Get Mystery Box with random crypto!

Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛

የቴሌግራም ቻናል አርማ best_amharic_quotes — Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ best_amharic_quotes — Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛
የሰርጥ አድራሻ: @best_amharic_quotes
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.46K
የሰርጥ መግለጫ

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች ✨የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊
👇👇👇 Request የሚለውን 1ዴ በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15

2022-07-03 11:43:26
ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ ያውቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
@Best_amharic_quotes

ሼር
7.2K viewsedited  08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 11:42:58
ካንተ በላይ ቆንጆ ሞልቶ ያውቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ ግን በምን በለጥካቸው ቆንጆዎቹን አስናካቸው

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
@Best_amharic_quotes

ሼር
6.4K viewsedited  08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 10:33:46
የአንተ ልጅ ሲበላ የእኔ ልጅ ያለቅሳል ፤
የአንተ ቤት ተሰርቶ የእኔ ቤት ይፈርሳል ፤
የአንተ መሬት ታርሶ የእኔ ዳዋ ለብሷል ፤
የአንተ ወይ የእኔ የአንዳችን ቀን ደርሷል ፤

ጊዜ መሃንዲስ ነው ይሰራል ያፈርሳል ።

#ገጣሚ_ህሊና_ደሳለኝ


#SHARE @Best_amharic_quotes
8.3K viewsedited  07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 14:16:12
በፍቅራችን ውስጥ ያለው መራራቅ ናፍቆት ከመጨመር ውጪ ሊለያዩን አይችሉም።

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
@Best_amharic_quotes

ሼር
8.9K viewsedited  11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 14:02:51
ትዝታዎችን እንጂ እሱን መመለ ስ አቃተኝ

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
@Best_amharic_quotes

ሼር
8.0K viewsedited  11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 11:40:58
ኑርልኝ እና ይቅኑብኝ

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
@Best_amharic_quotes

ሼር
9.5K viewsedited  08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 11:40:58
ኑሪልኝ እና ይቅኑብኝ

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
@Best_amharic_quotes

ሼር
8.4K viewsedited  08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 14:48:58
በ BEST አማርኛ ጥቅሶች በተደረገ የጠቅላላ እውቀት ውድድር
1,@Iwantyouforeve
2,@tsebg13
3,Eyob Abreham አሸናፊ ሆናችዋል

ሽልማታችሁን @Amharic_quote_bot በዚህ በመምጣት ውሰዱ!

@Best_amharic_quotes
@Best_amharic_quotes
8.3K viewsedited  11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 12:44:49 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ

@bestamharic_quotes
8.1K views09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 11:39:35
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች
https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
@Best_amharic_quotes

ሼር
12.0K viewsedited  08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ