Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ አርሰናል የኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ arsenalyenga — ኢትዮ አርሰናል የኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ arsenalyenga — ኢትዮ አርሰናል የኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @arsenalyenga
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.49K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እርካታ ኢትዮ አርሰናል የኛ™

ስለተከተሉን እናመሰግናለን
ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-09-01 00:15:31
መልካም አዳር

@ARSENALYENGA
167 views21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:09:39
አርቴታ ስለ ዝውውር

ነገሮች ተለውጠውጠዋል ምክንያቱም ፓርቴ እና ኢልኔኒይ ተጎድተዋል። በገበያው ውስጥ አማራጮችን እየተመለከትን ነው። እናም ትክክለኛው አማራጭ መምጣቱን እንመለከታለን።

@Arsenalyenga
189 views21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:04:56
የጨዋታው ኮከብ!

@Arsenalyenga
213 views21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:59:59
አርቴታ ስለ ኦዴ ጉዳት

እግሩ ላይ መጥፎ ምት አጋጥሞታል። እናም አብጧል እስካሁን ምን ያህል መጥፎ እንደሆነ አላወቅንም
273 views20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:52:53
ጋብሬል ማርቲኔሊ በዛሬው ጨዋታ ያስመዘገበው ቁጥራዊ መረጃ

36 ኳስ አቀበለ
6 አንድ ለአንድ ግንኙነቶች አሸነፈ
62 የኳስ ንክኪ
2 ቁልፍ ኳሶችን አቀበለ
4 ድሪብል
1 ግበ አስቆጠረ
304 views20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:51:07
ሳምቢን ሲያጣጥሉ የነበሩ ሰዎች አሁን ከጨዋታው በኋላ ልክ እንደ አይነስውር እያስመሰሉ ነው አሉ

Share @Arsenalyenga
300 views20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:48:36
Gabriel Martinelli on Gabriel Jesus:

እሱ አውሬ ነው ሁሉም ቦታ ላይ አለ

“ይሄን ያሸናፊነት መንፈስ መቀጠል አለብን"

Share @Arsenalyenga
330 viewsedited  20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:45:59
ታጋይ ፣ ሟች ፤ ወኔ ፣ ቁርጠኝነት

ጋቢ በቃ ትለያለህ
331 viewsedited  20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:44:26
333 views20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 23:41:46
አርሰናል ከ አምስት ጨዋታ አምስቱንም ድል ማረግ የቻለ ብቸኛው ቡድን እና የሊጉ መሪ ነው!

ልክ እንደ ሊጉ መሪ ቆፍጠን እያልን ጎበዝ!

@Arsenalyenga
360 views20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ