Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ ይሃንስ የባህል መድሀኒት ቀማሚ

የቴሌግራም ቻናል አርማ brilliantsacademy — መርጌታ ይሃንስ የባህል መድሀኒት ቀማሚ
የቴሌግራም ቻናል አርማ brilliantsacademy — መርጌታ ይሃንስ የባህል መድሀኒት ቀማሚ
የሰርጥ አድራሻ: @brilliantsacademy
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.09K
የሰርጥ መግለጫ

🌟እንኳን ደህና መጡ🌟

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-11-08 06:31:51 G12 Aptitude Tutorial ተዘጋጅቶ አላለቀም ማብራሪያ ስለሚኖረው በዩቲዩብ ሲለቀቅ አሳውቃለሁ። እስከዛው መልሱም አብሮ ስላለ ተረዱት።

መረጃው ለባንክ እና ሌክቸር ፈተናዎችም ስለሚሆን ያዙት
2.0K viewsFana Owner, 03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 07:08:40 Entrance hub mindmap
ከ Entrance hub የተወሰደ
ሙሉ ትምህርት ለማግኘት ይመዝገቡ
@Entrancehubbot
ለበለጠ መረጃ
@Entrancehubethiopia
2.5K views🅟ተር, edited  04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 19:56:22
ከ2014 ተፈታኞች የደረሰን መልዕክት

ለ2015 ተፈታኞች ትምህርት ነገ በይፋ እንጀምራለን

ያልተመዘገባችሁ ተመዝገቡ ፣ እድሉን ተጠቀሙ

ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ
@EntranceHubbot
    ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@EntranceHubEthiopia
ለተጨማሪ መረጃ እኛን ያግኙን
@Entrancehub_Admin
   ይደውሉልን
+251917318110
+251948398047
ENTRANCE HUB ETHIOPIA
#path to Success
2.7K views🅟ተር, 16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 15:12:23
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!!
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገረችሁ አሸጋገረን!!!       
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!!

ቻናላችንን ይቀላቀሉ ብዙ ያተርፉበታል
625 viewsDagi, 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 13:03:25
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመጓጓዣና ሌሎች ወጪዎችን በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገለጸ

ከመስከረም 2015 ዓ.ም. መጨረሻ አንስቶ በሁለት ዙር የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ አንድ ሚሊዮን ገደማ ተፈታኝ ተማሪዎች፣ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የሚጓጓዙበትን የትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች በመንግሥት እንደሚሸፈኑ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማስታወቁን ሪፖርተር ዘግቧል፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈታኝ ተማሪዎች የሚያስፈልጉ የምገባና መኝታ አገልግሎቶችን ለመስጠት ቁሳቁሶችን እያሟሉ መሆኑን አስታውቆ፣ ፈተናውን በዩኒቨርሲቲዎች ለማከናወን የሚያስችለውን ወጪ ለመሸፈን ተጨማሪ በጀት እንዲፈቀድለት ንግግር ላይ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ፈተናው በትምህርት ቤቶች ሳይሆን በዩኒቨርስቲዎች እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወሳል፡፡

ⒿⓄⒾⓃ: @BrilliantsAcademy 
ⓙⓞⓘⓝ: @BrilliantExams
Ⓙⓞⓘⓝ @PETER_AF
1.3K views🅟ተር 🅕 አበበች, 10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 07:12:09 መስከረም 01/01/15 ዓ/ም
1.5K views🅟ተር 🅕 አበበች, 04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 21:24:35 𝖇𝖗𝖎𝖑𝖑𝖎𝖆𝖓𝖙 𝖆𝖈𝖆𝖉𝖊𝖒𝖞 በቀጣይ አመት ምን ምን ነገሮችን ይዞልን ይመጣ ይሁን?
ነገ እናቀርብላችኋለን

ከፈጣሪ ጋር 𝖇𝖗𝖎𝖑𝖑𝖎𝖆𝖓𝖙 𝖆𝖈𝖆𝖉𝖊𝖒𝖞 ከጀመርን እነሆን 1 አመት ከ3 ወር ሆኖታል
በእነዚህ ጊዜያት ለእናንተ ይጠቅማል ያልናቸው ነገሮችን ስናቀርብ ነበር

በ50 ሰው ጀምሮ እነሆ ዛሬ 12240+ ቤተሰብ ደርሰናል
ሁላችሁንም እናመሰግናለን
እስቲ ዛሬ ከእናንተ ሀሳብ አስተያየት እንቀበል
የእስካሁኑ ጉዞ እንዴት ነበር?

ምን ያህል ተጠቀማችሁበት?
ምን እንጨምር?

እስቲ ሁላችሁም Comment ስጡን
2.0K views🅟ተር 🅕 አበበች, edited  18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 21:04:39 12ተኞች በዓልና ዝግጅት እንዴት ነው?
እስቲ በEmoji ለመግለጽ ሞክሩ
1.9K views🅟ተር 🅕 አበበች, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 20:36:58 እስቲ አንድ ሰው እንኳን <<እንኳን አደረሰህ >> ይበለኝ
1.9K views🅟ተር 🅕 አበበች, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 20:03:56 አዲስ አመት
አዲስ ብርሃን
አዲስ ተስፋ
አዲስ ጉዞ

መልካም በዓል ይሁንልን
1.9K views🅟ተር 🅕 አበበች, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ