Get Mystery Box with random crypto!

በስልክህ ጉዳይ የውመል ቂያማ አላህ ፊት ትጠየቃለህ። እያንዳንዱ ስለፃፍከው ፅሁፍ በስልክ ስለ | Abu Taymiyyah Amir Mohammed

በስልክህ ጉዳይ የውመል ቂያማ አላህ ፊት ትጠየቃለህ።

እያንዳንዱ ስለፃፍከው ፅሁፍ
በስልክ ስለምትመለከተው ነገር
ሼር፣ ላይክ፣ ኮመንት ስላደረገው
ስለምትደዋወለውና ስላወራኸው
ስለእያንዳንዱ ትጠየቃለህ።

መልካም ስትሰራበት ከነበረ በጥሩ ትመነዳለህ። ክፋ ከነበረ ደግሞ የእጅህን ታገኛለህ።

የዛኔ ቁጭት በማይጠቅምበት ቀን ዋ! ጥፋቴ ምናለ ስልክ ባልነበረኝ ምናለ ሚዲያ የሚባል ባላወቅኩኝ ብለህ ከምትመኝና ከምትፀፀት ዛሬውኑ የስልክና የሚዲያ አጠቃቀምህ አስተካክል።

በስልክህ ሰበብ ጀነት ልትገባ አልያም የጀሀነም እሳት ልትወርድ መሆኑን አስበህ ምርጫህን አስተካክል።

سيسألك الله عن هذا الجهاز الذي بين يديك!

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru