Get Mystery Box with random crypto!

Blue-Sky Casting Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ blueskycastingethiopia — Blue-Sky Casting Ethiopia B
የቴሌግራም ቻናል አርማ blueskycastingethiopia — Blue-Sky Casting Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @blueskycastingethiopia
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

አርቲስት መሆን ይፈልጋሉ? ተዋናይ፣የማስታወቂያ፣የፋሽን፣የፎቶ፣ የክሊፕ ሞዴል መሆን ይፈልጋሉ?! ድርጅታችን ለ24 ዓመታት ጀማሪዎችን ከህልማቸው ሲያገናኝ ኖሯል። መስራት የፈለጉትን እናሠራለን! መማር የፈለጉትን እናስተምራለን። ቦሌ በሚገኘው ቢሮ ቀርበው ይመዝገቡ! በ0924-171616/0924-171617ላይ ይደውሉ። ተዋናይና ሞዴል ለምትፈለጉ ድርጅቶችም መርጠን እናቀርባለን! ይምጡ!

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-05-29 08:59:57
#አስቸኳይ የማስታወቂያ ሞዴል ምልመላ
#በ21/09/2014

ፆታ:- ሴት
እድሜ:- ከ25-35
የሎሽን ማስታወቂያ
ምንም አይነት ብጉርና ጠባሳ የሌላቸው
ቁመት:-1.60
የተስተካከለ ቁመና
ክፍያ:- በስምምነት

መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች
የተዘረዘረውን
በቅደም ተከተል ላኩ:-
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የስልክ ቁጥር
6. የተለየዪ የቁም ፎቶዎች ላኩ አይነት
በተጨማሪ ስራችሁንና ማንነታችሁን የሚገልፁ ማብራሪያዎችና ኢሜላችሁን ላኩ

የቴሌግራም መለኪያ :-
+251988-708090

አስቸኳይ
እስከ ግንቦት 23 ቀን 2014 ዓ.ም
እባካችሁ በቅንነት ለሌሎች ሼር ያድርጉ!
1.4K views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 09:36:29
#አስቸኳይ የፊልም ተዋንያን ምልመላ
#በሲኒማ ቤት የሚቀርብ
#በ20/09/2014

1 ሴት
እድሜ:- ከ30-40
የሴት ገፀ-ባህሪ
የትዳር ችግሮች በብዛት የሚያገጥማት ገፀባህሪ
ቁመት:-1.60
ለልምምድ ጊዜ ያላት
የተስተካከለ ቁመና
ለረዳት ገፀ-ባህሪ
ክፍያ:- በስምምነት

መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች
የተዘረዘረውን
በቅደም ተከተል ላኩ:-
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የስልክ ቁጥር
6. የተለየዪ የቁም ፎቶዎች ላኩ አይነት
በተጨማሪ ስራችሁንና ማንነታችሁን የሚገልፁ ማብራሪያዎችና ኢሜላችሁን ላኪ

የቴሌግራም መለኪያ :-
+251988-708090

አስቸኳይ
እስከ ግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም
እባካችሁ በቅንነት ለሌሎች ሼር ያድርጉ!
1.3K views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 10:41:27
#አስቸኳይ የፊልም ተዋንያን ምልመላ
#በሲኒማ ቤት የሚቀርብ
#በ18/09/2014

1 ሴት
እድሜ:- ከ20-30
የሐኪም አፍቃሪ ሴት ገፀ-ባህሪ
እንግሊዝኛ በጥሩ ሁኔታ የምትናገር
ቁመት:-1.65
ለልምምድ ጊዜ ያላት
የተስተካከለ ቁመና
ለዋና ገፀ-ባህሪ
ክፍያ:- 50,000birr

መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች
የተዘረዘረውን
በቅደም ተከተል ላኩ:-
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የስልክ ቁጥር
6. የተለየዪ የቁም ፎቶዎች ላኩ አይነት
በተጨማሪ ስራችሁንና ማንነታችሁን የሚገልፁ ማብራሪያዎችና ኢሜላችሁን ላኪ

የቴሌግራም መለኪያ :-
+251988-708090

አስቸኳይ
እስከ ግንቦት 20 ቀን 2014 ዓ.ም
እባካችሁ በቅንነት ለሌሎች ሼር ያድርጉ!
1.3K views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 07:49:53
#አስቸኳይ የፊልም ተዋንያን ምልመላ
#በሲኒማ ቤት የሚቀርብ
#በ18/09/2014

1 ሴት
እድሜ:- ከ20-30
የሐኪም አፍቃሪ ሴት ገፀ-ባህሪ
እንግሊዝኛ በጥሩ ሁኔታ የምትናገር
ቁመት:-1.65
ለልምምድ ጊዜ ያላት
የተስተካከለ ቁመና
ለዋና ገፀ-ባህሪ
ክፍያ:- 50,000birr

መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች
የተዘረዘረውን
በቅደም ተከተል ላኩ:-
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የስልክ ቁጥር ላኩ አይነት
በተጨማሪ ስራችሁንና ማንነታችሁን የሚገልፁ ማብራሪያዎችና ኢሜላችሁን ላኪ

የቴሌግራም መለኪያ :-
+251988-708090

አስቸኳይ
እስከ ግንቦት 20 ቀን 2014 ዓ.ም
እባካችሁ በቅንነት ለሌሎች ሼር ያድርጉ!
1.1K views04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 07:43:32 #አስቸኳይ የፊልም ተዋንያን ምልመላ
#በሲኒማ ቤት የሚቀርብ
#በ18/09/2014

1 ሴት
እድሜ:- ከ20-30
የሐኪም አፍቃሪ ሴት ገፀ-ባህሪ
እንግሊዝኛ በጥሩ ሁኔታ የምትናገር
ቁመት:-1.65
ለልምምድ ጊዜ ያላት
የተስተካከለ ቁመና
ለዋና ገፀ-ባህሪ
ክፍያ:- 50,000birr

መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች
የተዘረዘረውን
በቅደም ተከተል ላኩ:-
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የስልክ ቁጥር ላኩ
6.የምትወዳደሩበትን ማስታወቂያ አይነት
በተጨማሪ ስራችሁንና ማንነታችሁን የሚገልፁ ማብራሪያዎችና ኢሜላችሁን ላኪ

የቴሌግራም መለኪያ :-
+251988-708090

አስቸኳይ
እስከ ግንቦት 20 ቀን 2014 ዓ.ም

እባካችሁ በቅንነት ለሌሎች ሼር ያድርጉ!
1.2K views04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 16:40:15
1.1K views13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 12:54:30

ለመልካም አስተያየታችሁ እናመሠግናለን!
በሁሉም ሚዲያ በቀረበው የአስተያየት መስጠት እድል ለማመን የሚከብዱ በርካታ ጉዳዮች ላይ አስተያየት ተቀብለናል። በተለይ በብሉ-ስካይ ስም ስለሚደወሉ ስልኮችና በየቦታው ስለ መደረጉ ጥሪዎች በርካታ አስተያየት ሠጥታችሁኋል። ከሰራር ጋር ተያይዞ የምናረመው እንደተጠበቀ ሆኖ ከየት ሲደወልላችሁ ከብሉ-ስካይ መሆኑን በሞባይል ቁጥሮች +251924171616/ +251924171617 ደውላችሁ ሳታጣሩ ብሉ-ስካይ ነው ብላችሁ እንዳታምኑ እናሳስባለን።
አስተያየት ያልሠጣችሁ አሁንም እንቀበላለን።

1.5K views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 23:13:52

ለውድ የብሉ-ስካይ አባላት!

በድርጅታች ለረጅም አመታት በአባልነት የቆያችሁም ሆነ በቅርቡ አባል የሆናችሁ በሙሉ!
ድርጅታችን ድርጅታችሁ ደስተኛ የምትሆኑበት አገልግሎት ሊሠጣችሁ እንዲችል እስከዛሬ የታዘባችሁትና እንዲስተካከል የምትፈልጉትን አሠራር አስተያየት ሰጡ። አስተያየታችሁን የምንቀበለው ለለውጥ ነው። በመሆኑም አስተያየቱን በሞባይል ቁጥር +251924171617 ላይ በቴሌግራም ላኩልን። ከግንቦት 12 ጀምሮ በሚደረገው ማረሚያ የምንሠጠውን መመሪያ መሠረት አድርገው አባል የሆኑ ሁሉ የስራ እድል እንደምንፈጥርላቸው በእርግጠኝነት ልሳውቃችሁ እንወዳለን።


በፌስቡክ ኮመንት ስፍራ አስተያየት የሚሠጥ ሁሉ ለዘላለም ከብሉስካይ ገፅ ብሎክ እናደርጋለን። በቴሌግራም ከላይ ባለው ቁጥር ላኩልን።

ልናገለግላችሁ ፣ ከምኞታችሁ ልደርሳችሁ ዝግጁ ነን!

1.5K views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 11:43:12
የተዋናይ ምልመላ

ለሲኒማ ፊልም ተዎናይ እንፈልጋለን!
መሪ ተዎናይ
ዕድሜ:- 10 - 13 ወንድ ታዳጊ ወንድ
አማርኛ የሚነገርበት ገጠር የተወለደ/ያደገ ወይም የአነጋገር ዙዬውም የገጠር የሆነ በአስቸኳይ ይፈለጋል።
መስፈርቱን የምታሟሉ:-
በ0974-737255 ደውላችሁ
የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ።

1.6K views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 19:44:11
2.0K views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ