Get Mystery Box with random crypto!

Birth Soccer

የቴሌግራም ቻናል አርማ birthsoccer — Birth Soccer B
የቴሌግራም ቻናል አርማ birthsoccer — Birth Soccer
የሰርጥ አድራሻ: @birthsoccer
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.93K
የሰርጥ መግለጫ

Football is unconditional love. [ Tom Brady ]
🙏

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-20 12:33:14 Arsenal All or Nothing ያልያዘው ጉድ ያለ አይመስልም። የሚኬል የመልበሻ ቤት ቮካል ይነዝራል። ግራኒት መልበሻ ቤት ውስጥ እንባ ሲተናነቀው እና ለማውራት ሲቸገር ማየት ያስደነግጣል ፣ ኦባ የካፒቴን ስልጣኑ ሲነጠቅ ሚኬል የተናገረበት መንገድ ሌላ አጓጊ ሰበዝ ፣ ልምምድ ቦታ ላይ የተነሳው እጅግ አስደንጋጭ ጠብ ሌላኛው የትሪለሩ አጓጊ ክፍል ነበር ፣ ብዙ ከካሜራ የተደበቁ የመልበሻ ቤት ሳቅ ያዘሉ ደስታዎች ፣ የደጋፊ ከተጫዋች ጋር ንግግሮች ኦገስት 4 የሩቅ ናፋቂ አድርጎናል። ትሪለሩን ጋበዝኳቹ ሲበዝ ያስጨንቃልም ደስም ይላል።
-
Birth Chane
1.4K views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 12:33:05
1.3K views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-15 08:14:32
2.3K views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-14 22:00:37
እስቲ አንተም ናና ትንሽ ይርገሙኝ!......
-
ገና ከአሁኑ Birth ምርጫህ የእብደት ነው! አንተ ጭምብል የለበሰ የዩናይትድ ጠላት ነል የሚሉ ሀሳባውያን ጋር በተለመደችዋ ታክቲክ ዙሪያ ሙግት ጀምሪያለው። ሮጀርስን እንዲ እንዳሁን ሩመር ሳይነሳ የዛሬ አራት ወር ነው ቀጣዩ ምርጫዬ ያደረኩት። ብዬ ነበር ማለት ስለሰለቸኝ ነው ፔጄ ውስጥ ገባ ብለ ማየት ትችላለህ.... አስታውሳለው አንድ ወዳጄ በዛኔው ፖስቴ ስር "ግሌዘሮች ሮጀርስ ማን እንደሆነ አያቁትም አትልፋ የሚል ሀሳብ ሁለ እንደሰጠኝ" አስታውሳለው............ አሁን የደሰኮርኩት ቅራቅንቦ ሀሳብ አይደለም።
-
Birth Chane
3.7K views19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-28 21:19:57 https://cr7soccer.club/16/1.php
5.2K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-28 21:19:22 https://socolive.pro/live-football-stream-11.html
5.0K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-28 21:19:05 Utd Vs B.Ford Link
4.9K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-24 17:28:02 http://www.sports-stream.site/totaltek.php?id=4
5.3K views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-24 17:24:42 https://socolive.pro/live-football-stream-11.html
5.3K views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-24 17:22:27 ዩናይትድ ከ QPR
4.7K views14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ