Get Mystery Box with random crypto!

'መሳሳትህን አትጥላው መውደቅም መሸነፍ አይደለም ግን አንድ ነገር አስታውስ የተሸነፍከው ያቆምክ እ | ሳይንስኛ™

"መሳሳትህን አትጥላው መውደቅም መሸነፍ አይደለም ግን አንድ ነገር አስታውስ የተሸነፍከው ያቆምክ እለት ነው!"

ማርቲን ሉተርም በአስገራሚ ንግግሩ እንዲህ ብሏል.......

"መሮጥ ቢያቅትህ ተራመድ.. መራመድ ቢያቅትህ ዳዴ በል....ዳዴ ማለት ቢያቅትህ ተንፏቀቅ ግን በፍፁም እንዳታቆም!"