ብርቱና አስጨናቂ ጉዳይ በህይወቱ ገጥሞት ለተጨነቀ ሰው ምላስ ላይ ቀላል የሆነ ዚክር፦ . قال | Abu Taymiyyah Amir Mohammed
ብርቱና አስጨናቂ ጉዳይ በህይወቱ ገጥሞት ለተጨነቀ ሰው ምላስ ላይ ቀላል የሆነ ዚክር፦ . قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : من أصابه هم أو غم أو سقم أو شدة فقال : الله ربي لا شريك له كشف ذلك عنه . የአሏህ መልዕክተኛ "ﷺ" ሲናገሩ፦ . “ጭንቀት ወይንም ድብርት ለተጫጫነው፣ ህመም ለተሰማው፣ መከራ የወደቀበት ሁሉ ይህንን ይበል፦ .. "አሏሁ ረቢ ላሸሪከ ለሁ" (ጌታየ አሏህ ነው፤ ምንም አጋር የለውም) (ይህንን ካለ) መከራው ከሱ ይወገዳል። . ● [صحيح الجامع ٦٠٤٠ ، حسنه الألباني]