Get Mystery Box with random crypto!

DAILY PICTURES

የቴሌግራም ቻናል አርማ daily_pictures1 — DAILY PICTURES D
የቴሌግራም ቻናል አርማ daily_pictures1 — DAILY PICTURES
የሰርጥ አድራሻ: @daily_pictures1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.48K
የሰርጥ መግለጫ

የትኛውንም አይነት ፖስተር እና ግራፊክስ ለማሰራት ከፈለጉ እኛን ያናግሩን
Creator @Bekiis
ለሀሳብ እና አስተያየት @daily_pictures1bot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-18 20:37:07
“በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።”
— ኢሳይያስ 26፥3

Graphics by @Bekiis
@DAILY_PICTURES1
379 views17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 16:37:20
በትላንቱ ሙላት ትዝታ መኖር አልፈልግም
ዛሬም ትሻሀለች ነፍሴ እንደ አዲስ ከቶ አትለምድህም። DAWIT GETACHEW

Graphics by @Bekiis
@DAILY_PICTURES1
900 views13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 12:50:21
''ይቅርታ ጊዜያዊ ስሜት ሳይሆን ለሌሎች በበጎነት የምንኖረው ቋሚ ቃልኪዳን ነው'' አገልጋይ ዩናታን አክሊሉ
Graphics by @bekiis
@DAILY_PICTURES1
1.0K views09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 19:08:15
እግዚአብሔር
መልካም እረኛ ነው።


Graphics by @Bekiis

@DAILY_PICTURES1
1.0K views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 16:23:52
በኢየሱስ ለሚያምን ኩነኔ የለበትም።

Graphic by @Bekiis

@DAILY_PICTURES1
987 views13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 18:15:02
ምህረት ቸርነትህን ነፍሴ እያሰበች በቀንም በማታም ትባርክሀለች። - DAWIT GETACHEW

Graphic by @Bekiis

@DAILY_PICTURES1
175 views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 13:41:43 #DAILY_ቃል

“በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።”
— መዝሙር 9፥2


@DAILY_PICTURES1
507 viewsedited  10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 20:58:12
''ኢየሱስን ነው የማየው ኢየሱስን ነው ምከተለው
እርሱ ነው ምሳሌዬ እራሱ ነው ዋናዬ።'' HILINA DAWIT

Graphics by @Bekiis

@DAILY_PICTURES1
1.3K views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 19:28:16 #DAILY_ቃል

“በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ።”
— መዝሙር 5፥11

@DAILY_PICTURES1
771 views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 20:22:41
እግዚአብሔር ከእኛ በላይ ስለእኛ ያስብልናል።

Graphics by @Bekiis

@DAILY_PICTURES1
1.0K viewsedited  17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ