Get Mystery Box with random crypto!

Alif media

የቴሌግራም ቻናል አርማ alif_media_1 — Alif media A
የቴሌግራም ቻናል አርማ alif_media_1 — Alif media
የሰርጥ አድራሻ: @alif_media_1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.95K
የሰርጥ መግለጫ

አንብብ { አንብቢ }
ስታነብ ታሪክህን ታውቃለህ!
ስታነብ የስኬት ማማ ላይ ትወጣለህ!
ስታነብ ጉድለትህን ታውቃለህ!

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-15 06:41:51
114 views03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 06:41:51
اربع لاتجافيهم

١ ابوك
٢ وامك
٣واخوك
٤ واختك
Join

@islamicask_botun
@islamicask_botun
@islamicask_botun
110 views03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 06:08:18 """"""አዝካሩ ሰባህ """"""

""""""دعاء الصباح""""""""

አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር)

ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!

አልኩ الحمدلله ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!

ሱጁደ ላይ ሆኘ ላመስግን ጌታየን
ቀኑ እድያምርልኝ ነገም እድያደርሰን!!
119 views03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 06:00:38 Morning azkar
By shek idrees abkar

የጠዋት አዝካር
በሼኽ ኢድርስ አብካር
117 views03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 05:59:47 ቆንጆ ቲላዋ


«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
113 views02:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 23:16:41 ታላቅ የጥያቄና መልስ ውድድር

1 ኛ ለወጣ 30 ጁዝ ቁርዓን
2 ኛ ለወጣ የድምፅ ጥቅል

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ

ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቻናል / ግሩፕ ተከታዮች በሙሉ በ Alif tube ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ውድድር ተዘጋጅቷል ውድድሩ ቀድሞ ለመለሰ ሽልማት ሲኖረው ውድድሩ የሚካሄደውም በቀን 8 / 11 / 2014 ማለትም ነገ ጁማዓ ማታ 3 ሰአት ላይ ይካሄዳል ጥያቄው የሚለቀቀው በዩቲዩብ ታናል ስለሆነ መወደዳር የምትፈልጉ በሙሉ ዩቲዩብ ቻናላችንን እንዲትቀላቀሉን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን እንዲሁም ሰለ ውድድሩ የለያዩ መረጃወች እንዲደርሶት በ Alif media በኩል የምናሳውቅ ይሆናል መልካም ውድድር እንዲሆንሏት እንመኛለን ።

ጥያቄዎቹ 100 % ከ ሰሀቧችና ከነብያቶች ጋር የተገናኙ ናቸው ።

ዩቲዩብ ቻናላችን


https://youtube.com/channel/UCm45bo74RJ-a5C2b19svo6Q

ቴሌግራም ቻናላችን

@Alif_media_1
160 views20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 23:02:06
160 views20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ