Get Mystery Box with random crypto!

Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛

የቴሌግራም ቻናል አርማ best_amharic_quotes — Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛 B
የቴሌግራም ቻናል አርማ best_amharic_quotes — Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛
የሰርጥ አድራሻ: @best_amharic_quotes
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.46K
የሰርጥ መግለጫ

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች ✨የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊
👇👇👇 Request የሚለውን 1ዴ በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-02 08:13:31
#አድዋ

እንኳን ለ #127ተኛዉ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን

የዓድዋ ድል (The victory of Adewa)
የመላዉ ጥቁር አፍሪካ የድል በዓል ነዉ

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
1.2K viewsedited  05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 08:49:29 ለአብይ ፆም የሚሆኑ ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምስሎች ከፈለጉ አሉ JOIN ብለው ይቀላቀሉን
388 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 11:58:50
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን
    የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንት
#ዘወረደ

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
1.0K viewsedited  08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 22:18:37
ይቅርታ

እኔ አብይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኳችሁ ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብትሆን ያነዳድኳቹህ

የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃችኋለሁ ሁላችሁም በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ

የዓብይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
830 viewsedited  19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 21:47:45
የማይነጋ ሌሊት
የማያልፍ ቀን የለም!

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
1.2K viewsedited  18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 17:21:15
አደይ ድራማን ቪዲዮ የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ቻናሉን ይቀላቀሉ
327 views14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 11:07:07 አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው

ለወጣ 100 ብር ካርድ
ለወጣ 50 ብር ካርድ
ለወጣ 25 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
958 views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 17:12:03
ለመሄድ ብዙ ምክንያት ቢኖረኝም ለመቆየት አንድ ምክንያት ስፈልግ ነበር።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
2.5K viewsedited  14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 17:11:58
የኔ ያልሆኑትን ነገሮች ሁሉን ትቼ ስሄድ ህይወት የኔ የሆኑትን አዘጋጅታ እንደምትጠብቀኝ አምናለሁ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
2.4K viewsedited  14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-22 14:17:46
ደጅሽ ላይ ቆሟል!

ይሄን አሪፍ ድራማ በዩትዩብ ለመመልከት




https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  @Best_amharic_quotes

ሼር
8.6K viewsedited  11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ