Get Mystery Box with random crypto!

Binyam ZeChristos (ቢንያም ዘክርስቶስ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ binyamzechristos — Binyam ZeChristos (ቢንያም ዘክርስቶስ) B
የቴሌግራም ቻናል አርማ binyamzechristos — Binyam ZeChristos (ቢንያም ዘክርስቶስ)
የሰርጥ አድራሻ: @binyamzechristos
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.53K
የሰርጥ መግለጫ

ከእውነት ማዕድ ተቆርሰው፣ ከጥሩ ምንጭ ተቀድተው፣ ለሕይወተ ሥጋ ወ ነፍስ የሚሆኑ፣ ወደ ክርስቶስ የሚጠቀልሉ ኦርቶዶክሳዊ ትሩፋቶችና፣ በኦርቶዶክሳዊ መነጽርነት የሚታዩ የተለያዩ እይታዎች ይቀርቡበታል።‼️
ኣስተያየት ለመስጠት => @ZeChristosComments_Bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-09 20:04:59 ሊቀ_ሊቃውንቲ_ብዛዕባ_አሸንዳ_ይናገሩ #ሕቶ_ፋና፦ ኣሸንዳ መዓዝ ምኽባር ተጀሚሩ? #መልሲ፦ ክርስትና ካብ ዝጀመረሉ ጊዜ እዩ ተጀሚሩ። በዓሉ ድማ ናይ ጎይታ ኣዶ ቅድስቲ ድንግል ማርያም እዩ! ኣዶ ክትኾኖ ዝሓረያ ድማ ባዕሉ ጎይታ እዩ! ንሳ ንጽህቲ ኾይና ዝተረኸበት ኣዶ እያሞ ካብ ፍጥረታት ኹሉ ብላዕሊ ኾይና ዝተሓረት እያ። ድሕሪ ጎይታ ዕርገት 15 ዓመት ጸኒሓ ኣብ 64 ዓመታ እያ ዝዓረፈት ...ኣይሁድ…
560 views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 20:00:21 #የፍልሰታ_ስጦታ!... እውነተኛ ታሪክ (...የፍልሰትዋ ተአምር...) ከቅርብ ዓመታት በፊት ነው! በግብፅ ይኖር የነበረው ወጣት ምንም እንኳን ገና በወጣትነቱ በትምህርት፣ ሃብትና ትዳር "የተሳካለት ሰው" የሚባል ቢሆንም ከጥቂት ቀናት በፊት ግን ይመካበት የነበረውን ትዳሩን ጥያቄ ውስጥ ገብቶበታል:: ባላወቀው ምክንያት የሚወዳት ባለቤቱ ከወገብ በታች ፓራላያዝ ትሆናለች:: እርስዋን…
507 viewsedited  17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 23:42:48
ሓዱሽ መንፈሳዊ ዝማሬ

ብዲ/ን አስመላሽ ይትባረክ ዘመቐለ
920 views20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 22:33:08
977 views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 09:48:07 « .. #ለዛቲ_ቤት_ሐነጻ_ወልድ - ሰኔ 21..» ቤተ ክርስቲያን ማለት ትርጉሙ ክርስቲያን የሆነን ሰው (1ቆሮ 3፥16፤ገላ1፥13) የክርስቲያኖች ሕብረትና ጉባኤ (ማቴ 18፥17፤ የሐዋ 5፥11፤ ቆላ4፥15) ክርስቲያኖች የሚሰበሰቡበት፥ ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን የሚቀበሉበት የከበረ የተወደደ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ማለት ነው (የሐዋ11፥26፣ 1ጢሞ 3:15) የሐዲስ ኪዳንዋ ቤ/ክ…
1.3K views06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:43:33 #ሰሙነ ሕማማት ~ #ሓሙስ ~ ፩ይ ሓሙስ ማለት ሐምስቱ/ሓምስ ካብ ዝብል ግዕዛዊ ቃል ዝወፀ ኾይኑ 5ይቲ መዓልቲ ማለት እንትኸውን፣ ካብ ኩለን ዕለታተ-ሕማማት ፍልይ ዝበለ ስያመ፣ ትርጉምን ትውፊትን ዘለዋ እያ። #ሕጽበተ እግር:- በዛ መዓልቲ ጎይታና ክርስቶስ ድንን ኢሉ ናይ ሓዋርያት እግሪ ዝሓጸበሉ እዩ:: በዚ ድማ ብጊዜኡ ዋላኳ ጴጥሮስ "ጎይታይ ከመይ ገይርካ ንስኻ ትሓፅበኒ?" እንተበለ…
918 views19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:43:15 #ሰሙነ_ሕማማት ~ #ረቡዕ ረቡዕ ማለት አርባዕተ ካብ ዝብል ግሲ ዝወፀ ኾይኑ፣ ንፍጥረት 4ይቲ መዓልቲ ማለት እዩ። እዛ ናይ ሕማማት ረቡዕ ድማ 3 ስያመታት ዘለውዋን ዝዝከረላን እያ። ንሳቶም ድማ:- #ማርያም_እንተ_ዕፍረት:- ጎይታ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣብ ቤት ስምዖን እናሃለወ፣ ኣብቲ ሰፈር ስጋኣ ሸይጣ እትነብር ማርያም እትበሃል ሰበይቲ ብምምፃእ፣ ዝሙት ሰሪሓ ዝኣከበቶ 300 ዲናር ድማ "ጎይታ…
907 views19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:42:21 ክርስቶስ ሲሰቀል በዓይናቸው አይተው የፃፉ የታሪክ ጸሓፍያን! 1)ሮማዊው ታሲተስ /Tacitus/:- "ኔሮን ቀሳር የሮምን መቃጠል ወንጀልና አንስቶ ቅጥቱን በዚያን ጊዜ ይጠሉ በነበሩትና በሕዝቡም ዘንድ ክርስቲያኖች ተብለው በነበሩት ላይ ጥሎት ነበር! እነዚህም (ክርስቲያኖች) ስማቸው ክርስቶስ ከሚል የመጣ ሲሆን እርሱም በጢባርዮስ አገዛዝ ዘመን መሪያችን በነበረው በጴንጤናዊው ጲላጦስ ጊዜ በጣም…
909 views19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:41:50 #ወንጌል_የክርስቶስን_ስቅለት_ያረጋግጣል! 1.ማቴ 27፡35 "ከሰቀሉትም በኋላ ልብሱን ዕጣ ጥለው ተካፈሉ" 2.ማቴ 27፡38 "በዚያን ጊዜ ሁለት ወንበዶች አንዱ በቀኝ አንዱም በግራ ከእርሱ ጋር ተሰቀሉ" 3.ማቴ 27፡44 "ከእርሱ ጋር የተሰቀሉት ወንበዶች ደግሞ ያንኑ እያሉ ይነቅፉት ነበር" 4.ማር 15፡24 "ሰቀሉትም ልብሱንም ማን ማን እንዲወስድ ዕጣ ተጣጥለው ተካፈሉ" 5.ማር 15፡27፤…
909 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:41:35 #ክርስቶስ_በፈቃዱ_ተሰቅሎ_ሞቷል! 1. ማቴ 26፡53-54:- "ወይስ አባቴን እንድለምን እርሱም አሁን ከአሥራ ሁለት ጭፍሮች የሚበዙ መላእክት እንዲሰድልኝ የማይቻል ይመስልሃልን? እንዲህ ከሆነስ፦ እንደዚህ ሊሆን ይገባል የሚሉ መጻሕፍት እንዴት ይፈጸማሉ?" 2. ዮሐ 10፡17-18 "ነፍሴን ደግሞ አነሣት ዘንድ አኖራለሁና ስለዚህ አብ ይወደኛል።እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም።…
909 views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ