በፖርቱጋል የሚታተመው ጆርናል ዴ ኖቲሲያስ እንደዘገበው አርሰናል የቤኔፊካውን የግራ መስመር ተከላካይ አሌክስ ግሪማልዶን ለማስፈረም ያላቸውን ፍላጎት አጠናክረዋል እናም በዚህ ሳምንት የ7 ሚልዮን ዩሮ ጥያቄ ሊያቀርቡ ተዘጋጅተዋል ይህም ከቤንፊካ ፍላጎት ጋር የሚጣጣም ነው። @ARSENALYENGA 707 viewsedited 12:54