Get Mystery Box with random crypto!

እስቲ አንተም ናና ትንሽ ይርገሙኝ!...... - ገና ከአሁኑ Birth ምርጫህ የእብደት ነው! አን | Birth Soccer

እስቲ አንተም ናና ትንሽ ይርገሙኝ!......
-
ገና ከአሁኑ Birth ምርጫህ የእብደት ነው! አንተ ጭምብል የለበሰ የዩናይትድ ጠላት ነል የሚሉ ሀሳባውያን ጋር በተለመደችዋ ታክቲክ ዙሪያ ሙግት ጀምሪያለው። ሮጀርስን እንዲ እንዳሁን ሩመር ሳይነሳ የዛሬ አራት ወር ነው ቀጣዩ ምርጫዬ ያደረኩት። ብዬ ነበር ማለት ስለሰለቸኝ ነው ፔጄ ውስጥ ገባ ብለ ማየት ትችላለህ.... አስታውሳለው አንድ ወዳጄ በዛኔው ፖስቴ ስር "ግሌዘሮች ሮጀርስ ማን እንደሆነ አያቁትም አትልፋ የሚል ሀሳብ ሁለ እንደሰጠኝ" አስታውሳለው............ አሁን የደሰኮርኩት ቅራቅንቦ ሀሳብ አይደለም።
-
Birth Chane