Get Mystery Box with random crypto!

Arsenal All or Nothing ያልያዘው ጉድ ያለ አይመስልም። የሚኬል የመልበሻ ቤት ቮካል ይ | Birth Soccer

Arsenal All or Nothing ያልያዘው ጉድ ያለ አይመስልም። የሚኬል የመልበሻ ቤት ቮካል ይነዝራል። ግራኒት መልበሻ ቤት ውስጥ እንባ ሲተናነቀው እና ለማውራት ሲቸገር ማየት ያስደነግጣል ፣ ኦባ የካፒቴን ስልጣኑ ሲነጠቅ ሚኬል የተናገረበት መንገድ ሌላ አጓጊ ሰበዝ ፣ ልምምድ ቦታ ላይ የተነሳው እጅግ አስደንጋጭ ጠብ ሌላኛው የትሪለሩ አጓጊ ክፍል ነበር ፣ ብዙ ከካሜራ የተደበቁ የመልበሻ ቤት ሳቅ ያዘሉ ደስታዎች ፣ የደጋፊ ከተጫዋች ጋር ንግግሮች ኦገስት 4 የሩቅ ናፋቂ አድርጎናል። ትሪለሩን ጋበዝኳቹ ሲበዝ ያስጨንቃልም ደስም ይላል።
-
Birth Chane