Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል 3 صفات الله تنقسم إلى قسمنين 1 ثبوتية 2 وسلبية فالثبوتية | Abu Taymiyyah Amir Mohammed

ክፍል 3
صفات الله تنقسم إلى قسمنين
1 ثبوتية
2 وسلبية
فالثبوتية
ما أثبتها الله لنفسه كالحياة،والعلم،والقدرة، ويجب إثباتها الله على الوجه اللأق به،لأن الله أثبتها لنفسه وهو أعلم بصفاته
والسلبية
هي التي نفاها الله عن نفسه كالظلم، فيجب نفيها عن الله لأن الله نفاها عن نفسه لكن يجب اعتقاد ثبوت ضدها الله على الوجه الأكمل، لأن النفي لا يكون كمالأ حتى يتضمن ثبوتاً
مثل ذلك قول تعلى (وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا )
فيجب نفي الظلم عن الله مع اعتقادوثبوت العدل لله على الوجه الأكمل
የአሏህን መገለጫዎች ከማፅደቅ እና ካለማፅደቅ አንፃር ለሁለት ከፍለን ማየት እንችላለን።
1 فالثبوتية ሱቡቲያ
ሱቡቲያ ማለት አሏህ ለራሱ ያፀደቃቸው ተስማሚ መገለጫዎች ናቸው።
አሏህ ህያው እና አዋቂ መሆኑ እንደ ምሳሌ ሊጠቀሱ ይችላሉ።

2 والسلبية ሰልቢያ
ሰልቢያ ደግሞ አሏህ ከራሱ ላይ ያራቃቸው ግድፈቶች ወይም ጎደሎ መገለጫዎች ናቸው። አለመቻል (መሳን) በደል (ኢ ፍትሀዊነት) እንደ አብነት ሊጠቀሱ ይችላሉ። እነዚህን አስቀያሚ እና አሏህ ጋር የማይስማሙ ጎደሎ መገለጫዎች ስናስወግድ በነርሱ ተቃራኒ ያሉ ተስማሚ እና ምሉዕ መገለጫዎች ማፅደቅ የግድ ይሆናል።
الكهف 49

وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا
ጌታህም ማንንም አይበድልም፡፡

በደል (ዙልም) ፍፁም የአሏህ ባህሪ አለመሆኑን እንገነዘባለን።
በመሆኑም የበደል ተቃራኒ የሆነውን "ፍትህ" የተሰኘውን መልካም ባህሪ ለአሏህ ማፅደቅ በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግድ ነው።