Get Mystery Box with random crypto!

Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛

የቴሌግራም ቻናል አርማ best_amharic_quotes — Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ best_amharic_quotes — Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛
የሰርጥ አድራሻ: @best_amharic_quotes
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.46K
የሰርጥ መግለጫ

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች ✨የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊
👇👇👇 Request የሚለውን 1ዴ በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-02 08:48:51
……ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው
#አድዋ

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @Best_Amharic_Quotes

ሼር
13.2K viewsedited  05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 08:35:54
ሁሉም ትውልድ አድዋ አለው
የኔም አድዋ ልቤ ላይ ነው ጀግና ማለት ይቅር ባይ ነው።
#አድዋ

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @Best_Amharic_Quotes

ሼር
13.7K viewsedited  05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 17:41:32 አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትላንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለነሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁን ወገኖች!

     አድዋ

@Best_Amharic_Quotes

ሼር
17.6K viewsedited  14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 17:09:11
#አድዋ
የነፃነት : ገድል : የጥቁር : ድል : አምባ

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @BestAmharic_Quotes

ሼር
17.7K viewsedited  14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 20:30:14 ከፍቶኛል ስልህ እንደናፈከኝ

ሳኮርፍህ እያሰብኩህ እንደሆነ

ሳቅፍህ እንደምሳሳልህ

ስስምህ እንደማፈቅርህ

አይኖቼ ሲያዮህ አለሜ እንደሆንክ

ስታስቀኝ የደስታዬ ምንጭ እንደሆንክ

ስምህን ጠርቼ ስምል ያንተ ብቻ መሆኔን፡፡

እጅህን ስይዝህ እንደማምንህ እወቅ።


@BestAmharic_Quotes

ሼር
20.3K viewsedited  17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 08:44:56
የአብይ ፆም ሁለተኛ ሳምንት
                #ቅድስት

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @BestAmharic_Quotes

ሼር
33.0K viewsedited  05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 20:55:35
በጣም የወደድኩት ግጥም ነው ተጋበዙልኝ

#ሼር እንዳይረሳ

@BestAmharic_Quotes

ሼር
35.5K viewsedited  17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 12:18:34
አትርከስ የለበስከው ልብስ
በዋጋ እንዳይበልጥክ!!

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @BestAmharic_Quotes

ሼር
33.2K viewsedited  09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 20:05:04
በዚህ ቻናል ላይ ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ

ልዩ ቅናሽ ለPromotion ፈላጊዎች በሙሉ

ቻናል
ሽያጮች (ልብስ, ጫማ,
Electronics. (laptops)
ድርጅት / ሱቅ
የፀጉር, የፊት, የፂም ማሳደጊያ ትሪትመንቶች
Educational Consultancy
እንዲሁም ማስተዋወቅ ሚፈልጉትን ሁሉ በቅናሽ ማስተዋወቅ እና ማትረፍ ይችላሉ !

ይሄን  ልዩ ቅናሽ በመጠቀም ለብዙ ኢትዮጲያዊያን ምርቶን ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ ።

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

ያናግሩን


  𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 -  @YAF_SOL2
31.7K viewsedited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 11:48:42
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን
    የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንት
#ዘወረደ

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎች
https://t.me/+TUu8EbLtHiL6Wxd5
      @BestAmharic_Quotes

ሼር
34.2K viewsedited  08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ