Get Mystery Box with random crypto!

ከፍቶኛል ስልህ እንደናፈከኝ ሳኮርፍህ እያሰብኩህ እንደሆነ ሳቅፍህ እንደምሳሳልህ ስስ | Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛

ከፍቶኛል ስልህ እንደናፈከኝ

ሳኮርፍህ እያሰብኩህ እንደሆነ

ሳቅፍህ እንደምሳሳልህ

ስስምህ እንደማፈቅርህ

አይኖቼ ሲያዮህ አለሜ እንደሆንክ

ስታስቀኝ የደስታዬ ምንጭ እንደሆንክ

ስምህን ጠርቼ ስምል ያንተ ብቻ መሆኔን፡፡

እጅህን ስይዝህ እንደማምንህ እወቅ።


@BestAmharic_Quotes

ሼር