Get Mystery Box with random crypto!

Blue-Sky Casting Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ blueskycastingethiopia — Blue-Sky Casting Ethiopia B
የቴሌግራም ቻናል አርማ blueskycastingethiopia — Blue-Sky Casting Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @blueskycastingethiopia
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

አርቲስት መሆን ይፈልጋሉ? ተዋናይ፣የማስታወቂያ፣የፋሽን፣የፎቶ፣ የክሊፕ ሞዴል መሆን ይፈልጋሉ?! ድርጅታችን ለ24 ዓመታት ጀማሪዎችን ከህልማቸው ሲያገናኝ ኖሯል። መስራት የፈለጉትን እናሠራለን! መማር የፈለጉትን እናስተምራለን። ቦሌ በሚገኘው ቢሮ ቀርበው ይመዝገቡ! በ0924-171616/0924-171617ላይ ይደውሉ። ተዋናይና ሞዴል ለምትፈለጉ ድርጅቶችም መርጠን እናቀርባለን! ይምጡ!

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-22 18:47:09
የመጨረሻ ቀን!
1.3K views15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 14:42:58
#አስቸኳይ የሽልማት ዝግጅት እንግዳ አቀባበልና አስተናጋጅነት ሞዴል ምልመላ

#አቢሲኒያ ሽልማት ሐምሌ 17 ቀን በዋልታ ቴሌቪዥን ከቀኑ 10:00-12:00 የቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ያለው የሽልማት ያካሔዳል።

በዝግጅቱ ላይ የእንግዳ አቀባበል ፣ የአዳራሽ ውስጥ መስተንግዶና የመድረክ ላይ የሽልማት ዋንጫዎችን የሚያቀርቡና ተሸላሚዎችን ከመቀመጫቸው ሲነሱ ጀምሮ የሚያጅቡ 10 ወንድና ሴት ሞዴሎችን ማሠራት ይፈልጋል።
ክፍያ ለእለቱ 500 ብር ነው።
#በ12/11/2014

ፆታ:- ሴት
እድሜ:- ከ28-55 ብቻ
ቁመት:-1.65
የተስተካከለ ቁመና

መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች
የተዘረዘረውን
በቅደም ተከተል በቴሌግራም ላኩ:-
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የስልክ ቁጥር
6. የተለየዪ የቁም ፎቶዎች ላኩ አይነት
በተጨማሪ ስራችሁንና ማንነታችሁን የሚገልፁ ማብራሪያዎችና ኢሜላችሁን ላኩ

የቴሌግራም መለኪያ :-
+251912 644708

አስቸኳይ
እስከ ሐምሌ 15 ቀን 2014 ዓ.ም
እባካችሁ በቅንነት ለሌሎች ሼር ያድርጉ!

በስልክ ደውላችሁ ለማነጋገር
0930-36 24 11
የሽልማት ድርጅቱ ኦፕሬሽናል ማናጀር
1.9K views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 14:36:15
ዋልታ ቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት
ሐምሌ 17 ቀን ከ10:00-12:00
Abyssinia international class
1.2K views11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 14:34:36
1.2K views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 21:03:55
697 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 20:56:41
676 views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 09:04:01
አስቸኳይ የባንክ ማስታወቂያ


ሴት እድሜ 30 - 35 ብዛት 5
ወንድ እድሜ 35 - 40 ብዛት 6
ወንድ ታዳጊ እድሜ 12-13 ብዛት 4

በ0974737255
ደውላችሁ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ።

ብሉ-ስካይ
የተመረጡ ስራዎችን ብቻ እንሰራለን!
915 views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 12:17:56
#አስቸኳይ የሽልማት ዝግጅት እንግዳ አቀባበልና አስተናጋጅነት ሞዴል ምልመላ
#አቢሲኒያ ሽልማት ሰኔ 26 ቀን ከቀኑ 8:00-11:00 የቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ያለው የሽልማት ያካሔዳል። በዝግጅቱ ላይ የእንግዳ አቀባበል ፣ የአዳራሽ ውስጥ መስተንግዶና የመድረክ ላይ የሽልማት ዋንጫዎችን የሚያቀርቡና ተሸላሚዎችን ከመቀመጫቸው ጀምሮ የሚያጅቡ 10 ወንድና ሴት ሞዴሎችን ማሠራት ይፈልጋል።
ክፍያ ለእለቱ 500 ብር ነው። ሁለት የመድረክ ልዩዋንጫ አቅራቢዎች አንድ ሴት አንድ ወንድ የእለቱ ክፍያ 1000ብር ነው።
#በ17/10/2014

ፆታ:- ሴት
እድሜ:- ከ24-30
ቁመት:-1.65
የተስተካከለ ቁመና

መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች
የተዘረዘረውን
በቅደም ተከተል በቴሌግራም ላኩ:-
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የስልክ ቁጥር
6. የተለየዪ የቁም ፎቶዎች ላኩ አይነት
በተጨማሪ ስራችሁንና ማንነታችሁን የሚገልፁ ማብራሪያዎችና ኢሜላችሁን ላኩ

የቴሌግራም መለኪያ :-
+251912 644708

አስቸኳይ
እስከ ሰኔ 21 ቀን 2014 ዓ.ም
እባካችሁ በቅንነት ለሌሎች ሼር ያድርጉ!
1.3K views09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 09:36:10
#አስቸኳይ የሽልማት ዝግጅት እንግዳ አቀባበልና አስተናጋጅነት ሞዴል ምልመላ
#አቢሲኒያ ሽልማት ሰኔ 26 ቀን ከቀኑ 8:00-11:00 የቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ያለው የሽልማት ያካሔዳል። በዝግጅቱ ላይ የእንግዳ አቀባበል ፣ የአዳራሽ ውስጥ መስተንግዶና የመድረክ ላይ የሽልማት ዋንጫዎችን የሚያቀርቡና ተሸላሚዎችን ከመቀመጫቸው ጀምሮ የሚያጅቡ 10 ወንድና ሴት ሞዴሎችን ማሠራት ይፈልጋል።
ክፍያ ለእለቱ 500 ብር ነው። ሁለት የመድረክ ልዩዋንጫ አቅራቢዎች አንድ ሴት አንድ ወንድ የእለቱ ክፍያ 1000ብር ነው።
#በ10/10/2014

ፆታ:- ሴት
እድሜ:- ከ24-30
ቁመት:-1.65
የተስተካከለ ቁመና

መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች
የተዘረዘረውን
በቅደም ተከተል በቴሌግራም ላኩ:-
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የስልክ ቁጥር
6. የተለየዪ የቁም ፎቶዎች ላኩ አይነት
በተጨማሪ ስራችሁንና ማንነታችሁን የሚገልፁ ማብራሪያዎችና ኢሜላችሁን ላኩ

የቴሌግራም መለኪያ :-
+251912 644708

አስቸኳይ
እስከ ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም
እባካችሁ በቅንነት ለሌሎች ሼር ያድርጉ!
1.4K views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 11:14:53 28/04-08/2286AlA 22/09/2014 ዓ.ም.
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ
1. QUALITY MANAGEMENT ASSESSOR
የትምህርት ደረጃ፡- በስራ አመራርና ተዛማጅ መስኮች ሁለተኛ ዲግሪ ያላቸው፡፡
ደሞዝ:- በድርጅቱ የደሞዝ ስኬል መሰረት/የትርፍ ጊዜ አመልካቾች ክፍያው በሰዓት ይሆናል፡፡
ፆታ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ26 በላይ
ብዛት፡- 12
የስራ ልምድ፡-በስራ አመራር መስኮች፣በማስተማር ወይም በተዛማጅ መስኮች ለ2 ዓመታት የሰሩ

2. የጥራት ስራ አመራር ሽልማት ምዘና ቡድን መሪ
የትምህርት ደረጃ፡- በስራ አመራር ወይም ተዛማጅ መስኮች ሁለተኛ ዲግሪ ያላቸው፡፡
ደሞዝ:-25,000 ብር
ፆታ ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ30-50
ከፍተኛ የእንግሊዝኛ የንግግርና ቋንቋ ብቃት ፣
ከፍተኛ የኮምፒውተርና የማህበራዊ ሚዲያ እውቀት ያላቸው፡፡

3. የመደበኛ ሽልማቶች ዳይሬክተር
የትምህርት ደረጃ፡- በስራ አመራር ወይም ተዛማጅ መስኮች ሁለተኛ ዲግሪ ያላቸው፡፡
ደሞዝ:-20,000 ብር
ፆታ ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ28-40
ከፍተኛ የእንግሊዝኛ የንግግርና ቋንቋ ብቃት፣

4. የሽልማት ተወዳዳሪዎች/እጩዎች ሰነዶች ቁጥጥር ዳይሬክተር
የትምህርት ደረጃ፡- በስራ አመራር ወይም ተዛማጅ መስኮች ሁለተኛ ዲግሪ ያላቸው፡፡
ደሞዝ:- ከ15,000 ብር
ፆታ ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ28-40
ከፍተኛ የእንግሊዝኛ የንግግርና ቋንቋ ብቃት፣

5. የውጪ ግንኙነት ሙያተኛ
የትምህርት ደረጃ፡- በማርኬቲንግ ፣ በውጪ ቋንቋዎች ፣ በኢንተርናሽናል ሪሌሽን ፣ በስራ አመራር ወይም ተዛማጅ መስኮች ሁለተኛ ዲግሪ ያላቸው፡፡ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ
ደሞዝ:- ከ13,500 ብር
ፆታ ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ30-40
ከፍተኛ የእንግሊዝኛ የንግግርና ቋንቋ ብቃት፣
ከፍተኛ የኮምፒውተርና የማህበራዊ ሚዲያ እውቀት ያላቸው፡፡

6. የማህበራዊ ሚዲያ ሙያተኛ
የትምህርት ደረጃ፡-ዲፕሎማና ከዛም በላይ፡፡
ደሞዝ:- መነሻ ደሞዝ 10,200 ብር
ፆታ፡- አይለይም
እድሜ፡- ከ25-40
የስራ ልምድ ያላቸው፡፡ አጠቃላይ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ በመንተራስ የስራ እቅድ የሚያቀርቡ፡፡

7. የስልክ ኦፕሬተር
የት/ት ደረጃ፡-በማንኛውም ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ
ደሞዝ:-7,000 ብር፡፡
ፆታ፡- ሴት
እድሜ፡- ከ25 በላይ
ብዛት፡- 12

7. ፖስተኛ
የት/ት ደረጃ፡-በማንኛውም ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ
ደሞዝ:-5,000 ብር፡፡
ፆታ፡- ወንድ
እድሜ፡- ከ25 በላይ
ብዛት፡- 10

አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን በሙሉ ከማመልከቻ ጋር የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ቢሮ በአካል በማቅረብ አመልክቱ፡፡ በተጨማሪ ከታች ባለው ኢሜል ይላኩ abyssiniaaward@gmail,com
የመመዝገቢያ ጊዜ:-ከ22/09/2014ዓ.ም እስከ 30/09/2014 ዓ.ም ብቻ
የቅርንጫፍ አድራሻ፡- ቦሌ መድሃኒያለም ኦሮሚያ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207-B

0911-00 35 27 / 0966-72 70 70

2.0K views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ