Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ገንዘብ ሲኖርህ እይታህ ይጋረዳል። ያነበብካቸው መፅሐፍት ትንሽ ከሆኑ እይታህም ትንሽ ይሆና | ሳይንስኛ™

ብዙ ገንዘብ ሲኖርህ እይታህ ይጋረዳል።
ያነበብካቸው መፅሐፍት ትንሽ ከሆኑ እይታህም ትንሽ ይሆናል።
ብዙ መፅሐፍት ስታነብ እና ተመጣጣኝ ገንዘብ ሲኖርህ እይታህም ሰፊና ግልፅ ይሆናል።
ምንም መፅሐፍት ካላነበብክ ምንም እይታ አይኖርህም።