Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ ይሃንስ የባህል መድሀኒት ቀማሚ

የቴሌግራም ቻናል አርማ brilliantsacademy — መርጌታ ይሃንስ የባህል መድሀኒት ቀማሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ brilliantsacademy — መርጌታ ይሃንስ የባህል መድሀኒት ቀማሚ
የሰርጥ አድራሻ: @brilliantsacademy
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.09K
የሰርጥ መግለጫ

🌟እንኳን ደህና መጡ🌟

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-09-10 11:09:55 D_Marv Tutors
ለተማሪዎች በብዙ መልኩ እገዛ እያደረገ የሚገኝ ምርጥዬ ቻናል ነው
ምናልባት እስካሁን ቤተሰብ ያልሆናችሁ ከላችሁ Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/Eruditional
2.1K views🅟ተር 🅕 አበበች, edited  08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 08:46:29
«እምቢ» ማለትን ተማር

ጠቃሚ ላልሆነ ነገር ይሁንታህን በምትገልጽ ጊዜ ሁሉ ጠቃሚ ለሆነ ነገር እምቢተኛ ትሆናለህ፡፡ ‹‹እሺ›› ብቻ ከአፋቸው የሚወጣ ሰዎች ታላቅ የሆነ ነገር ሊፈጽሙ አይችሉም፡፡ ‹‹እምቢ!›› ማለት ታላቅ እሴት ነው፡፡

ለሀሜተኛ ሰው ፊት አትስጥ፡፡ በሥራ ቦታ አሉታዊ መንፈስና ጨለምተኛነት እንዲሰፍን ከሚፈልግ ባልደረባ ጋር አትወዳጅ። በሕልሞችህ ከሚሳላቅና ራስህን እንድትጠራጠር ከሚያደርግህ ዘመድህ ራቅ፡፡ የሥራ ጊዜህን ከሚያጣብቡ የማህበራዊ ሕይወት ግዴታዎች ተቆጠብ፡፡

ለሁሉም ሰው ሁሉንም ነገር ልትሆን አትችልም፡፡ ከእኛ መካከል ምርጥ የሆኑት ይህን ያውቁታል፡፡ ለምን ቅድሚያ መስጠት እንዳለብህ እወቅ፡።ግቦችህን እወቅ፡፡ ሕይወትህን በአግባቡ ለመምራት በመጪዎቹ ሳምንታት፣ ወራትና ዓመታት ምን ማድረግ እንደሚኖርብህ በሚገባ እወቅ፡፡ ከዚያ ውጭ ለሆነው ለተቀረው ነገር ሁሉ ‹‹እምቢ!» በል። እርግጥ ነው በእምቢተኛነትህ በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ቅሬታ ሊሰማቸው ይችላል። ነገር ግን ሕይወትህን ለመምራት የምትርጠው ለሌሎች ፈቃድ ተገዢ ሆነህ ነውን ወይስ የራስህን እውነትና ሕልም ተከትለህ?

ሮቢን ሻርማ
በየቀኑ አዳድስ ምክሮችን፣ ጥቆማዎች እና መረጃዎችን ለማግኘት የቻናሌን ቤተሰብ ይሁኑ
@PETER_AF
@PETER_AF
1.9K views🅟ተር 🅕 አበበች, 05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 21:40:03 https://t.me/Peter_AF
2.1K views🅟ተር 🅕 አበበች, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 19:23:07 በዓል ስደርስ አርቲስቶቻችን በየTV channel የማይጠፉት ነገርስ
2.1K views🅟ተር 🅕 አበበች, 16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 15:51:06 እውነት እላችኋለሁ ይህንን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ
@gedlekdusan
@gedlekdusan
@gedlekdusan
2.2K viewsDagi, 12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 10:03:02
ዛሬ ወደ ማታ አከባቢ ለተፈታኞች አንዳንድ ነገሮችን ለማቅረብ እሞክራለሁ
ምክሮችን፣ጥቆማዎችን፣ እኔ በግሌ የሚጠቀማቸው ነገሮችን በዚህኛው ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ
ቤተሰብ ይሁን ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ተገኛችሁ
@PETER_AF
@Peter_AF
2.3K views🅟ተር 🅕 አበበች, edited  07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 09:42:42 ሁሉንም ትምህርት Revise የምታደርጉበት ጥያቄዎች ናቸው ሁሉም በአንድ ለይ ተካቷል
Deborah School ከልብ እናመሰግናለን

ⒿⓄⒾⓃ: @BrilliantsAcademy 
ⓙⓞⓘⓝ: @BrilliantExams
Ⓙⓞⓘⓝ @PETER_AF
2.1K views🅟ተር 🅕 አበበች, edited  06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 08:49:39 Natural ትንሽ ጠብቁኝ
1.9K views🅟ተር 🅕 አበበች, 05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 08:49:18 Grade 10 Geography Short Note
#ተፈታኞች_በርቱልን

ⒿⓄⒾⓃ: @BrilliantsAcademy 
ⓙⓞⓘⓝ: @BrilliantExams
Ⓙⓞⓘⓝ @PETER_AF
2.0K views🅟ተር 🅕 አበበች, edited  05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 08:47:32 G10 Geo note Coming soonnnnnn......
1.9K views🅟ተር 🅕 አበበች, 05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ