Get Mystery Box with random crypto!

ቤተ መከላኪያ @ETHIOPIA

የቴሌግራም ቻናል አርማ betemekelakiya — ቤተ መከላኪያ @ETHIOPIA
የቴሌግራም ቻናል አርማ betemekelakiya — ቤተ መከላኪያ @ETHIOPIA
የሰርጥ አድራሻ: @betemekelakiya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 332
የሰርጥ መግለጫ

ክብር እና ሞገስ ለመከላከያ ሰራዊታችን!
********************************
እንካንስ ደስታዬን የሰውነቴን ሰው፣
እንካን ነፃነቴን ፀጋ ክብሬን ትቼው፣
በእናት ሀገር ምድር በሚያውቀኝ በማውቀው፣
ስቃይ መከራዬን አንቺ ዘንድ ያድርገው።
Say No to fake News
Info ና ፎቶለመሰጠት በዚ ይላኩ
@BreBoss
https://youtube.com/shorts/dMNdtCzm5z4?fea

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-08 21:32:00 በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የልዑካን ቡድን ቱርክ ገባ!

በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት ቱርክ ገብቷል፡፡ልዑካኑ የቱርክ መንግሥት ባዘጋጀው ኢ ኤፍ ኢ ኤስ 2022 በተሰኘው ወታደራዊ ልምምድ ላይ ለመሳተፍ ነው ቱርክ የገቡት፡፡

ከዝግጅቱ ጎን ለጎን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከቱርክ አቻቸው ጄነራል ያሳር ጉለር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ከዚህ ባለፈም በአቅም ግንባታና ወታደራዊ ድጋፎች ላይ በትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጠቅሶ ኤፍቢሲ ዘግቧል፡፡
286 views18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 21:31:46
272 views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 12:08:53
404 views09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 12:08:12 ማዕከላዊ ዕዝ ሀገርን ሊያሸብር የሚያስብ ማናቸውንም የጠላት ኃይል መደምሰስ የሚያስችል ወታደራዊ አቅም ገንብቷል።

ዕዙ በተለያየ የመሬት ገፅታ ላይ ሊያጋጥም የሚችል ጠላት ላይ ድል ለመቀዳጀት እና ለመደምሰስ የሚያስችለውንም ወታደራዊ ልምምድ ማድረጉ ተገልጿል።

የማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ እንዳሉት በተለያየ መንገድ ሃገር የማፍረስ አጀንዳ ይዘው በመንቀሳቀስ የህዝቡን ሰላም ለማወክ በሚዳክሩ የጥፋት ሃይሎች ላይ የማያዳግም ርምጃ ለመውሰድ እና የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅ ሰራዊታችን ወታደራዊ አቅሙን በከፍተኛ ደረጃ ገንብቷል።

በዕዙ የኮር አዛዥ የሆኑት ብ/ጀኔራል ተስፋዬ ረጋሳ በበኩላቸው ሰራዊቱ ከዚህ ቀደም ከጠላት ጋር ባካሄዳቸው የአውደ ውጊያ ውሎዎች በርካታ ልምድና ተሞክሮችን እንዳገኘበት ገልፀው፣ አሁን ላይ የተፈጠረለትን ፋታ እደመልካም አጋጣሚ ተጠቅሞ ያደርጋቸው ወታደራዊ ልምምዶች የዝግጁነት ደረጃውን አሳድጎበታል።

በዕዝ ደረጃ በተካሄደው ወታደራዊ ልምምድ ላይ የተገኙ የዕዝ፣ የኮር እና የክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች ሰራዊቱ የደረሰበትን ግዳጅ የመፈፀም አቅም አድንቀዋል።

ማዕከላዊ ዕዝ ለኢትዮጲያ ሰላም መጠበቅ እስከ ህይወት ዋጋ መክፈል የሚችሉ የቁርጥ ቀን ልጆች ያሉበት፣ ህብረት ያደመቀው የሰራዊት ክፍል ነው።

ኤፍሬም አድማሱ
ፎቶግራፍ እምነ ጋሻው
345 views09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 22:23:15 የ6ኛ ዕዝ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦሮች የሚሰጣቸውን ግዳጅ በድል ለመወጣት በሚያስችላቸው ዝግጁነት ላይ እንደሚገኙ ተገለፀ።

በ6ኛ ዕዝ የሜካናይዝድ ዋና አዛዥ ኮ/ል ደሳለኝ ፈይሳ እንደተናገሩት በህግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት የሜካናይዝድ ክፍሎቻችን የጠላትን አንገት በማስደፋት እና ለተዋጊው የጦር ክፍሎቻችን የተኩስ ድጋፍ በመስጠት አኩሪ ስራዎችን ሰርተዋል።

የታጠቅናቸውን ከባድ መሳሪያዎች በማጠናከር እና የተለያዩ ስልጠናዎችን በማካሄድ ብቃት ያለዉ የመሳሪያ ምድብተኞችን በማፍራት በጠላት ላይ የበላይነትን መጎናጸፍ የሚያስችል የዝግጁነት ስራዎችን በሚፈለገው ልክ ሰርተናልም ብለዋል።

በቀጣይ የሚሰጡንን ማንኛውንም ግዳጆች ለመፈጸም የሚያስችል በቂ የሆነ አቅም መገንባት ችለናል ያሉት ኮ/ል ደሳለኝ ፈይሳ የሰራዊቱ ሞራልና ስነ ልቦናዊ ዝግጁነቱም በከፍተኛ ደረጃ መገንባቱን ገልፀዋል።

አለባቸዉ ዳኘ
ፎቶግራፍ ሺመልስ ሹምዬ
312 views19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 22:23:08
284 views19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 17:27:36
284 views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ