Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ አርሰናል የኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ arsenalyenga — ኢትዮ አርሰናል የኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ arsenalyenga — ኢትዮ አርሰናል የኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @arsenalyenga
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.49K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እርካታ ኢትዮ አርሰናል የኛ™

ስለተከተሉን እናመሰግናለን
ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-09 18:48:10
ማርቲን ኦዴጋርድም በሰኞ እለት ከእረፍት መልስ ክለባችንን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል !

@ARSENALYENGA
679 views15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 17:11:20
| ፋብሪዚዮ ሮማኖ ከQueGolazo Podcast ጋር በነበረው ቆይታ አሁን አርሰናል ሌሎች የዝውውር ኢላማዎች ላይ እንዳሉት አስታውቋል።

ስለ ቤኔፊካው ተከላካይ ግሪማልዶ ሲጠየቅም ዝውውሩ እንዳልተቃረበና በመጪዎቹ ቀናት ምን እንደሚፈጠር እናያለን ሲል ምላሽ ሰቷል።

@ARSENALYENGA
701 views14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 17:10:46
ዊሊያም ሳሊባ ሰኞ የ አርሰናል ስብስብን ይቀላቀላል!

@ARSENALYENGA
687 views14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 15:54:17
በፖርቱጋል የሚታተመው ጆርናል ዴ ኖቲሲያስ እንደዘገበው አርሰናል የቤኔፊካውን የግራ መስመር ተከላካይ አሌክስ ግሪማልዶን ለማስፈረም ያላቸውን ፍላጎት አጠናክረዋል እናም በዚህ ሳምንት የ7 ሚልዮን ዩሮ ጥያቄ ሊያቀርቡ ተዘጋጅተዋል ይህም ከቤንፊካ ፍላጎት ጋር የሚጣጣም ነው።

@ARSENALYENGA
707 viewsedited  12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:49:53
| አርሰናል ሉካስ ቶሬራ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አሜሪካ የሚጓዘው የአርሰናል ስብስብ ውስጥ እንደሚካተት መናገሩን የቶሬራ ወኪል አረጋግጧል።

@ARSENALYENGA
761 views10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:22:41
ገብርኤል ኢየሱስ፡ "በጣም ኩራት ይሰማኛል። በዚህ ትልቅ ክለብ በመገኘቴ እኮራለሁ። ከቡድን ጓደኞቼ ጋር አራት እና አምስት ቀናትን አብሬ ቆይቻለው። አርሰናል ቤት ውስጥ እንድሆን ስለሚያደርጉኝ ነው ።ለመጫወት መጠበቅ አልቻልኩም በእኛ አስደናቂ ስታዲየም።

@ARSENALYENGA
772 views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:16:02
በመድፈር ጠርጥሮ የነበረው ቶማስ ፓርቴ ነው !

ነገሩ እንዲህ ነው። የቀድሞ ፍቅረኛዋ እንዲጋቡ ጥያቄ ስታቀርብለት እምቢ ካላት በዋሃላ ነገሮችን አውቃ አመቻችታ የሷን ጓደኛ ደፈረ ብላ ልታሳስረው አስባ ነበር። ነገር ግን በሁለት ኬዞች የተጠረጠረው ፓርቴ ነፃ ሆኗል።

@ARSENALYENGA
751 views09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 11:54:06
በርንድ ሌኖ ወደ ፉልሃም ለመዘዋወር ተቃርቧል ። ተጫዋቹ ትላንት ማምሻውን ስብስቡን ለቆ ወጥቷል ። [ BILd]

@ARSENALYENGA
736 views08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:17:08
እንኩዋን ለ1443ኛዉ የኢድ አል አድሃ አረፋ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

Eid mubarek

@ARSENALYENGA
877 views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:05:08
ሌሎች ከጨዋታው የተገኙ ምስሎች

@ARSENALYENGA
825 views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ