Get Mystery Box with random crypto!

Birth Soccer

የቴሌግራም ቻናል አርማ birthsoccer — Birth Soccer B
የቴሌግራም ቻናል አርማ birthsoccer — Birth Soccer
የሰርጥ አድራሻ: @birthsoccer
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.93K
የሰርጥ መግለጫ

Football is unconditional love. [ Tom Brady ]
🙏

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-07-24 17:21:22 http://www.hesgoal.com/news/83396/QPR_vs_Manchester_United.html
4.5K views14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-23 15:14:03
የጆዳን ሳንቾ ማስታወቂ ቪድዮ
4.1K views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-10 21:55:06 የምሽቱን የኮፓ አሜሪካ ፋይናል ጫወታ በሞባይሎ በቤቶ ለማየት ቴሌግራም ቻናል
4.5K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-10 21:54:51 https://www.totalsportek.com/brazil-football-two/
4.4K views18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-02 23:27:51 የጥያቄዎቻችሁን መልስ ክፍል 1 [Birth Chane]
5.2K views20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-16 16:17:21 ላንክ ሻየር ደርቢ እና የሊጉ የጫወታ ዉጤት ግምቶች /ሐበሻ ስፖርት/

የፖል ፖግባ እና ቲያጎ የጫወታ ቁልፍነት፡፡
የአሰልጣኞቹ የጫወታ እና የተጫዋቾች ምርጫ፡፡
ኦሊ ዳንኤል ጀምስን ይጠቀመዉ ይሆን?
አማድ ዲያሎ ሊሰለፍ ይችላል?
የ18ኛ ሳምንት የሊጉ ዉጤት ግምቶች፡፡
የአሰልጣኞች አስተያየት፡፡
የትኞቹ ተጫዋቾች በጉዳት ጫወታዉ ሊያልፋቸዉ ይችላሉ፡፡
የ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሙሉ ጫወታ የዉጤት ግምት፡፡

የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ሰፋ ያለ የላንክ ሻየር ደርቢ ጫወታ ዳሰሳ እና የዉጤት ግምት ከጋዜጠኛ ሀብቴ ጎዴ ጋር በመሆን ቆይታ አድርጊያለዉ ከስር ባለዉ ሊንክ እየገባችሁ የቅድመ ጫወታ ዳሰሳዉን እና አንዳንድ የተለያዩ መረጃዎችን ማድመጥ ትችላላችሁ....መልካም ግዜ፡፡

ሰብረስክራይብ በማድረግ በየግዜዉ የምለቃቸዉን ቪድዮዎች እና ትንተናዎች ይከታተሉ፡፡


6.8K views13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-06 10:08:17
ኦሊ ለየርገን ክሎፕ መልስ ሰጠ
" እኔ እነሱ ስንት ፔናሊቲ እንዳገኙ ቆጥሬ አላዉቅም ፡፡ እነሱ ቦክስ ዉስጥ የምናገኛቸዉን ፋዎሎች በመቁጠር ሰዓታቸዉን የሚያሳልፉ ከሆነ እኔ ግን ሰዓቴን እንደነሱ ፔናሊተ በመቁጠር ማሰለፍ አልፈልግም ".........
ልጁ ምሽት ላይ ስራ አለበት የሚቆጦር ጎልም ሆነ ፔናሊቲ ካላችሁ ለኔ ላኩልኝ ቢያንስ በዚህ እንኳን ላግዘዉ እኔ መነጥር ተጠቃሚ ነኝ ዛሬ ማታ ፈጣሪ ረድቶት 3 ከግማሽ ፔናሊቲ ቢያገኝ ወደ መርሲ ሳይድ እና ሰሜን ለንደን በእግሬ ጉዞ ጀምራለዉ አንተ ሰዉ ለምን በስም የሆነ ፎለቲካ ፓርቲ ከፍተ ቅስቀሳ አላረግልህም ...ማይ-ፔናሊተር
5.3K views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-05 21:13:42 ሙበታል ፤ ማንኛዉም ከ23 አመት በታች ተጫዋች በፈለገ ሰዓት ኦሊን ቢሮ ሄዶ የማናገር መብት ሰቷቸዋል ይሄ በዩናይትድ ቤት አጅግ የቀረ የድሮ ባህል ነዉ ፤ በሳምት ሶስት ግዜ ከኒኪ ባት እና ማይክል ካሪክ ጋር ከ18 አመት እስከ 23 አመት ተጫዋቾቹ ጋር ይገነኛል ይሄ የወደፊቱ ዩናይትድን እንድፈራ ያደርገኛል " ሲል ሀሳብ ሰጠ፡፡
እኔ አሁን የቶም ክለርክን ሀሳብ ላስተጋባ አይደለም፡፡ ኦሊም ዩሁን በጣም በስካዉቲንጉ ኤክስፐርት የተባሉት መልማዮቹ ለዚህ አይቮሪኮስታዊ ምንም እድል በሴርያዉ ላላገኘ ታዳጊ 37 ሚ.ፓ ያለምክንያት ያወጣሉ ብሎ መናገር ያዉንም ኮቪድ ኢኮኖሚዉን ባቀወሰ ሰዓት ፤ ለጆዳን በ20 ሚ.ፓ ለማዉጣት በተስገበገቡ ሰዓት ይሄንን ዝዉዉር በዚህ ዋጋ እንደ ተራ ነገር ዝም ብለዉ ያወጣሉ ማለት ለኔ እብደት ነዉ፡፡ በእርግጥ ልጁ እንዲ ነዉ ብዬ ላሳምናችሁ ሀሳብ ያጠረኛል ፤ አንዲ አይነት ጭካኔ ፤ ድፍረት የተሞላቸዉ ዝዉዉሮች ግን ሲበዛ ቀልቤን ይገዙታል ፤ ፊፋ የወደፊት 50 ምርጥ ተስፈኛ ተጫዋቾች ዉስጥ የእሱን ስም አስፍሯል ፤ በእነ አልሄንድሮ ፓፑ ጨምሮ በትላልቅ ሰዎች ሲበዛ እምነት ተጥሎበታል ፤ እነዚህ ሃሳቦች ጫና እንዳይፈጥሩበት ብሰጋም መቶ የሚያገኘዉ አሰልጣኝ ኦሊ መሆኑን ሳስብ ሰላም ይሰጠኛል፡፡ ወዳጄ Trust The Process እያልኩ ሁል ግዜ የምከትበዉ ይሄንን ነዉ፡፡
ዝናባማዋን ከተማ በቶሎ እንዲላመድ የኤሪክ ቤሊ እዛ መኖር ጉልህ ሚና አለዉ ፤ ካሪንግተን በቶሎ እንዲዋሀድ የፈርናዴዝ የልምምድ ሰዓት ብርታት ትርጉም አለዉ ፤ ትያትር ኦፍ ድሪምስን በቶሎ ለመተዋወቅ የኦሊ ፤ ካሪክ ፤ ፍሌቸር ፤ ማይክ ፌላን እሱን ከሚድያዉ መደበቀ ቀጣዩ ትልቁ ስራቸዉ ነዉ፡፡ ምክንያቱም ገና ፕሌን ይዞ ወደ ዩናይትድ ሲበር እንዲ ብለዉ ነዉ የእንግሊዝ ሚድያዋቾች የተቀበሉት " የ37 ሚ.ፓ ዉድ ንብረት ኦልትራፎርድ ደረሰ " ብለዉ ነበር... ወዳጄ በዛዉ ልክ ዱላቸዉን ያማል ፤ አዎ በቶሎ በዋናዉ ቡድን ይሳተፋል ፤ አዎ በቶሎ የዩናይትድ ምርጡ ተጫዋች የመሆን አቅም አለዉ
እባካችሁ የኦሊን ፎቶ ፕሮፋይል አድርጋችሁ ጥያቄ አጠይቁኝ በተለይ እንስቶች እኔ እና Outቶች ከፍተኛ ለሀገሪቷ አስጊ ደረጃ ላይ የሚገኝ ጦርነት ዉስጥ ነን ያለነዉ አታዘናጉኝ፡፡ Trust The Process 20le
4.0K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-05 21:13:41
አታዘናጉኝ
በሴርያዉ 4 ጫወታ ብቻ ነዉ የተጫወተዉ ፤ አሲስትም ሆነ ጎል የለዉም ታድያ Birtheee ምን ሆነ ነዉ ስለዚህ ልጅ ከልክ ያለፈ እምነት የጣልክበት የሚል ሃሳብ ላከችልኝ አንዲት የዚህ ፔጅ መልከ መልካም እንስት......ልጅቷ በጣም ብልጥ ናት መልስ እንድመልስላት የኦሊን ፎቶ ነበር ፕሮፋይሏ ያደረገችዉ....... ከዛን ከጥያቄዋ ስር እንዲ አለች በፕሮፋይሌ ይዤሀለዉ፡፡
ጥያቄዉ የሷ ብቻ አይደለም የእሷ አጠያየቅ ትንሽ ፈገግ ስላሰሰኝ ነዉ በእሷ ወሬዬን የጀመርኩት፡፡ አንድ ነገር ብቻ ልበላችሁ እና ሀሳቤን ላሰጥር፡፡ ትዝ ካላችሁ እንደዉ አላቅም አዚዉ ፔጅ ላይ የዝዉዉር መስኮቱ ሊዘጋ ደቂቃዎች ሲቀሩት የሱን ፎቶ ለጥፌ አንዲ ስል ፅፌ ነበር፡፡ ዩናይትድ በቀሩት 30 ደቂቃዎች ምናልባትም የእኔ ምርጡን ዝዉዉር ያደርጋል ስል ነበር፡፡ በተመሳሳይ ፈርናዴዝን ዩናይትድ ሊያስፈርም እንዲሁ ስለ ፈርናዴዝ ዝዉዉር እንዲ ብዬ ነበር ምናልባትም ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን ደህረ ሽኝት ቡሃላ ዩናይትድ አላማ ያለዉ ዝዉዉር አከናወነ ብዬ ነበር፡፡ ብዬ ነበር ማለት አንዳንዴ ደስ ይላል.....
ፅሁፎቹን በግዢ መልክ ለአንባቢዉ የሚየደርሰዉ የዘ ታይምሱ ፀሃፊ ቶም ክለርክ ሁሌም ሃሳቦች ይገዙኛል ፤ እዉነታን ያጨቁ ናቸዉ፡፡ ከሰሞኑ አንድ ደስ የሚል ሀሳብ አንስቶ ሁሉም ሰዉ እየተቀባበለዉ ይገኛል ሃሳቡ እንዲ ይላል " ኦሊ ከዋናዉ ቡድን ጀርባ እየሰራ ያለዉ የታዳጊዎች ፕሮጀክት ለማመን የሚከብድ ነዉ ፤ እኛ የምናየዉ ቋሚ 11 ሆነዉ የሚጀመርትን እና 23 የዋናዉ ቡድን ተጫዋቾች ብቻ ነዉ፡፡ ምናልባትም በቅርብ ግዜያት እንደ ሃኒባል ፤ ፔልስትሪ ፤ አማዶ ፤ ሾላ የመሳሰሉ ተጫዋቾች በሚልዬን የሚተመኑ ተጫዋቾች ይሆናሉ ፤ እነሱን ከሚድያም ሆነ ከትኩረት የሚጠብቅበት መንገድ በኔል ዉድ ልምምድ መዓከል ሁሉ ይገረ
3.3K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-26 07:51:11 በ25 ደቂቃ ቆይታዬ የቦክሲንግ ደይ ጫወታዎችን በተለይ የዛሬዉን የዩናይትድ እና ሌስተር እንዲሁም የአርሰናል እና ቸልሲ ጫወታዎችን በስፋት የተመለከትኩበት ዩትዩብ ፕሮግራሜን ከታች ባለዉ ሊንክ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ፡፡ በፕሮግራሜም
የቶፕ 6 ቡድኖች የዉጤት ግምት
የተጫዋቾች ጉዳቶች
አንዲሁም የተወሰኑ የዝዉዉር ጭምጭምታዎችን ለመቃኘት ሞክሪያለዉ መልካም ግዜ፡፡
የፕሮግራሙ ሊንክ

3.3K views04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ