Get Mystery Box with random crypto!

Abu Taymiyyah Amir Mohammed

የቴሌግራም ቻናል አርማ amirposts — Abu Taymiyyah Amir Mohammed A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amirposts — Abu Taymiyyah Amir Mohammed
የሰርጥ አድራሻ: @amirposts
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.18K
የሰርጥ መግለጫ

‏قال الإمام الأوزاعي رحمه الله
«عليك بآثار من سلف وإن رفضك الناس، وإياك ورأي الرجال وإن زخرفوه بالقول؛ فإن الأمر ينجلي وأنت منه على طريق مستقيم».
🖋 أبو تيمية عامر بن محمد الولقطي

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-29 11:39:26 ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ አብዱል ወሃብ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ

"እኔ በባይተዋርነት ጊዜ ወደ አላህ ከሚያቃርቡ ነገሮች የመልዕክተኛውን ﷺ መንገድ ከመያዝ የሚበልጥ አንዳችም ነገር አላውቅም"።

ምንጭ ‏مؤلفاته (٢٨٨/٦)

https://t.me/Amirposts/5457
131 viewsAbu Taymiyyah Amir Mohammed, edited  08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:31:40 የሽርክ ሰዎችና የቢዲዓ ሰዎች ሲጋለጡ ኢብን ባዝ ዘመኑ የሪፉቅ ዘመን ነው ብለዎል ለሚለው ሸይኽ ኢልያስ አሕመድና መሰሎቹ መልስ(ረድ)

በአዲስ አበባ,አንፉ መስጂድ, ጁማደሳኒ 3/1442 ሂጅሪ, ከተሰጠው ትምህርት የተወሰደ ነው!!

Sadat Kemal


https://t.me/Sunnah_Media/1862

ቻናል

https://t.me/Amirposts/2749

https://t.me/Amirposts/5456
131 viewsAbu Taymiyyah Amir Mohammed, edited  08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:25:14 እውን ውዱ

ወንድማችን ሳዳት ከማል

" ተሳዳቢ " ነውን ?

ቻናል ላይ መውጣት ቁም ነገር አይደለም ሀቅ እስካልተናገርክ ድረስ።

አላማዬ ሽርኩን ሽርክ ማለት ነው።

አረ! አቂዳህን በጠራራ ፀሀይ ዘረፉህ ስትለው ሀሜት ይልሀል።



የሰው ነውር አታውጡ ይባላል ለምን ነውር ከሆነ በአደባባይ ያወጡታል

ተጠንቀቋቸው!

የጠሀ
የሙሐመድ አወል
የሀሰን ታጁ


23:41'

21.7 MB

በ Abu Taymiyyah Amir Mohammed ቻናል


https://t.me/Amir_As_Salafiyyah/

Amir Mohammed(አሚር ሙሐመድ)

https://t.me/Amirposts/5455

https://t.me/Amirposts/
104 viewsAbu Taymiyyah Amir Mohammed, edited  08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:23:44
#المعتقد_الصحيح_في_سؤال_وجواب ( 12 )

المعتقد الصحيح في حكم من وقع في الكبائر


- ما حكم من وقع في الكبائر ؟
- هل صاحب الكبائر مؤمن كامل الإيمان ؟
- هل هناك منافاة بين تسمية المرء : (فاسقا) وتسميته : (مسلما) ؟
- ما أقسام الكفر، والشرك، والظلم، والفسوق ؟
- اذكر مثالا للكفر الأكبر، والظلم الأكبر، والفسق الأكبر ؟
- اذكر مثالا للكفر الأصغر، والظلم الأصغر، والفسق الأصغر ؟

https://t.me/Amirposts/5454
111 viewsAbu Taymiyyah Amir Mohammed, edited  08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 14:04:19 خريطة كتاب العبودية.pdf

https://t.me/Amirposts/5453

https://t.me/Amirposts/
158 viewsAbu Taymiyyah Amir Mohammed, edited  11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:21:55 ብርቱና አስጨናቂ ጉዳይ በህይወቱ ገጥሞት ለተጨነቀ ሰው ምላስ ላይ ቀላል የሆነ ዚክር፦
.
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : من أصابه هم أو غم أو سقم أو شدة فقال : الله ربي لا شريك له كشف ذلك عنه
.
የአሏህ መልዕክተኛ "ﷺ" ሲናገሩ፦
.
“ጭንቀት ወይንም ድብርት ለተጫጫነው፣ ህመም ለተሰማው፣ መከራ የወደቀበት ሁሉ ይህንን ይበል፦
..
"አሏሁ ረቢ ላሸሪከ ለሁ"
(ጌታየ አሏህ ነው፤ ምንም አጋር የለውም) (ይህንን ካለ) መከራው ከሱ ይወገዳል።
.
● [صحيح الجامع ٦٠٤٠ ، حسنه الألباني]

https://t.me/Amirposts/5452

https://t.me/Amirposts/
182 viewsAbu Taymiyyah Amir Mohammed, edited  17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:44:13 خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

الهاتف النقال وآدابه
ተንቀሳቃሽ ስልክ እና አደቦቹ

ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

محرم/28/ 1444

አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
      ↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6281
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6281
153 viewsAbu Taymiyyah Amir Mohammed, 16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:40:18 በስልክህ ጉዳይ የውመል ቂያማ አላህ ፊት ትጠየቃለህ።

እያንዳንዱ ስለፃፍከው ፅሁፍ
በስልክ ስለምትመለከተው ነገር
ሼር፣ ላይክ፣ ኮመንት ስላደረገው
ስለምትደዋወለውና ስላወራኸው
ስለእያንዳንዱ ትጠየቃለህ።

መልካም ስትሰራበት ከነበረ በጥሩ ትመነዳለህ። ክፋ ከነበረ ደግሞ የእጅህን ታገኛለህ።

የዛኔ ቁጭት በማይጠቅምበት ቀን ዋ! ጥፋቴ ምናለ ስልክ ባልነበረኝ ምናለ ሚዲያ የሚባል ባላወቅኩኝ ብለህ ከምትመኝና ከምትፀፀት ዛሬውኑ የስልክና የሚዲያ አጠቃቀምህ አስተካክል።

በስልክህ ሰበብ ጀነት ልትገባ አልያም የጀሀነም እሳት ልትወርድ መሆኑን አስበህ ምርጫህን አስተካክል።

سيسألك الله عن هذا الجهاز الذي بين يديك!

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
150 viewsAbu Taymiyyah Amir Mohammed, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:34:11 ክፍል 3
صفات الله تنقسم إلى قسمنين
1 ثبوتية
2 وسلبية
فالثبوتية
ما أثبتها الله لنفسه كالحياة،والعلم،والقدرة، ويجب إثباتها الله على الوجه اللأق به،لأن الله أثبتها لنفسه وهو أعلم بصفاته
والسلبية
هي التي نفاها الله عن نفسه كالظلم، فيجب نفيها عن الله لأن الله نفاها عن نفسه لكن يجب اعتقاد ثبوت ضدها الله على الوجه الأكمل، لأن النفي لا يكون كمالأ حتى يتضمن ثبوتاً
مثل ذلك قول تعلى (وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا )
فيجب نفي الظلم عن الله مع اعتقادوثبوت العدل لله على الوجه الأكمل
የአሏህን መገለጫዎች ከማፅደቅ እና ካለማፅደቅ አንፃር ለሁለት ከፍለን ማየት እንችላለን።
1 فالثبوتية ሱቡቲያ
ሱቡቲያ ማለት አሏህ ለራሱ ያፀደቃቸው ተስማሚ መገለጫዎች ናቸው።
አሏህ ህያው እና አዋቂ መሆኑ እንደ ምሳሌ ሊጠቀሱ ይችላሉ።

2 والسلبية ሰልቢያ
ሰልቢያ ደግሞ አሏህ ከራሱ ላይ ያራቃቸው ግድፈቶች ወይም ጎደሎ መገለጫዎች ናቸው። አለመቻል (መሳን) በደል (ኢ ፍትሀዊነት) እንደ አብነት ሊጠቀሱ ይችላሉ። እነዚህን አስቀያሚ እና አሏህ ጋር የማይስማሙ ጎደሎ መገለጫዎች ስናስወግድ በነርሱ ተቃራኒ ያሉ ተስማሚ እና ምሉዕ መገለጫዎች ማፅደቅ የግድ ይሆናል።
الكهف 49

وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا
ጌታህም ማንንም አይበድልም፡፡

በደል (ዙልም) ፍፁም የአሏህ ባህሪ አለመሆኑን እንገነዘባለን።
በመሆኑም የበደል ተቃራኒ የሆነውን "ፍትህ" የተሰኘውን መልካም ባህሪ ለአሏህ ማፅደቅ በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግድ ነው።
175 viewsAbu Taymiyyah Amir Mohammed, edited  18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 21:34:10 ክፍል 02

https://t.me/Amirposts/5448

Pdf ለማግኘት ➘➘

https://t.me/Amirposts/5421
174 viewsAbu Taymiyyah Amir Mohammed, edited  18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ