Get Mystery Box with random crypto!

𝖇𝖗𝖎𝖑𝖑𝖎𝖆𝖓𝖙 𝖆𝖈𝖆𝖉𝖊𝖒𝖞 በቀጣይ አመት ምን ምን ነገሮችን ይዞልን ይመጣ ይሁን? ነገ እናቀርብ | መርጌታ ይሃንስ የባህል መድሀኒት ቀማሚ

𝖇𝖗𝖎𝖑𝖑𝖎𝖆𝖓𝖙 𝖆𝖈𝖆𝖉𝖊𝖒𝖞 በቀጣይ አመት ምን ምን ነገሮችን ይዞልን ይመጣ ይሁን?
ነገ እናቀርብላችኋለን

ከፈጣሪ ጋር 𝖇𝖗𝖎𝖑𝖑𝖎𝖆𝖓𝖙 𝖆𝖈𝖆𝖉𝖊𝖒𝖞 ከጀመርን እነሆን 1 አመት ከ3 ወር ሆኖታል
በእነዚህ ጊዜያት ለእናንተ ይጠቅማል ያልናቸው ነገሮችን ስናቀርብ ነበር

በ50 ሰው ጀምሮ እነሆ ዛሬ 12240+ ቤተሰብ ደርሰናል
ሁላችሁንም እናመሰግናለን
እስቲ ዛሬ ከእናንተ ሀሳብ አስተያየት እንቀበል
የእስካሁኑ ጉዞ እንዴት ነበር?

ምን ያህል ተጠቀማችሁበት?
ምን እንጨምር?

እስቲ ሁላችሁም Comment ስጡን