Get Mystery Box with random crypto!

DAILY PICTURES

የቴሌግራም ቻናል አርማ daily_pictures1 — DAILY PICTURES D
የቴሌግራም ቻናል አርማ daily_pictures1 — DAILY PICTURES
የሰርጥ አድራሻ: @daily_pictures1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.48K
የሰርጥ መግለጫ

የትኛውንም አይነት ፖስተር እና ግራፊክስ ለማሰራት ከፈለጉ እኛን ያናግሩን
Creator @Bekiis
ለሀሳብ እና አስተያየት @daily_pictures1bot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-12-18 15:18:37
“የሚያዳምጠኝ ሁሉ ግን በሰላም ይኖራል፤ ክፉን ሳይፈራ ያለ ሥጋት ይቀመጣል።””
— ምሳሌ 1፥33 (አዲሱ መ.ት)

@DAILY_PICTURES1
920 views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 20:53:15
ሁሉ እኮ በእጅህ ነው
ሃሳብህ ጥልቅ ነው
ላመኑብህ መታመኛ እግዚአብሔር ነህ መዳኛ።

Graphic by @Bekiis
@DAILY_PICTURES1
1.2K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 19:06:43
“በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።”
— ኢሳይያስ 26፥3

Graphics by @Bekiis
@DAILY_PICTURES1
1.0K views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 13:15:54 ቆጠርከኝ እንደ ባለ ማዕረግ፣
ሳልለፋ ምንም ሳላደርግ፣
ምህረትህ በዝቶልኝ በላዬ፣
ኧረ ደግ እኮ ነህ ጌታዬ።


@DAILY_PICTURES1
725 viewsedited  10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 10:47:49 ማምለክ አየሬ ነው ሳላመልክ አልኖርም፣
ከሁኔታው ጋራ አላያይዘውም፣
ተመስገን ሳልልህ ስምህን ሳልቀድስ፣
እንዴት እኖራለሁ እኔ ሳልተነፍስ።


@DAILY_PICTURES1
986 viewsedited  07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 18:27:08
እኔ ግን ኢየሱስ በአንተ ደስ ይለኛል።

Graphics by @Bekiis

@DAILY_PICTURES1
226 views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 12:35:35
ትልቅ ነህ
ከምንልህ በላይ
ከገባኸን በላይ
ከሰበክንህ በላይ
እግዚአብሔር ሆይ። -Dawit Getachew

Graphics by @Bekiis
@DAILY_PICTURES1
482 views09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 20:53:06
ለእህታችን መክሊት ጎፈንድሚ ተከፍቷል::
በምንችለው ሁሉ እንደግፋት!
https://gofund.me/fd6cc986
https://gofund.me/fd6cc986
1.1K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-02 15:13:24
አስቾካይ ጥሪ ለቅዱሳን ሁሉ!

ማዳን የእግዚአብሔር ነው::

ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ:: የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም የተሻለ ህክምና ማግኘት ስላለባት እና ህመሙ እየካፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል ::

ምንችል
በፀሎት
በገንዘብ
Share በማድረግ

Gofundme እስኪከፈት
1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት)

2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት)

3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና
428 views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 20:16:26
ስምህን እዘምረዋለሁ። Meskerem getu

Graphics by @Bekiis
@DAILY_PICTURES1
1.6K views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ