Get Mystery Box with random crypto!

ለውድ የብሉ-ስካይ አባላት! በድርጅታች ለረጅም አመታት በአባልነት የቆያችሁም ሆ | Blue-Sky Casting Ethiopia



ለውድ የብሉ-ስካይ አባላት!

በድርጅታች ለረጅም አመታት በአባልነት የቆያችሁም ሆነ በቅርቡ አባል የሆናችሁ በሙሉ!
ድርጅታችን ድርጅታችሁ ደስተኛ የምትሆኑበት አገልግሎት ሊሠጣችሁ እንዲችል እስከዛሬ የታዘባችሁትና እንዲስተካከል የምትፈልጉትን አሠራር አስተያየት ሰጡ። አስተያየታችሁን የምንቀበለው ለለውጥ ነው። በመሆኑም አስተያየቱን በሞባይል ቁጥር +251924171617 ላይ በቴሌግራም ላኩልን። ከግንቦት 12 ጀምሮ በሚደረገው ማረሚያ የምንሠጠውን መመሪያ መሠረት አድርገው አባል የሆኑ ሁሉ የስራ እድል እንደምንፈጥርላቸው በእርግጠኝነት ልሳውቃችሁ እንወዳለን።


በፌስቡክ ኮመንት ስፍራ አስተያየት የሚሠጥ ሁሉ ለዘላለም ከብሉስካይ ገፅ ብሎክ እናደርጋለን። በቴሌግራም ከላይ ባለው ቁጥር ላኩልን።

ልናገለግላችሁ ፣ ከምኞታችሁ ልደርሳችሁ ዝግጁ ነን!