Get Mystery Box with random crypto!

DAILY PICTURES

የቴሌግራም ቻናል አርማ daily_pictures1 — DAILY PICTURES D
የቴሌግራም ቻናል አርማ daily_pictures1 — DAILY PICTURES
የሰርጥ አድራሻ: @daily_pictures1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.48K
የሰርጥ መግለጫ

የትኛውንም አይነት ፖስተር እና ግራፊክስ ለማሰራት ከፈለጉ እኛን ያናግሩን
Creator @Bekiis
ለሀሳብ እና አስተያየት @daily_pictures1bot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2022-07-06 20:36:38
ጨለማው ከብርሀኔ በላይ አይደለም።

Graphics by @Bekiis
@DAILY_PICTURES1
4.0K views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 14:07:19
ነፋሱ ቢነፍስ ወጀቡ ቢያጓራ
በበዛው ሰላምህ አለህ ከእኔ ጋራ
ዓለም ብትነዋወጥ ማእበሉ ቢበዛ
ነፋሴ እርፍ አለች በፍቅርህ ተይዛ።
መልህቄ ያዝከኝ ኢየሱሴ Samuel Tesfamichael

Graphics by Becky

@DAILY_PICTURES1
4.9K views11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 14:36:24
አመሰግናለሁ ስለምትወደኝ ሁሌ ሰዎች ሳይረዱኝ
ጥለውኝ ሲሔዱ አትረሳኝም ለአንዴም። -
Samuel Nigusie

Graphics by @Bekiis
@DAILY_PICTURES1
5.5K views11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 09:38:41
ስጋት አይገባኝም አንተ እያለህ ጎኔ
እጄን ይዘኸዋል ላትተወኝ መድህኔ።


Watch On YouTube

Graphics by @Bekiis
@DAILY_PICTURES1
7.0K views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 13:06:30
“ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።”
ዕንባቆም 3፥19

Graphics by @Bekiis
@DAILY_PICTURES1
8.2K views10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 19:59:23
ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ ምን እንዲያስፈልገኝ ስለ እኔ የምታውቅ

@DAILY_PICTURES1
11.1K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 18:42:53
ለክብርህ የሚሆን ዕቃ አድርገኝ ጌታ። Yohannis Girma

Graphics by Becky

@DAILY_PICTURES1
11.5K viewsedited  15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 18:37:59
መልካም እረኛ ነው እጅግ የሚራራ
በለመለመ መስክ ህዝብን የሚመራ
ከአብ ጋር ያስታረቀን ያደረገን ዘመድ የህይወት በር ነው እውነት ነው መንገድ ።
መስከረም ጌቱ

Graphics by @bekiis
@DAILY_PICTURES1
11.5K views15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 18:44:02
በድካማችን የሚራራልን የማይስቅ በውድቀታችን
በሀዘናችን የሚያጽናናን ኢየሱስ አለን የሚያበረታን - Hana Tekle

Graphics by @Bekiis

@DAILY_PICTURES1
11.8K views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 16:39:19
ሰው ፊትን አይቶ ሲፈርድ ጌታ ግን የልብን ነው።

Graphics @Bekiis

@DAILY_PICTURES1
11.3K views13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ