Get Mystery Box with random crypto!

Blue-Sky Casting Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ blueskycastingethiopia — Blue-Sky Casting Ethiopia B
የቴሌግራም ቻናል አርማ blueskycastingethiopia — Blue-Sky Casting Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @blueskycastingethiopia
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

አርቲስት መሆን ይፈልጋሉ? ተዋናይ፣የማስታወቂያ፣የፋሽን፣የፎቶ፣ የክሊፕ ሞዴል መሆን ይፈልጋሉ?! ድርጅታችን ለ24 ዓመታት ጀማሪዎችን ከህልማቸው ሲያገናኝ ኖሯል። መስራት የፈለጉትን እናሠራለን! መማር የፈለጉትን እናስተምራለን። ቦሌ በሚገኘው ቢሮ ቀርበው ይመዝገቡ! በ0924-171616/0924-171617ላይ ይደውሉ። ተዋናይና ሞዴል ለምትፈለጉ ድርጅቶችም መርጠን እናቀርባለን! ይምጡ!

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-05-03 05:53:18
#ክፍት_የስራ_ቦታ
የማህበራዊ ሚዲያ ሙያተኛ
የሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ ብቃት ባለው መልኩ ኦፕሬት ማድረግ የሚችል/የምትችል
ደሞዝ:- በድርጅቱ ስኬል መሠረት
የምዝገባ ጊዜ:- ሚያዝያ 30/2014
የሙሉ ጊዜ ሠራተኛ
የስራ ቦታ:-ቦሌ መድኃኒያለም ኦሮሚያ ህንፃ
የት/ት ደረጃ:- በተዛመጅ መስኮች የመጀመሪያ
ዲግሪ ወይም 10/12ኛ አጠናቀው ልምድ ያላቸው
የዌብሳይት ክንውን እውቀት ያላቸው።
ለበለጠ መረጃ
+251911-248368 ደውሉ
Abyssinia international award
Addis Ababa Ethiopia
abyssiniainternationalaward@gmail.com
abyssiniaaward@gmail.com
2.2K views02:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 20:18:36 https://www.facebook.com/abyssiniahonor/
2.1K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 12:03:25 ቴአትር ጨምሮ አ አ ዩኒቨርስቲ ባወጣው የዲግሪ የማታ ትምህርት ተመዝገቡ። የገጠማችሁ ችግር ካለ በ0912644708 ደውሉልን እናማክራችኋለን። መስፈርቱ ላይ ደረጃ አራት የሚለው ቢኖርም በደረጃ ሦስት ይቀበሏችኋል።
2.1K views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 11:54:51
1.9K views08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ