሞ RAM Cleaner
የላቸውም ስለዚህ #C Cleaner Application
በመጠቀም RAMሙን Clean ማድረግ እንችላለን

4 ከ ስልካችን Android Version በላይ የሆኑ
Application እና Game ስልካችን ላይ አለመጫን install አለማድረግ
➲ለምሳሌ ከስልካችን Android Version 4.4.2 ቢሆን ለዛ ስልክ የማይሆኑ ከስልኩ አቅም በላይ የሆኑ Application እና Game አሉ እነሱን
ስልካችን ላይ አለመጫን
የስልካችን Android Version ለማወቅ Setting ወስጥ ገብተን መጨረሻ ላይ
About Phone የሚለውን አንዴ Click እንላለን ከዛ ብዙ ምርጫ ይመጣሉ ከዛ ውስጥ Android Version የሚለው ላይ መመልከት
እንችላለን

5 ስልካችን ላይ ብዙ ከ መጠን በላይ Application አለመጫን ጠቃሚና አስፈላጊ Application ብቻ መጫን

6 ስልካችንን በቀን ውስጥ ቢያንስ (2)ግዜ
Restart ማድረግ አለብን

7 አንዳንድ Launcher መጠቀም
የስልካችንን (ላውንቸር) መቀየር
#Microsoft Launcher በጣም ምርጥ ነው እሱን መጠቀም

EthioCybe
DaniApps
508 views𝗗𝗮𝗻𝗶 𝗔𝗽𝗽𝘀 , 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 11:01:01 ሀከሮች የሚጠቀሙባቸዉ አሪፍ ቱሎች

1. Kali linux:- ካሊ ሊኑክስ የላቀ የፔንቴሬቲንግ ፍተሻ እና የደህንነት ማረጋገጫ ኦፍ ሴተሮችን መሠረት ያደረገ Debian መሰረት ያደረገ የLinux ስርጭት ነው. ካሊ ለበርካታ የመረጃ ደህንነት ተግባራት ማለትም እንደ penetration testing, የደህንነት ምርምር, ኮምፕዩኒኬሽን እና የተራቀቀ ኢንጂነሪንግ ያሉ በርካታ መቶ መሳሪያዎችን ይዟል !

2. Black box BackBox ኔትቡክን መሰረት ያደረገ የLinux ስርጭት እና የኔትወርክ እና ኢንፎርሜሽን ስርዓቶች ትንታኔ መሳሪያዎችን የሚያቀርብ የዳሰሳ ጥናት እና የደህንነት ግምገማ ነው. ለደህንነት ምርመራዎች የሚያስፈልጉትን የተሟላ መሳሪያዎች ያካትታል.

3. Parrot security 
parrot linux ኮምፒውተር ጥበቃ ላይ ትኩረት በማድረግ የደቢያን ስርጭት ስር ነው. ለዳሰሳ ሙከራ, ተጋላጭነት ግምገማ እና ማቃለያ, ኮምፒዩቲን ጠንቋዮች እና ስም-አልባ የድር አሰሳ ተብሎ የተዘጋጀ ነው።

EthioCyber
DaniApps
465 views𝗗𝗮𝗻𝗶 𝗔𝗽𝗽𝘀 , 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 11:00:38
የድሮ እና የዘንድሮ ስልኮች እንዲህ ነው

infotechamharic
DaniApps
474 views𝗗𝗮𝗻𝗶 𝗔𝗽𝗽𝘀 , 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 11:00:11
በውጪው አለም ቢትኮይንን እንደ መደበኛ ገንዘብ እንደሚቆጥሩ እና የትኛውም ካፌ ገብታችሁ አልያም የምትፈልጉትን ገዝታችሁ በቢትኮይን መክፈል እንደምትችሉ ታውቃላችሁ

ከላይ የተያያዘው ፎቶ የቢልጌቱ ማይክሮሶፍትን ጨምሮ ትልልቅ ቢትኮይንን እንደ ክፍያ አማራጭ የሚጠቀሙ ድርጅቶች ናቸው ።

ela tech
524 views𝗗𝗮𝗻𝗶 𝗔𝗽𝗽𝘀 , 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ