Get Mystery Box with random crypto!

በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የልዑካን ቡድን ቱርክ ገባ! በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኢታ | ቤተ መከላኪያ @ETHIOPIA

በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የልዑካን ቡድን ቱርክ ገባ!

በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት ቱርክ ገብቷል፡፡ልዑካኑ የቱርክ መንግሥት ባዘጋጀው ኢ ኤፍ ኢ ኤስ 2022 በተሰኘው ወታደራዊ ልምምድ ላይ ለመሳተፍ ነው ቱርክ የገቡት፡፡

ከዝግጅቱ ጎን ለጎን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከቱርክ አቻቸው ጄነራል ያሳር ጉለር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ከዚህ ባለፈም በአቅም ግንባታና ወታደራዊ ድጋፎች ላይ በትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን በቱርክ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጠቅሶ ኤፍቢሲ ዘግቧል፡፡