የተዋናይ ምልመላ ለሲኒማ ፊልም ተዎናይ እንፈልጋለን! መሪ ተዎናይ ዕድሜ:- 10 - 13 ወንድ ታዳጊ ወንድ አማርኛ የሚነገርበት ገጠር የተወለደ/ያደገ ወይም የአነጋገር ዙዬውም የገጠር የሆነ በአስቸኳይ ይፈለጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ:- በ0974-737255 ደውላችሁ የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ። 1.6K views08:43