በውጪው አለም ቢትኮይንን እንደ መደበኛ ገንዘብ እንደሚቆጥሩ እና የትኛውም ካፌ ገብታችሁ አልያም የምትፈልጉትን ገዝታችሁ በቢትኮይን መክፈል እንደምትችሉ ታውቃላችሁ ከላይ የተያያዘው ፎቶ የቢልጌቱ ማይክሮሶፍትን ጨምሮ ትልልቅ ቢትኮይንን እንደ ክፍያ አማራጭ የሚጠቀሙ ድርጅቶች ናቸው ። ela tech 524 views𝗗𝗮𝗻𝗶 𝗔𝗽𝗽𝘀 , 08:00