Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ አርሰናል የኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ arsenalyenga — ኢትዮ አርሰናል የኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ arsenalyenga — ኢትዮ አርሰናል የኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @arsenalyenga
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.49K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እርካታ ኢትዮ አርሰናል የኛ™

ስለተከተሉን እናመሰግናለን
ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-31 23:37:42
የ ቪሊ ደጋፊዎች አቻ ከሆኑ በኋላ ራምስዴልን ማርትኔዝ ካንተ ይሻላል እያሉ ሲያበሽቁት ነበር አርሰናል ወዲያው በ አንድ ደቂቃ ልዩነት ግብ ሲያገባ ራምስዴል በተራው እንዲ አብሽቋቸዋል

አቦ ራማ ትለያለሽ

@Arsenalyenga
390 views20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:31:37 አምስተኛው ድላችን እንዴት ነበር እንደ ሲቲ 6 ባናገባም ነጥብ እንበልጣቸዋለን ቀጣይ ሻሼ መጣንልሽ
449 views20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:26:30
5ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

     ጨዋታው ተጠናቀቀ

አርሰናል 2-1 አስቶን ቪላ
ጄሱስ 31' ዳግላስ 74'
ማርቲኔሊ 77'

@ARSENALYENGA
508 views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:19:02 ቪላዎች አቻ ለመሆን እየተጣጣሩ ነው
539 views20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:18:49 የባከነ 5 ደቂቃ ተጨምሯል!
538 views20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:18:32
ካለፈው የውድድር ዘመን መጀመሪያ ጀምሮ ከ21 ዓመት በታች በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ግብ ያስቆጠሩት ተጫዋቾች ፡-

11 - ቡካዮ ሳካ
9 - ጋብርኤል ማርቲኔሊ

ካለፈዉ የውድድር ዘመን መጀመሪያ ጀምሮ ከ21 ዓመት በታች በፕሪምየር ሊጉ ብዙ አሲስት ያደረጉ ተጫዋቾች ፡-

9 - ቡካዮ ሳካ
6 - ጋብርኤል ማርቲኔሊ

SHARE'' @ARSENALYENGA
508 views20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:17:10 ንኬቲያ ድንቅ ስራ
508 views20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 05:50:10
€50m የተገመተው አማካኝ እሱን ለማስፈረም አርሰናል ሲገፋበት ተጨዋቹ ክለቡን ለመልቀቅ ጠየቀ።

አርሰናል ፓኬታን የማስፈረም ተስፋ ጨምሯል በእሁዱ እትም L'Equipe (በGFFN) ይዞት እንደወጣው ከሆነ ፓኬታ ሊዮንን ለቆ ለመውጣት እንደጠየቀ ይናገራሉ።

በ MediaFoot ዘገባ መሰረት ሊዮን ለፓኬታ ወደ 50 ሚሊዮን ዩሮ አካባቢ ይጠይቃል።

@ARSENALYENGA
584 views02:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:51:09
አርሰናል ለሊዮኑ አማካኛ ሉካስ ፖኩዌታ የመጀመሪያ የዝውውር ጥያቄ በ 24 ሰአታት ውስጥ ለማቅረብ ተጀጋጅቷል [ EKREMKONUR]

@ARSENALYENGA
714 views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 18:58:33
የ#AFTV ተንታኞች ከኢዱ ጋር ተገናኝተው ስለ ዝውውር እና ሌላም ነገር አውርተዋል።

@ARSENALYENGA
727 views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ