Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ አርሰናል የኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ arsenalyenga — ኢትዮ አርሰናል የኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ arsenalyenga — ኢትዮ አርሰናል የኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @arsenalyenga
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.49K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እርካታ ኢትዮ አርሰናል የኛ™

ስለተከተሉን እናመሰግናለን
ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-01 14:40:05 ክለባችን ለዳግላስ ልዊዝ 22 ሚልዮን እንዳቀረበ እየተገለፀ ነው
777 views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:38:02 ልክ በዛሬው ቀን 2020 ላይ ነበር ምርጡን ተከላካያችንን ጋብሬል ማጋሌስን ያስፈረምነው ዛሬ ደግሞ ሌላኛውን ብራዚላዊ ልናስፈርም ተቃርበናል።

@Arsenalyenga
770 views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:33:05
ጄሱስ " የነገው ልምምድ ላይ እንገናኛለን ዳጊ"

አርሰናል ሙሉ ትኩረቱን እዚ ዝውውር ላይ አድርጎል ዝውውር አሁን ላይ የመሳካት እድሉ በጣም ከፍ ያለ ነው በኔ እምነት 90% እርግጠኛ ነኝ ዳጊ የመጨረሻ ፈራሚያችን ይሆናል።

ስለዚ ዝውውር ምን ታስባላቹ?

@Arsenalyenga
772 views11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:25:06
| አርሰናል ከዳግላስ ሊዊዝ ጋር በግል ጉዳይ ከስምምነት መድረስ ችሏል ።

[Rudy galetti]

@Arsenalyenga
758 views11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:22:04
በ2018 ፔፕ ጋርዲዮላ በስራ ፍቃድ ጉዳዮች ምክንያት ዳግላስ ሉዊዝ ለማንቸስተር ሲቲ እንዳይጫወት እእንደተከለከለ ሲያውቅ በሚቀጥሉት ወራት እና አመታት ሉዊዝ የሚጠቅመውን እና በቦታው እንዴት አሪፍ መሆን እንደሚችል የሚገልጽ የቪዲዮ ፋይል ልኮለት ነበር።

@Arsenalyenga
746 views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:17:03
አርሰናል ለዳግላስ ሉዊዝ የ20 ሚሊየን ፓውንድ ጥያቄ አቅርቧል ፤ ክለቡ አሁን ላይ የአስቶንቪላን ምላሽ እየጠበቀ ነዉ።

[ Independent ]

@Arsenalyenga
742 views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:15:31
የ ዝውውር መስኮት መዝጊያ ሰዓት

| ጀርመን 11 ሰዓት ቀን
| ጣልያን 1 ሰዓት ማታ
| ስፔን ሊሊት 6 ሰዓት
| እንግሊዝ ለሊት 6 ሰዓት
| ፈረንሳይ ለሊት 7 ሰዓት

አብራችሁን ቆዩ

ዛሬ እንዲያስፈርሙ የሚፈልጉትን አንድ ተጫዋች ይጥቀሱ!


@ARSENALYENGA
734 viewsedited  11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:12:57
አርሰናል ከዳግላስ ሉዊዝ ጋር በግል ውል ስምምነት ላይ ለመድረስ ተዘጋጅቷል። ዳግላስ በዝውውሩ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አለው።

የዝውውሩ ሁኔታ በሂደት ላይ ነው። የመጨረሻ ቀን ድርድር አሁንም በክለቦች መካከል ቀጥሏል እንጂ ቀላል አይደለም።

- ፋብሪዝዮ ሮማኖ

@Arsenalyenga
710 views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:12:57
ዎልቭሶች ለዴንዶንከር ዝውውር ከአስቶንቪላ የቀረበላቸውን ጥያቄ ተቀብለዋል።

በዳግላስ ሉዊዝን ጉዳይ የሚወጡ መረጃዎችን እናቀርባለን።

@Arsenalyenga
689 views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:12:57
ሄክቶር ቤለሪን ባርሴሎናን ለመቀላቀል ተቃርቧል!

@Arsenalyenga
685 views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ