Get Mystery Box with random crypto!

ዳጋ ሚዲያ - Daga Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ dagamedia — ዳጋ ሚዲያ - Daga Media
የቴሌግራም ቻናል አርማ dagamedia — ዳጋ ሚዲያ - Daga Media
የሰርጥ አድራሻ: @dagamedia
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.52K
የሰርጥ መግለጫ

የታላቋን የኢትዮጵያ ጥንተ ታሪክና ጊዜ ታሪክ እንዲሁም አብሮነትንና መቻቻልን፣ ወቅታዊና ትኩስ ወሬዎች በተንቀሳቃሽ ምስልና በጽሑፍ የሚቀርብበት አውታር ነው። https:/

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 20:35:43
የአክሲዮን ሽያጩ 6 ቀን ቀረው።

በተግባር ሥራ ጀምሮ የሚገኘው ከራድዮን የሆቴልና ቱሪዝም ንግድ አ.ማ በከራድዮን ካፌና ሬስቶራንት ጥራት ያለው አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ በውስጥ ማናገር ይችላሉ። @ZefelegeGhion
1.2K views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 13:42:01 የደብረ ታቦር የቅኔ ምሽት በቅኔው ከተማ


1.3K views10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 22:31:13
የእርዳታ ጥሪ
1.7K views19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:26:23
ማኅበረ ቅዱሳን የባሕር ዳር ማእከል ከ700 በላይ የሚሆኑ ከባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተለያየ ግቢ እንዲሁም ከጋምቢ ጤና እና ቢዝነስ ኮሌጅ የተመረቁ ምሩቃንን አባቶች በተገኙበት አስመረቀ።

በዛሬው ዕለት በቤተ ክርስትያን የተመረቃችሁ ምሩቃን እንዲሁም የተመራቂ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ!
መልካም የሥራ እና የተልዕኮ ወቅት ይሁንላችሁ

ዶክተር ውበት እንደከተበው
ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ያደረገው ግሩም ንግግር


2.2K views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 16:29:00 ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ለግቢ ጉባኤ ተመራቂዎች ያስተላለፉት ግሩም መልእክት


2.3K viewsedited  13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 10:04:20
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመረቁት ተማሪዎች ዛሬ ደግሞ ማኅበረ ቅዱሳን መሠረታዊ የሃይማኖት ትምህርት ሲያስተምራቸው የቆዩት የግቢ ጉባኤ ተማሪዎች በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይመረቃሉ።
ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ
On Telgram https://t.me/DagaMedia
2.2K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:19:41
ሊባኖስ ሚዲያ መጻሕፍትን በድምፅ ይዞ መጣ


2.1K viewsedited  18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 13:25:17 የጎንደር በጎ ወጣቶች ቅዱስ ጳውሎስን መስለዋል። ነፍሳትን እያጠመዱ ነው።
ከሱሰኝነት ወደ ቃሉን መስካሪነት።
እግዚአብሔር ይመስገን።


2.7K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 12:10:38
#INBOX
አስቸኳይ መልእክት
#share ይፈልጋል።

ለ OURS Cafe ባለቤት
ለ OURS Cafe ሕንፃ አከራይ ባለቤት

ጉዳዩ፦ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠትን ይመለከታል።

OURES Cafe ትልቅ ደረጃ ያደረሰውን የባሕር ዳር ሕዝበ ክርስቲያን በመክዳት በእምነቱ በኩል በመምጣት ቀይ መስመር በማለፍ በከተማው ሕዝብ በተለይም በወጣቱ ዘንድ ቁጣ እንዲቀሰቀስ አድርጓል። ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ጉዳዩን በሕግ እንዲታይላት ክስ ጀምራለች። ነገር ግን የተገላቢጦሽ የካፌው ባለቤት ለደረሰብኝ የገበያ ኪሳራ እከሳለሁ በማለት የእብሪት ደብዳቤውን ጽፏል።
እኛ ወጣቶች በሕግ አግባብብና ከካፌው ባለመጠቀም ለካፌው ተገቢውን ቅጣት እንሰጣለን ብለን ታግሠን ባለንበት ሰዓት ጠብ አጫሪ መልእክት ከባለቤቱ መጻፉ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንንና ሕዝበ ክርስቲያኑን የናቀ ሆኖ ስላገኘነው ከዚህ በኋላ የማንታገሥ መሆኑን እያስጠነቀቅን እስከ ነሐሴ 25/2014 ዓ.ም ካፌዎች የማይዘጉ ከሆነ ለሚደርሰው የንብረት ኪሳራ የሕንፃው ባለቤትና የካፌው ባለቤት ሓላፊነቱን ይወስዳሉ።
የባሕር ዳር ወጣቶች
2.1K views09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 10:58:06

2.0K views07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ