Get Mystery Box with random crypto!

Bisratfm101.1

የቴሌግራም ቻናል አርማ bisrat101fm — Bisratfm101.1 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bisrat101fm — Bisratfm101.1
የሰርጥ አድራሻ: @bisrat101fm
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.16K
የሰርጥ መግለጫ

Bisrat FM 101.1 is a radio station established by Oyaya Multimedia. Journalist Messele Mengistu, is the owner of Oyaya Multimedia and who remained in the hearts of the Ethiopian radio listeners for the past 5 years, has just realized his long time dream a

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-06 12:59:35 በሁለት ጨዋታዎች 187 ጎሎች






#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
107 views09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:45:24
ሰኔ 29፣2014-በዜጎች ላይ የተፈፀሙ ጭፍጨፋዎችን የሚያጣራ ልዩ ኮሚቴ እንዲቋቋም ፓርላማው ወሰነ!

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ልዩ ስብሰባ፤ በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አሳልፏል፡፡

የዕለቱን መርሐ-ግብር በግፍ ለተጨፈጨፉት ዜጎች የአንድ ደቂቃ የኅሊና ጸሎት በማድረግ የጀመረው ምክር ቤት፤ የሚከተሉትን የውሳኔ ሐሳቦች ማሳለፉን አስታውቋል፡፡

#BisratNews #BisratFm #Ethiopia

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
110 views09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 11:55:05 ውድ አድማጮጫችን ብስራት ሬድዮ የ iPhone (iOS) ስልክ ማቀላጠፊያውን 'App' በተሻለ መልክ አደራጅቶ አቅርቦላችኃል!

የቀጥታ ስርጭት፣አዳዲስ የተጫኑ መሰናዶዎች፣ያለፋ መሰናዶዎች('Podcast')፣ዜና፣ እና እኛን ማግኘት የምትችሉበትን አማራጮች ዝርዝር በያዘ መልኩ ስለተሻሻለ 'አፕሊኬሽኑን' ስልካችሁ ላይ የጫናቹ በማዘመን(Update) ያልጫናቹ ደግሞ ከታች ባለው የስቶር ማስፈንጠሪያ(Link) አውርዳችሁ መጠቀም ትችላችሁ!

ብስራት የአድማጮቹ ኩራት!

#BisratFM #BisratApp #ሬድዮ #Ethiopia

https://apps.apple.com/app/id1347807688?platform=iphone
109 views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 11:52:22 አርሰናልን ምን ያህል ያጠናክረዋል?





#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv\
99 views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 11:51:36 ሰኔ 29፣2014-ሱዳን በድንበር አካባቢ የምታደርገው ትንኮሳ መሻሻል ማሳየቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ

ኢትዮጵያን ከሱዳን በሚያዋስነው የምዕራብ ጎንደር ዞን ሱዳን ታደርግ የነበረው ትንኮሳ መጠነኛ መሻሻል በመታየቱ ተስተጓጉሎ የነበረው የግብርና ስራ ወደ ቀደመ እንቅስቃሴው መመለሱን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር አስታውቋል ።

ሱዳን በቅርቡ እያደረገችው የነበረውን ትንኮሳ እስከ ባሳለፍነው ሰኔ 22 2014 ዓ.ም በተከታታይ ቀጥሎ የነበረ ሲሆን ትንኮሳው በከባድ መሳሪያ የታገዘ እንደነበረ ገልፀዋል ። በዚህም የአንድ ሚሊሺያ ህይወት ማለፉ ተጠቁሟል። ወቅቱ ክረምት በመሆኑ አርሶአደሮች የግብርና እንቅስቃሴያቸውን እንዳያከናውኑ እክል ፈጥሮ ነበረ በማለት የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳዳሪ የሆኑት አ/ቶ ቢክስ ወርቄ በተለይ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል ።

በየዓመቱ የእርሻ ስራ የሚከናወንበት ወቅት ሲደርስ ከቋራ እስከ መተማ በሚገኘው የሱዳን አዋሳኝ ትንኮሳ ይደረጋል ብለዋል ። በአካባቢው ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ስራ የሚከናወንበት ቦታ በመሆኑ አርሶአደሮች እና ባለሀብቶች ያለምንም ስጋት እንዲቀሳቀሱ ለማድረግ ሰርጎ የሚገባን አካል ለመከላከል እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ጨምረው አ/ቶ ቢክስ ወርቄ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል ።

በአበረ ስሜነህ

https://bit.ly/3AtPQ3z

#BisratNews #BisratFm #Sudan

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
105 views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ