Get Mystery Box with random crypto!

ሳይንስኛ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ anteneg — ሳይንስኛ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ anteneg — ሳይንስኛ™
የሰርጥ አድራሻ: @anteneg
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.99K
የሰርጥ መግለጫ

"General Knowledge Centers"
#Philosophy and physics.
#Technology and sciences.
#Entrepreneurship and business.
#World history and political sciences.
#Psychology and leadership.
#Sport and motivational speech.
#New information.

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-19 06:55:10 https://t.me/afroRead
386 viewsAnteneh Getachew, 03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 21:40:46 https://www.youtube.com/channel/UCir-IDRy5-guARCmhmtSp1A
283 viewsAnteneh Getachew, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 20:57:59 በቅርብ ቀን በ https://play.google.com/store/apps/details (አፍሮሪድ ሞባይል አፕ) ላይ ይለቀቃል፤ በtelebirr ገዝተው ያንብቡ!!
252 viewsAnteneh Getachew, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 20:57:59
248 viewsAnteneh Getachew, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 20:57:59
207 viewsAnteneh Getachew, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 20:51:59
#AfroRead #የኢማናዊት_ሐብታሙ የመጀመሪያ ስራዋ የሆነውን "ምኞት የግጥም መድብል" ን አሳትሞ ለሰፊው የስነ ጽሑፍ አፍቃሪያን በዓለም ዙሪያ ተደራሺ ሲያደርግ ደስታ ይሰማዋል።

#ወጣትና_ጀማሪ ደራሲያን ስራዎቻቸውን "በፍላሽ ላይ ይዘው #በቫይረስ የሚጠቃበት፣ #በወረቀት ላይ ጠርዘው #ቁም_ሳጥናቸው ውስጥ ሻግቶ የሚቀርበት ጊዜ አክትሟል።

#አንጋፋ_ደራሲያን ጊዜ፣ ጉልበትና፣ እውቀታቸውን አንጠፍጥፈው ሲያቃ በ 1000 እና 2000 ኮፒዎች ተደራሽነታቸው ተወስኖ አይቀርም #AfroRead ዘመኑን ዋጅቶ በመጣው ዘመናዊ የሞባይል መተግበሪያው #በeBook እና #AudioBook በዓለም ላይ በማሰራጨት ደራሲያንን እና ተደራሲያንን በቦታና በጊዜ ያልተገደበ አገልግሎትን ፈጥሯል።

#ደራሲያን፣ #አሳታሚዎች፣ #አከፋፋዮች ጋር አብረን የምንሰራበት እድሎች ሰፊ ስለሆኑ በ 090003333 ደውሉልን።

የአፍሮሪድ #AfroRead መተግበሪያ ለህፃናትና ለአዋቂ የሚሆኑ መፅሃፎችን በቀላሉ የሚያገኙበት የማንበቢያ ግዜ ለሌላቸው ደግሞ በድምፅ ተቀርፀው መስማት እንዲቻሉ #AudioBook ያለው ነው።

#afroRead
#EthiopianBooks
#ECW
AfroReadApp.com

አፍሮሪድ ሞባይል አፕ።
Afroreadapp.com አልያም

ከ google play store፡
https://play.google.com/store/apps/details...

ከ Apple Store: https://apps.apple.com/app/afrorread/id1570713916

AfroReadApp.com
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks #ReadListenCultivateTheMind
187 viewsAnteneh Getachew, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 20:51:58
"ዛጎል" በኢትዮጵያ ስነ ጽሁፍ እምብዛም ትኩረት ባልተሰጣቸውና በተለምዶ "ቡዳ" ተብለው በሚጠሩና መገለል ስለሚደርስባቸው ማኅበረሰቦች አካላዊና ኅሊናዊ ጉዳት ላይ ያጠነጠነ ረጅም ልብወለድ ነው።

ይህንን ተወዳጂ መጽሐፍ AfroRead ሞባይል መተግበሪያ ላይ ገዝተው ያንብቡት።

#AfroRead የማንበብ ባህልን የሚያዳብር፣ ደራሲዎች በቀላል ወጪ ስራዎቻቸውን ለአንባቢ እንዲያደርሱ የሚያግዝ የሞባይል መተግበሪያ ነው።

#የአፍሮሪድ #AfroRead መተግበሪያ ለህፃናትና ለአዋቂ የሚሆኑ መፅሃፎችን በቀላሉ የሚያገኙበት የማንበቢያ ግዜ ለሌላቸው ደግሞ በድምፅ ተቀርፀው መስማት እንዲቻሉ #AudioBook ያለው ነው።

#afroRead
#EthiopianBooks
#ECW
AfroReadApp.com

Please visit us at #Gerji_Alfoz_Plaza 5th Floor 516 A/B or call +251 907003333

አፍሮሪድ ሞባይል አፕ።
Afroreadapp.com አልያም

ከ google play store፡
https://play.google.com/store/apps/details...

ከ Apple Store: https://apps.apple.com/app/afrorread/id1570713916

AfroReadApp.com
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks #ReadListenCultivateTheMind
177 viewsAnteneh Getachew, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 20:51:58
Listen our interview about #AfroREad with #EthioFM108.7

- #AfroRead ምንድን ነው?
- AfroRead መቼና በነማን ተመሰረተ?
- AfroRead ለኢትዮጵያ እና አፍሪካ ስነጽሑፍ ምን ይዞ መጣ?
- AfroRead ለደራሲያን እና አንባብያን ምን በረከትን ይዞ መጣ?
- AfroRead ደራሲያን ስራዎቻቸውን እንዴት ማሳተም ይችላሉ?
- AfroRead አንባቢዎች እንዴት መጽሐፍትን መግዛት ይችላሉ በምን?
#AfroRead (ን) በተመለከተ እነዚህንና ሌሎች ወሳኝ ጥያቄወችን መልስ የምታገኙበት ነው፡፡ አድምጡት፡፡

Please visit us at #Gerji_Alfoz_Plaza 5th Floor 516 A/B or call +251 907003333
አፍሮሪድ ሞባይል አፕ።
Afroreadapp.com አልያም
ከ google play store፡
https://play.google.com/store/apps/details...
ከ Apple Store: https://apps.apple.com/app/afrorread/id1570713916
Read it on AfroRead: AfroReadApp.com
#Read. Listen. Cultivate the mind
#Ethiopia #AfroRead
#EthiopianBooks #ReadListenCultivateTheMind
201 viewsAnteneh Getachew, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 21:59:09 "ውሸት ብትናገር ሰዎች ያምኑሃል፣ ይህ የሚሆነው ግን ከሥልጣን ጋር ሲሆን ነው።"

አንቶን ቼኾቭ
888 viewsAnteneh Getachew, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ