Get Mystery Box with random crypto!

Bisratfm101.1

የቴሌግራም ቻናል አርማ bisrat101fm — Bisratfm101.1 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bisrat101fm — Bisratfm101.1
የሰርጥ አድራሻ: @bisrat101fm
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.16K
የሰርጥ መግለጫ

Bisrat FM 101.1 is a radio station established by Oyaya Multimedia. Journalist Messele Mengistu, is the owner of Oyaya Multimedia and who remained in the hearts of the Ethiopian radio listeners for the past 5 years, has just realized his long time dream a

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-30 11:37:28 የአምስቱ ጓደኛማቾች አሳዛኝ መጨረሻ

#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
173 views08:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:20:15 የእናት ፍቅር የወለደው ጥላቻ

#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
167 views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 10:24:40
ዛሬ ነሐሴ 24፤2014-እግር ኳስን በሬድዮ ተመልከቱ በ-#እንግሊዝ_ፕሪምየር_ሊግ #ሳውዝሃምፕተን (#Southampton ) ከ #ቸልሲ (#Chelsea) ምሽት3:45 ሰዓት ላይ የሚያደርጉትን ጨዋታ ከ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ያስተላልፋል።

#SOUCHE #PL #Live #ኦያያ #BisratFm

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
185 views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 10:01:09
በ-#እንግሊዝ_ፕሪምየር_ሊግ ዛሬ የሚደረጉ የጨዋታ መርሃ ግብሮች።

#PL

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
183 views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:20:11 "ልጄ ይቀየመኛል" ብለው ጀሶ ተሸክመው ት/ቤት የመጡት እናት

#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
249 views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:22:07 ነሐሴ 23፤2014-መንግስት በማያውቃቸው ስምንት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

ከሚመለከተው የመንግስት አካል ህጋዊ ፍቃድ ወስደው እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ስራ እየገመገመ እንደሚገኝ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን አስታውቋል፡፡

በግምገማው ሂደት በ2014 በጀት ዓመት ብቻ 373 የግል ከፍተኛ ትምህር ተቋማት ፍቃድ ባላገኙበት የትምህርት መስክ ስልጠና ከመስጠት ባለፈ ፍቃዳቸውን ያላደሱ እና ተጨማሪ አውቅና ባልተሰጠበት ካምፓስ ሲሰሩ በመገኘታቸው እርምጃ ተወስዶባቸዋል ሲሉ ባባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ ታረቀኝ ገረሱ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል፡፡

እነዚህን የህግ ጥሰቶች ፈፅመው ከመገኘት ባለፈ ባለስልጣኑ ባደረገው የማጣራት ስራ ምንም አይነት ፍቃድ ሳያወጡ ስልጠና በመስጠት ላይ የነበሩ ስምንት የግል ከፍተኛ ተቋማት እርምጃ እንደተወሰደባቸው አስታውዋል፡፡

ተቋማቱ መሰል የህግ ጥሰቶችን እንዲፈፅሙ በማድረግ በኩል ተማሪዎችም ሚና እንዳላቸው ያስረዱት ሃላፊው እውቅና እንደሌላቸው ሆነ ፍቃዳቸውን እንዳላደሱ እያወቁ በስምምነት የሚመዘገቡ ተማሪዎች የህግ ጥሰት መፈጸማቸው ቁጥጥሩን አዳጋች አድርጎብናል ሲሉ አቶ ታረቀኝ ገረሱ ተናግረዋል፡፡

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በማንኛውም ወቅት የማጣራት ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያነሱት ኃላፊው ያለ ህጋዊ እውቅና ትምህርት የሚሰጡ ተቋማት ከተገኙ እርምጃ ይወሰድባቸዋል ሲሉ አክለዋል። ተማሪዎችም ሆነ ወላጆች እራሳቸውን ከኪሳራ ለመጠበቅ ህጋዊ እውቅና ባላቸው ተቋማት ብቻ በመመዝገብ የገንዘብ እና ጊዜ ብክነት ራሳቸውን ሊታደጉ እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡

ናትናኤል ሀብታሙ

https://bit.ly/3CEF0sL

#BisratNews #BisratFM #Ethiopia

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
266 views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:19:25 ነሐሴ 23፤2014-በኢትዮጵያ አንድ የዓይን ሀኪም ከ446 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሰዎችን ህክምና ይሰጣል

በአፍሪካ በተለይ ከሰሀራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት አንድ የዓይን ሀኪም ከአራት መቶ ሺ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ህክምና የሚሰጥ ሲሆን ይህም የዓለም ጤና ድርጀት ከሚያስከምጠው መስፈርት ዝቅ ያለ መሆኑ የዓይን ሀኪሞች ማህበር አስታውቋል፡፡

የዓለም ጤና ድርጅት እ.ኤ.አ አቆጣጠር በ2020 ባስቀመጠዉ መስፈት በአንድ ሀገር ውስጥ በዝቅተኛ ደረጃ አንድ የዓይን ሀኪም ለ250ሺ ሰዎች ህክምና መስጠት አለበት ቢልም ይህ ቁጥር ወደ ኢትዮጲያ ሲመጣ ከዚህ በጣም ዝቅተኛ መሆኑን የማህበሩ ፕሬዝዳንት እና በዓይን ህክምና ሜትሮ ሬቲና ሰብ ሰፔሻሊስት ዶክተር ጸደቀ አሳምነው ከብስራት ሬድዮ ተናግረዋል፡፡

በኢትዮጵያ የሚገኙት የዓይን ሀኪሞች ቁጥር ከ206 አይበልጡም ያሉት ዶክተር ጸደቀ ካለው የህዝብ ቁጥር አንጻር ዝቅተኛ ነው ብለዋል፡፡ በተለይ አሁን ላይ የህዝብ ቆጠራ ባለመደረጉ እንጂ አንድ የዓይን ሀኪም የሚሰጠው ህክምና ከአራት መቶ አርባ ስድስት ሺ በላይ ሰዎች ነዉ ከሚለው ቁጥርም ከፍ ይላል የሚል ግምት እንዳለቸው ተናግረዋል፡፡

የዓይን ህክምና ትምህርት በአዲስ አበባ ፣ጅማ ፣ጎንደር ፣ሀዋሳ የሚሰጡ ሲሆን በቅርቡ ባህርዳር እንደሚጀምር አንስተዋል፡፡ይህ ግን በቂ አለመሆኑን እና ሌሎች የዓይን ሀኪሞችን የሚያፈሩ ተቋማት መጀመር እንዳለባቸው ዶክተር ጸደቀ አያዘው ተናግረዋል፡፡

በትግስት ላቀዉ

https://bit.ly/3e7ehdO

#BisratNews #BisratFM

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
198 views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 12:14:25 ማለቂያ የሌለው የማንችስተር ዩናይትድ ዝውውር

#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
180 views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:58:36 አቶ ኢሳያስ ጅራ በከፍተኛ ድምጽ ያሸነፉበት ምርጫ

#BisratNews #Oyaya_Multimedia #ኦያያመልቲሚዲያ #BisratFm #BisratTv #ብስራትቴሌቪዥን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #ኦያያ

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
182 views08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 10:07:30 ነሐሴ 23፤2014-ህንድ በሙስና ተገንብተዋል የተባሉ 100 ሜትር ከፍታ ያላቸውን መንትያ ህንጻዎችን አፈረሰች

በህንድ ዋና ከተማ ኒው ዴሊ ከተማ አቅራቢያ በቀጥታ ስርጭት በተላለፈ አስደናቂ ትዕይንት ለዘጠኝ አመታት ከዘለቀ የህግ ዉዝግብ በኋላ ሁለት የመኖሪያ ህንፃዎችን እንዲፈርሱ ተደርጓል፡፡100 ሜትር ከፍታ ያላቸው "መንትያ ህንጻ" መውደም ህንድ በሙስና ገንቢ እና ባለስልጣኖች ላይ ጠንካራ መሆኗን የሚያሳይ ነው ተብሏል።

ህንጻዎቹ ለዘጠኝ ዓመታት የዘለቀ የህግ ክርክር ውስጥ የነበሩ ሲሆን ነዋሪዎች እንዳልነበሩበት ብሎም በሴኮንዶች ልዩነት ውስጥ ወደ ፍርስራሽነት መቀየሩ ተነግሯል፡፡ከ3,700 ኪሎ ግራም በላይ ፈንጂ በማጥመድ ህንጻዎቹ በ12 ሰከንዶ ወደ ፍርስራሽነት ተቀይሯል፡፡

ህንፃዎቹ የተገነቡት ሱፐርቴክ ሊሚትድ የሪል እስቴት ድርጅት ሲሆን የግንባታ ደንቦችን በመጣስ ተከሷል ይላል የዳጉ ጆርናል ዘገባ።በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲሁም ቤት አልባ ውሾች ከፍንዳታው በፊት ከአጎራባች ፎቆች ጭምር እንዲወጡ ተደርገዋል፡፡

በስምኦን ደረጄ

https://bit.ly/3pQ033J

#BisratNews #BisratFM #Ethiopia #India

የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…

https://bit.ly/3mIehRv
200 views07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ