Get Mystery Box with random crypto!

ሳይንስኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ anteneg — ሳይንስኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ anteneg — ሳይንስኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @anteneg
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.99K
የሰርጥ መግለጫ

"General Knowledge Centers"
#Philosophy and physics.
#Technology and sciences.
#Entrepreneurship and business.
#World history and political sciences.
#Psychology and leadership.
#Sport and motivational speech.
#New information.

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-02 22:34:59 0...to...∞ pinned «የደራሲው ባዮግራፊ አንተነህ ጌታቸው በመስከረም 1/1991 ዓ.ም ከአዲስ አበባ 85 ኪ.ሜ ርቀት በምትገኘዋ ጉራጌ ዞን ጥያ ከተማ ተወለደ፡፡ የበጥያ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርን የተከታተለ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪውን በፊዚክስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 4ኪሎ ግቢ በ2013 ዓ.ም በማዕረግ ጨርሷል፡፡ ከአስር በላይ የምርምር ስራዎች ያሉት ሲሆን በተለይም ዘመናዊ ኦርጋኒክ ማዳበሪያ…»
19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 22:30:53 የደራሲው ባዮግራፊ

አንተነህ ጌታቸው በመስከረም 1/1991 ዓ.ም ከአዲስ አበባ 85 ኪ.ሜ ርቀት በምትገኘዋ ጉራጌ ዞን ጥያ ከተማ ተወለደ፡፡ የበጥያ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርን የተከታተለ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪውን በፊዚክስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 4ኪሎ ግቢ በ2013 ዓ.ም በማዕረግ ጨርሷል፡፡

ከአስር በላይ የምርምር ስራዎች ያሉት ሲሆን በተለይም ዘመናዊ ኦርጋኒክ ማዳበሪያ የፈጠራ ስራው ለኢትዮጵያ የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ተስፋ ተጥሎበታል፡፡ አንተነህ ለስነጽሑፍ ከፍተኛ የሆነ ፍላጎት ያለው ሲሆን አራት መጽፍቶችን ያዘጋጀ ሲሆን ይህ ‹‹ማወቅ›› የሚለው መፅሐፉ በተለይም ሰዎች ለሚያነሷቸው የተለያዬ ጥያቄዎች ለምሳሌ ቴክኖሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባይሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ፣ ህብረተሰብ፣ ስፖርት እና ጂኦግራፍ እነዚህን መሠረት አድርጎ ጥያቄዎች ያነሳል፤ እንዲሁም መልሶቹንም በደንብ አብራርቶ ይመልሳል።



የደራሲው አስተያየት

ይህ መፅሐፍ እንዳዘጋጅ ያነሳሳኝ ዋናው ምክንያት ብዙ ያልተመለሱ ጥያቄዎች እና ብዙ ሰዎች የሚጠይቁትን ጥያቄዎች የሚያብራራ መፅሐፍ እንድፅፍ አነሳስቶኛል፤ ስለዚህም የብዙዎቻችን ጥያቄ የሚመልስ እና አዲስ ነገሮች የምናውቅበት መፅሐፍ ነው። መፅሐፉ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች ቴክኖሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባይሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ፣ ህብረተሰብ፣ ስፖርት እና ጂኦግራፍ እነዚህን መሠረት አድርጎ ጥያቄዎች ያነሳል፤ እንዲሁም መልሶቹንም በደንብ አብራርቶ ይመልሳል።

ማወቅ አዲስ ነገርን እንድንፈጥር ያነሳሳናል። ስናውቅ ነገሮች በቀላሉ መረዳት እንችላለን። እንዲሁም ስናውቅ እናሸንፋለን። ለምሳሌ፡ "የቴኒስ ጨዋታ ማሸነፍ ብትፈልግ ግዴታ የቴኒስ እግጋት ማወቅ ይጠበቅባል!" ለዚህ ነው ማወቅ የተግባሮች ሁሉ መነሻ የሆነው። ይህ የሁሉም ሰው ጥያቄ ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። መፅሐፉ ገዝታችሁ የማይገዛውን እውቀት ያግኙ/ ይገብዩ። እውቀት ዘላለማዊ ነው። የአወቁትም ማሳወቅ የማወቅ ጥበብ ነው። በሁሉም ሰው እድሜ የተዘጋጀ መፅሐፍ ነው።

•••

"ማወቅ እና የእውቀት መንገድ" በአንተነህ ጌታቸው
በቅርብ ቀን…
ይሸመት…
ይነበብ…
109 viewsAnteneh Getachew, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 22:30:53
94 viewsAnteneh Getachew, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 22:20:45 "የግል ጉዳይህን ኹሉ በህብረት አታስብ አለዚያ ጥገኛ ሆነህ ትቀራለኽ!"
145 viewsAnteneh Getachew, 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 17:18:47 "መሳሳትህን አትጥላው መውደቅም መሸነፍ አይደለም ግን አንድ ነገር አስታውስ የተሸነፍከው ያቆምክ እለት ነው!"

ማርቲን ሉተርም በአስገራሚ ንግግሩ እንዲህ ብሏል.......

"መሮጥ ቢያቅትህ ተራመድ.. መራመድ ቢያቅትህ ዳዴ በል....ዳዴ ማለት ቢያቅትህ ተንፏቀቅ ግን በፍፁም እንዳታቆም!"
440 viewsAnteneh Getachew, edited  14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:19:41 "የውጤታማ ሰዎች የእለት ተእለት ልምድ......!!"

ጊዜን በአግባቡ መጠቀም...!!
ተጨማሪ ነገሮችን ለማወቅ መጣር.....!!
ዓላማቸውን ለማሳካት በፅናት መትጋት...!!
ጥሩ አድማጭ መሆን...!!
ጠቃሚ ነገሮች ላይ ትኩረት ማድረግ...!!
አማራጮችን ማየት መቻል..!!
539 viewsAnteneh Getachew, 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 21:01:19 ብዙ ገንዘብ ሲኖርህ እይታህ ይጋረዳል።
ያነበብካቸው መፅሐፍት ትንሽ ከሆኑ እይታህም ትንሽ ይሆናል።
ብዙ መፅሐፍት ስታነብ እና ተመጣጣኝ ገንዘብ ሲኖርህ እይታህም ሰፊና ግልፅ ይሆናል።
ምንም መፅሐፍት ካላነበብክ ምንም እይታ አይኖርህም።
507 viewsAnteneh Getachew, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 05:17:07 "ታላቅ ዘፋኝ የሚባለው ዝምታችንን የሚያዜምልን ነው።"
276 viewsAnteneh Getachew, 02:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 21:11:09 "የሰዎችን አይተኽ መመኘት ስታቆም ራስህን ማግኘት ትጀምራለህ!"
585 viewsAnteneh Getachew, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 21:47:53 "መሄድ ስትጀምር መንገዱ ይመጣል!!!...... የእውቀት መንገድ መፅሐፍ
2.0K viewsAnteneh Getachew, 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ