Get Mystery Box with random crypto!

DAILY PICTURES

የቴሌግራም ቻናል አርማ daily_pictures1 — DAILY PICTURES D
የቴሌግራም ቻናል አርማ daily_pictures1 — DAILY PICTURES
የሰርጥ አድራሻ: @daily_pictures1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.48K
የሰርጥ መግለጫ

የትኛውንም አይነት ፖስተር እና ግራፊክስ ለማሰራት ከፈለጉ እኛን ያናግሩን
Creator @Bekiis
ለሀሳብ እና አስተያየት @daily_pictures1bot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-01-07 12:38:06
''ፍቅር ተወለደ።
Graphics by @bekiis
@DAILY_PICTURES1
894 views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 00:27:27
''እርሱ የሰው ልጅ ወደመባል ዝቅታ ወረደና እኔን የእግዚአብሔር ልጅ ወደመባል ከፍታ ወሰደኝ።''
መልካም በዓል

Graphics by @bekiis
@DAILY_PICTURES1
1.9K views21:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 19:07:06
''ደስ ይበለን መሲህ ተወለደ።''
መልካም በዓል

Graphics by @bekiis
@DAILY_PICTURES1
2.3K views16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 21:03:30 እውነተኛ #የመዝሙር_ማዕከል የቴሌግራም ቻነል

#Marry_Christmas_Weekend

#ለገና_በዓል የተዘመሩ መዝሙሮችን ፈልገው አተዋልን?
እንግዳውስ የምትፈልጉትን መርጣችሁ ተጫኑ
▹▹ @Yemezimur_Maikel
▹▹ @Yemezimur_Maikel
852 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 19:31:21
ግራ የሚያጋባ ነው የዘመኑ ክፋት
እባክህ አቅም ሁነኝ ጠፍቼ እንዳልታይ።

Graphic by @Bekiis

@DAILY_PICTURES1
1.1K viewsedited  16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 19:35:48
በኢየሱስ ለሚያምን ኩነኔ የለበትም።

Graphic by @Bekiis

@DAILY_PICTURES1
914 viewsedited  16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 20:38:46
ምህረት ቸርነትህን ነፍሴ እያሰበች በቀንም በማታም ትባርክሀለች። - DAWIT GETACHEW

Graphic by @Bekiis

@DAILY_PICTURES1
906 viewsedited  17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 18:53:59
የብቸኝነቴ ወራት ወዳጄ፣
ሁሉም ገሸሽ ሲል ሲርቅ ከአጠገቤ፣
በመልካሙ ምክርህ በቃልህ ደግፈህ፣
እዚህ ያደረስከኝ ኢየሱስ አንተ ነህ።


@DAILY_PICTURES1
1.4K viewsedited  15:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-24 13:34:18 የልቤ ሀሴት የውስጤ እርካታ፣
ኢየሱስ አንተ ነህ የነፍሴ ፋታ፣
በአንተ ደስ ይለኛል ሁልጊዜ ሀሴት አደርጋለሁ፣
የሰጠኸኝ ተስፋ ፍፁም ነው እፈነድቃለሁ።


@DAILY_PICTURES1
582 viewsedited  10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 17:54:36 ከአለም እልፍ ቀን ይልቅ፣
ከመኖር ከህልውናህ እሩቅ፣
አንድ ቀን ቤትህ ይሻላል፣
መሸምገል ደግሞ እጅግ ይበልጣል።

@DAILY_PICTURES1
952 viewsedited  14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ