Get Mystery Box with random crypto!

Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛

የቴሌግራም ቻናል አርማ best_amharic_quotes — Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ best_amharic_quotes — Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛
የሰርጥ አድራሻ: @best_amharic_quotes
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.46K
የሰርጥ መግለጫ

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች ✨የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊
👇👇👇 Request የሚለውን 1ዴ በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-12-29 19:07:09
የማይበድል ባርያ የማይምር ጌታ የለምና
አቤቱ እኔ ሀጥያተኛውን ይቅር በለኝ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
1.1K viewsedited  16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 08:20:43
ቅዱስ ገብርኤል አንተ ሀገራችንን
ሰላም አድርግልን

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
1.4K viewsedited  05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 22:01:37
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል
አንተ ጠብቀኝ

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
1.7K viewsedited  19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 15:49:09
ገብርኤል ገብርኤል
ስለው ሰምቶ መጣ ወደኔ ፈጥኖ
ሰንሰለቴን በጠሰው
የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
1.1K viewsedited  12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 14:59:52
ገብርኤል ሀያል መልአከ ሰላም መልአከ ብስራት
የምታወጣ የእግዚአብሄርን ልጅ ከሚነድ እሳት
ፍቅርህ ተስሏል በልባችን ፊትህ ቆመናል ባርከን ብለን

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
1.2K viewsedited  11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 13:42:50
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል
ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
1.3K viewsedited  10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 12:37:36
አንዳንድ የሚያስከፉ ነገሮች አሉ
ግን ደሞ ትክክል ናቸው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
1.0K viewsedited  09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 12:21:59
የውሸት ልብ ይዘህ ሰዎች ጋር በቀረብክ ቁጥር የእውነት ልብ ይዘው የሚጠብቁህን ሰዎች ታጣለህና ተጠንቀቅ!

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
1.0K viewsedited  09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 22:10:44 ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን
335 views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 21:59:46
ግን ግን እወድህ ነበረ
ግን ግን ግን ዛሬ ሁሉ ቀረ

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
645 viewsedited  18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ