Get Mystery Box with random crypto!

ፊደል ኢትዮጵያ jobs

የቴሌግራም ቻናል አርማ adissjobfinder — ፊደል ኢትዮጵያ jobs
የቴሌግራም ቻናል አርማ adissjobfinder — ፊደል ኢትዮጵያ jobs
የሰርጥ አድራሻ: @adissjobfinder
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.64K
የሰርጥ መግለጫ

ከተለያዪ ድርጅቶች የሚወጡ የስራ እድል እንዲደርሶ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-03 20:52:00 26/7/14 የወጡ ስራዎች

ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ

ስራዎችን ለማመልከት ሲመጡ
የትምህርት ማስረጃ ና መታወቂያ መያዞን
አይዘንጉ ።

ሱፐር ቫይዘር ለ ሬስቶራንት
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0አመት
ጾታ ሴት ደሞዝ 6000_10,000

በሹፍርና የወጡ ስራዎች
በአውቶ ከ3አመት በላይ ልምድ
በደረቅ ከ2አመት በላይ ልምድ
በህዝብ ከ4አመት በላይ ልምድ
ደሞዝ ስምምነት ጾታ ወንድ በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ መልካም ስነምግባር ያላቸው እድሜ ከ24እስከ30 ደሞዝ ስምምነት

ሴልስ የመኪና ካንፓኒ ላይ
የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ
የስራ ልምድ የተጻፈ ከ5አመት በላይ
ከፍተኛ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው
ጥሩ የንግግር ክህሎት ያላቸው መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላቸው
በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ የስራ ቦታ ቦሌ አትላስ ብዛት 4 ደሞዝ 9,000+

ጸሀፊ
1አመት የስራ ልምድ ውልና ማስረጃ ላይ የሰራች ደሞዝ 5000 የስራ ቦታ ጀሞ

አካውንታንት አስቸኳይ
ዲግሪ 0አመት ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሰሚት

ለአልሙኒየም ካንፖኒ የሽያጭ ሰራተኞች (በድጋሚ የወጣ)
ዲግሪ በኢንጅነሪንግ ፊልድ ለተመረቁ
የስራ ልምድ 0አመት ቀልጣፋ ለሆኑ እድሜያቸው ከ30 ያልበለጡ ጥሩ የንግግር ችሎታ ያላቸው ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 6000 ብዛት 18 የስራ ቦታ አ.አ

ጠቅላላ ሀኪም
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ
ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ጀሞ ደሞዝ 18,000

የሽያጭ ባለሙያ ለህትመት ቤት
ማንኛውም ዲግሪ የስራ ልምድ 0
ጾታ ሴት እድሜ ከ21 እስከ 27 ጾታ ሴት የስራ ሰአት ከ2_11 ደሞዝ መነሻ 4000

ዲዛይነር አስቸኳይ
ሰርተፍኬት በዲዛይኒንግ የስራ ልምድ 0
የስራ ቦታ ጎፋ ጾታ ሴት ብዛት 2

ጉዳይ አስፈጻሚ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ጎፋ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 2500+ ብዛት 4

የስቲም ባለሙያ
በሙያው 6ወር የስራ ልምድ ያላት

የሰው ሀይል አስተዳደር
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሳሪስ እድሜ ከ30 ያልበለጡ ደሞዝ 7,000

ጸሀፊ
በሴክረተሪያል ሳይንስ ዲኘሎማ የስራ ልምድ 2አመት የህግ ቢሮዎች ላይ የሰራች የስራ ቦታ ልደታ ጾታ ሴት
ደሞዝ 10,000

የካሜራ ባለሙያ
በሙያው የሰለጠኑ 2አመት ልምድ ያለው
ደሞዝ 5,500 ጾታ ወንድ

ማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
ሰፈራቸው ለቦሌ ቅርብ ለሆኑ ብዛት 4
ደሞዝ ስምምነት ጾታ ወ/ሴ

የጤና መኮንን
የመጀመሪያ ዲግሪ የሙያ ፈቃድ ላላቸው
ጾታ ወ/ሴ ብዛት 13 ደሞዝ መነሻ 5000

ነርስ
የመጀመሪያ ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት ብዛት 5

ላብራቶሪ ቴክኒሻን
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሜክሲኮ ብዛት 3

ጽዳት
ለገስት ሀውስ,ሆስፒታል,ለህንጻ,ለሆቴል
ለስፓርት ቤት ደሞዝ 1500_2500

ሀውስ ኪፒንግ
በሙያው የሰለጠኑ የስራ ልምድ 0
ጾታ ሴት ደሞዝ ከ2000_4000

መስተንግዶ
በሙያው 2ወር ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ 1500_3500 ብዛት 8

ልብስ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ደሞዝ ስምምነት ጾታ ሴት
እድሜ እስከ 25 ብዛት 2

ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ሰፈሯ ለቦሌ ቅርብ የሆነች

ኮስሞቲክስ ቤት
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

የስጦታ እቃዎች መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

የፍብሪካ ምርቶችን መሸጥ
ከ12ኛ ጀምሮ ለጀሞ ሚካኤል የሚቀርብ
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት በቂ ተያዥ ያለው ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ጾታ ሴት ብዛት2

አስተዳደር
በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ እንግሊዘኛ ቋንቋ
ችሎታ ያላት እድሜ እስከ 30 ለሰሚት
ቅርብ የሆነች ኘሮቶኮሏን የምጠብቅ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ ደሞዝ መነሻ 10,000 ብዛት 2

እየተንቀሳቀሱ ምርቶችን መሸጥ
ማንኛውም ዲኘሎማ ዲግሪ የስራ ልምድ 0አመት የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ 4000+

ኢንተርኔት አስጠቃሚ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0አመት የኮንፒተር ችሎታ ያላት
ደሞዝ ስምምነት የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል ጾታ ሴት

የሞባይል ባንኪንግ አስጠቃሚ
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0 ጾታወ/ሴ
ደሞዝ የተጣራ 3000+ኮሚሽን

ለጂም ቤት ካሸሪ
ከ10ኛ ጀምሮ 1አመት የስራ ልምድ በሴኔት የሰሩ ጾታ ሴት በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ ደሞዝ ጥሩ

የልብስ ስፌት ባለሙያ
በሙያው የሰለጠኑ ወይንም ልምዱ ያላቸው ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ እንደየስራው

የቤት አያያዝ
በሙያው የሰለጠኑ ጾታ ሴት ደሞዝ ጥሩ

መስተንግዶ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር ልምድ ያላቸው
ጾታ ሴት ብዛት 15 ደሞዝ ስምምነት

ዌልካመር
የስራ ልምድ ሆቴሎች ላይ የሰሩ ጾታ ሴት ጥሩ ቁመና እድሜ ከ27 ያልበለጡ
ከሰው ጋር የመግባባት ከፍተኛ ችሎታ ያላቸው ደሞዝ 5000

አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ
አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል አፋሪካህንፃ
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
ለበለጠ መረጃ 0965985811
0930364099
0939875403
Telegram @adissjobfinder
2.7K views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-13 20:20:06 ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ

5 /14 ቀን አስቸኳይ ክፍት ስራ


ፊደል ኢትዮጽያ ከታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች ለውጪ ድርጅቶች ለግል ተቋማት ላይ ስራ ማስቀጠር ይፈልጋል መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የ/ት ማስረጃ መታወቂያችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።


ጀነሬተር አከፍፍይ
በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ የተጻፈ 5አመት ጾታ ሴት
እድሜ ከ25እስከ35 ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው በስራ አጋጣሚ ከአ.አ መውጣት የሚችሉ የታደሰ መንጃ ፈቃድ ያላቸው በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ ደሞዝ 16,000+ከፍተኛ ኮሚሽን ብዛት 2

አካውንታንት ለውጪ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በ0አመት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ሰሚት ብዛት 5 አስቸኳይ

አካውንታንት ለግል ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በ0አመት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ጀርመን አደባባይ ብዛት 3

አካውንታንት ጋርመንት ላይ
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ
የስራ ቦታ CMC ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 8,000

አካውንታንት ለውጪ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 5አመት
ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ዱከም ደሞዝ 15,000+

ማናጀር ለወጪ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት 1አመት የስራ ልምድ ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሰሚት ደሞዝ 10,000+

የስፓርት አልባሳትን መሸጥ
ከ12ኛ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

የፊኒሺንግ እቃዎችን መሸጥ
በማንኛውም ዲግሪ በ0አመት ልምድ
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4000+ ብዛት 8

ለድርጅት የኘሮሞሽን ባለሙያ
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ስልጠና ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆኑ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 3000+ኮሚሽን የስራ ቦታ ቦሌ

ሴልስ ለሞባይል መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ 3000+
የስራ ቦታ ቦሌ ብዛት 2

ሴልስ ልብስ ቤት ላይ
ከ12ኛ ጀምሮ ቀልጣፋ ለሆኑ ጾታ ሴት
ብዛት 2 የስራ ቦታ ጀሞ

እንግዳ ተቀባይ ለሬስቶራንት
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ አቋም ፕሮቶኮላቸውን ለሚጠብቁ ከሰዎች ጋር ጥሩ የመግባባት አቅም ያላቸው ደሞዝ ከ5000_10,000

HO ለ ሆም ኬር
የሙያ ፈቃድ ያላቸው 0አመት የስራ ልምድ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 10 ደሞዝ 5000

እንግዳ ተቀባይ
ከዲግሪ ጀምሮ ጾታ ሴት መሠረታዊ የኮንፒተር ችሎታ ያላት ብዛት 4 የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ደሞዝ 4000

ሪሴፕሽን ለስፖርት ቤት
ከዲኘሎማ ጀምሮ ግማሽ ቀን የሚሰራ
መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላት ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

ጸሀፊ
የስራ ልምድ ያላት ጾታ ሴት
የስራ ሰአት ከ2_10 ደሞዝ 4000+

ሴልስ ድርጅት ላይ
ዲኘሎማ አካውንቲግ 0አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ ማራኪ

ሴልስ ለ ሶፍትዌር ካንፓኒ
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3,000+10% ኮሚሽን

ስልጠና ወስደው ቀጥታ ወደ ስራ የሚገብበት ስራ ስልጠናው የሚሰጠው ከቻይና በመጡ ባለሙያዎች ይሆናል

የስራው መደብ የማሳጅ ባለሙያ
የት ደረጃ ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት
የተሟላ ጤንነት እንግሊዘኛ ቋንቋን መስማት መናገር እድሜ ከ21 እስከ 28
ደሞዝ መነሻ 3,500 እስከ 6,000
ብዛት 30



አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ
አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል አፋሪካህንፃ
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
ለበለጠ መረጃ 0965985811
0930364099
0939875403
Telegram @adissjobfinder
2.9K views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-06 21:59:04 28/6/14 ቀን የወጡ ስራዎች

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ



1.Marketing officer
BA in business administration or relevant field 5 years of Experience sallery atractive

2.አካውንታንት ለኦዲተር ቢሮ
ዲግሪ አካውንቲንግ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ብዛት 3 የስራ ቦታ ጀሞ ደሞዝ ስምምነት

3.ኮንስትራክሽን ድርጅት ላይ ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት የስራ ቦታ ለብ

4.ለNGO የመረጃ ባለሙያ(በድጋሚ የወጣ)
ከዲኘሎማ ጀምሮ ከተማ ውስጥ በሚገኝ በማንኛውም ስፍራ መስራት የሚችሉ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ ጥሩ ባህሪ ያላቸው ጾታ ወ/ሴ ብዛት 35

5.ለNGO የቁጥጥር ባለሙያ(በድጋሚ የወጣ)
በማንኛውም የህክምና ትምህርት የሰለጠኑ የሙያ ፍቃድ ላላቸው ከተማውስጥ ተንቀሳቅሰው መስራት የሚችሉ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ ጥሩ ባህሪ ያላቸው ጾታ ወ/ሴ ብዛት 20

6.ሴልስ ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ማራኪ

7.ሴልስ ድርጅት ላይ
ከዲግሪ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 20

8.ሴልስ ልብስ ቤት ላይ
ከ12ኛ ጀምሮ ቀልጣፋ ለሆኑ ጾታ ሴት
ብዛት 2 የስራ ቦታ ጀሞ

9.ሆስተስ ለቀን
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ አቋም ፕሮቶኮላቸውን ለሚጠብቁ እድሜ እስከ 28 ብቻ የስራ ቦታ ለብ

10.ሆስተስ የማታ
ከ12ኛ ጀምሮ ጥሩ ገጽታ ፕሮቶኮላቸውን የሚጠብቁ የስራ ፍቅር ያላቸው ብዛት 3

11.HO ለ ሆም ኬር
የሙያ ፈቃድ ያላቸው 0አመት የስራ ልምድ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 15 ደሞዝ 5000

12.ላብራቶሪ ቴክኒሻን
ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ ላይሰንስ ያለው ጾታ ወ/ሴ ብዛት 2 ደሞዝ ስምምነት

13.ሪሴኘሽን ለሆስፒታል
ከ12ኛ ጀምሮ 6ወር የስራ ልምድ የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል መሰረታዊ የኮንፒተር ችሎታ ያላት ጾታ ሴት ብዛት 5

14.ሪሴፕሽን ለስፖርት ቤት
ከዲኘሎማ ጀምሮ ግማሽ ቀን የሚሰራ
መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላት ጾታ ሴት የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ብዛት 9

15.አካውንታንት
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ
የስራ ቦታ አ.አ

16.ሀውስ ኪፒንግ ኮከብ ሆቴል ላይ
በሙያው ሰርተፍኬት ያላቸው ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ሜክሲኮ ፒያሳ ብዛት 20

17.አስተናጋጅ ባለኮከብ ሆቴል ላይ
6ወር የስራ ልምድ ጾታ ብዛት 15

18.ጸሀፊ
የስራ ልምድ ያላት ለጀሞ1ቅርብ የሆነች
የስራ ሰአት ከ2_10 ደሞዝ 4000+

19.የሳሙና አመራረት ባለሙያ
ከ10ኛ ጀምሮ 3ወር የስራ ልምድ
ጾታ ወንድ ደሞዝ 4000 ብዛት 5

20.ሴልስ ድርጅት ላይ
ዲኘሎማ አካውንቲግ 0አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ ማራኪ

21.ሴልስ ለ ሶፍትዌር ካንፓኒ
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3,000+10% ኮሚሽን

22.SALES ኘሮሞሽን
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ 3,500

አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ
አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል አፋሪካህንፃ
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
ለበለጠ መረጃ 0965985811
0930364099
0939875403
Telegram @adissjobfinder
2.7K views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 09:08:15 3/5/14ቀን የወጡ ስራዎች

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ



ኦፊስ ሴልስ አስቸኳይ
ማንኛውም ዲኘሎማ ዲግሪ
ከዚ በታች በተዘረዘሩት ቦታዎች መስራት ለሚችሉ ብቻ መገናኛ 22 ሜክሲኮ ፒያሳ ሳሪስ ቄራ መርካቶ ቦሌ ሾላ ሰሚት ኮተቤ ቦሌ ጦር ሀይሎች ቤተል ካሳንችስ ብስራተ ገብርኤል
ደሞዝ በካንፓኒው ስኬል መሰረት
ብዛት 25 አስቸኳይ

ሴልስ የስፓርት ትጥቅ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ለጀሞ 1 ቅርብ የሆነች ደሞዝ ስምምነት ብዛት 4

ሴልስ የትራሶች መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ለጀሞ1ቅርብ የሆነች ደሞዝ 3000 ጾታ ሴት

ማሸጊያ ዋና ኦኘሬተር
ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሽያን ሌቨሌ 3
የስራ ልምድ 6ወር በፈረቃ የሚሰራ የስራ ቦታ ጀሞ ደሞዝ በስምምነት

ሱፐር ቫይዘር የማታ ፈረቃ
ከ12ኛ ጀምሮ ሬስቶራንት ሆቴሎች ላይ ሰርተው የሚያውቁ የስራ ቦታ ቦሌ የስራ ሰአት ከ10ጀምሮ ደሞዝ መነሻ 5000ጾታ ሴት ብዛት 5

ምርቶችን ማሸግ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ሳርቤት ደሞዝ ስምምነት የስራ ሰአት በመደበኛ ብዛት 5

ሪሴኘሽን
ከዲኘሎም ጀምሮ በአካውንቲንግ የተመረቀ 1አመት ተያያዥነት ያለው የስራ ልምድ የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል ጾታ ሴት

ሪሴኘሽን+ካሸሪ
ከዲኘሎማ ጀምሮ አካውንቲግ የተመረቁ 1አመት ተያያዥነት ያለው ልምድ የስራ
ጾታ ሴት ብዛት 9

ቡድን መሪ
የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ
ተያያዥነት ያለው 4አመት የተጻፈ የስራ ልምድ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 12,000

በሴልስ የወጡ የስራ ዘርፎች
ድርጅት ላይ ሴልስ
በማንኛውም ዲግሪ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 25

ለኮንፒተረ ሽያጭ
ዲኘሎማ በአይቲ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 2

የኢንሹራንስ ሴልስ
በማንኛውም ዲግሪ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 25

የሶፍትዌር ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 30

የአፖርታማ ሽያጭ
ከ12ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 10

የፈርኒቸር ሴልስ
ማንኛውም ዲኘሎማ ጾታ ሴት ብዛት 4

የልብስ ቤት ሴልስ
12ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ብዛት 2

የስልክ ኦኘሬተርነት
ከ10ኛ ጀምሮ ለየኢንተርቴመንት ድርጅት

ስልክ ኦኘሬተር
ከ10ኛ ጀምሮ ሪል ስቴት ድርጅት ላይ

ደንበኛ አገልግሎት
ዲግሪ በማርኬቲንግ 1አመት ተያያዥነት ያለው የስራ ልምድ የስራ ጾታ ሴት ብዛት1 ደሞዝ 5,000

በሆቴል ዘርፍ የወጡ ስራዎች
እንግዳ ተቀባይ ለሬስቶራንት
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ ቁመና ያላት ጾታ ሴት

አስተናጋጅ
ከ8ኛ ጀምሮ ለሬስቶራንት ጾታ ሴት

ሀውስ ኪፒንግ
በሙያው ሰርተፍኬት ያላት ጾታ ሴት

ዋና ሼፍ
5አመት የተጻፈ የስራ ልምድ ያለው

ጽዳት ለገስት ሀውስ
ከ8ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ብዛት 10

በህክምና ዘርፍ የወጡ
HO ሆም ኬር ላይ

ሚድ ዋይፍሪ
2አመት ልምድ ጾታ ሴት

ላብራቶሪ ቴክኒሻን
1አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት

ነርስ ሆስፒታል ላይ

ፍርማሲስት
ከ2አመት በላይ ልምድ ያለው

ጀማሪ አካውንታንት ለውጪ ድርጅት
ዲግሪ 0አመት ጥሩ የእንግሊዘኛ ችሎታ ያለው ሰፈሩ ለሰሚት የሚቀርብ ጾታ ሴት

አካውንታንት ለሆቴል
ዲግሪ ከ2አመት በላይ ልምድ

አካውንታንት
ከዲኘሎማ ጀምሮ በገንዘብ ያዥ 1አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት

የፋብሪካ ስራ
ከ10ኛ ጀምሮ ለዱከም ለገላን ቅርብ ለሆኑ ጾታ ወ/ሴ ስልጠና ለመውሰድ ፍቃደኛ የሆኑ ደሞዝ 2,500

የፖርታይም ስራዎች
በሽያጭ
በአካውንታንት ከ2አመት በላይ ልምድ
ነርስ
በHO
በጉዳይ ማስፈጸም

አድራሻችን: ጀሞ ሚካኤል አፋሪካ ህንጻ ሮዛ ዳቦ ያለበት ላይ 3ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 303 ለበለጠ መረጃ
0939875403
0930364099
0965985811
Telegram @adissjobfinder
2.6K views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-23 21:29:58 16/5/14ቀን የወጡ ስራዎች

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ

ፊደል ኢትዮጽያ ስራ ፈላጊዎችን ለተለያዪ
የግል ተቋማት ስራ ማስቀጠር ይፈልጋል ስለሆነም ስራ ፈላጊዎችየ/ ትማስረጃ መታወቂያ በመያዝ በአካል መተው ማመልከት ትችላላችሁ።

1.የሴልሶች ተቆጣጣሪ
በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ በሴልስ ሱፐር ቫይዘር ከ3አመት በላይ የተጻፈ የስራ ልምድ ያላቸው ጾታ ወ/ሴ
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላቸው ፕሮቶኮል የሚጠብቁ የስራ ቦታ ቦሌ,ኮተቤ,ፒያሳ ብዛት 5 ደሞዝ 9,000

2.እንግዳ መቀበል(wellcomer)
ከ10ኛ ጀምሮ ንቁ የሆኑ ፕሮቶኮላቸውን መጠበቅ የሚችሉ ሞዴሊንግ የሰለጠኑ ቢሆን ተመራጭ ነው ደሞዝ 10,000
ሰፈራቸው ለ ለብ ቅርብ የሆነ

3.ሹፌር
ከ10ኛ ጀምሮ 2አመት የስራ ልምድ
ጾታ ወንድ ደሞዝ 5,000

4.አኘልኬሽን ኘሮሞተር
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት ልምድ
በጣም ንቁ ጥሩ የንግግር ችሎታያላቸው
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ በጣም ጥሩ

5.የሽያጭ ሰራተኛ ለ ልብስ ቤት
ከ12ኛ ጀምሮ ጥሩ የመግባባት ችሎታ
ጥሩ አለባበስ ጾታ ሴት ለቦሌ ቅርብ የሆነች ጾታ ሴት ደሞዝ 3,500+ኮሚሽን

6.ሽያጭ ሰራተኛ ለ ፈርኒቸር ቤት
ከ12ኛ ጀምሮ ከ3ወር ጀምሮ ልምድ በጣም ቀልጣፋ የሆነች ጾታ ሴት
ደሞዝ 3,500+ከፋተኛ ኮሚሽን ሰፈሯ ለቦሌ ቅርብ የሆነች

7.SALES to COMPANY
ማንኛውም ዲግሪ 0አመት የስራ ልምድ
ደሞዝ 4000+ኮሚሽን ጾታ ወ/ሴ

8.SALES ኢንሹራንስ ላይ
ማንኛውም ዲግሪ 0አመት ስራ ልምድ
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ ከፍተኛ

9.SALES
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ 3000+

10.ኘሮሞሽን ሴልስ
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ 3000

11.እየተንቀሳቀሱ ኮስሞ ቲክስ መሸጥ
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት ልምድ
ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ በስኬሉ መሰረት
ብዛት 50

12.HOUSE KEPING
በሙያው የሰለጠኑ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ 3,500

13.H O
የመጀመሪያ ዲግሪ ላይሰንስ ላላቸው
ደሞዝ መነሻ 5000

14.Druggist
ደግሪ 1አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴ/ወ ሙያ ፈቃድ ያላቸው ደሞዝ 7,000

15.HR OFFICER
ዲግሪ 5አመት የስራ ልምድ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 12,000 ብዛት 2

16.SENIOR ACCOUNTANT
ዲግሪ 4አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት
ደሞዝ 10,000 የስራ ቦታ ካሳንችስ

17.RESEPTION
ማርኬቲንግ ዲግሪ ጾታ ሴት 6ወር ተያያዥነት ያለው ልምድ ደሞዝ 4,500

18.RESEPTION
ማርኬቲንግ ኢኮኖሚክስ ዲግሪ
0አመት የስራ ልምድ ግማሽ ቀን የሚሰራ
ደሞዝ መነሻ 4,500

19.ሬስቶራንት ሱፐር ቫይዘር
በሙያው የሰለጠኑ 1አመት የስራ ልምድ
ደሞዝ በጣም ጥሩ ጾታ ወ/ሴ

20.ARCTACHTRE
ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ 4አመት ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 6500

21.ካሸሪ
10ኛ ጀምሮ በሴኔት የሰሩ ጾታ ሴት
የስራ ልምድ 1አመት ብዛት 2

አድራሻችን: ጀሞ ሚካኤል አፋሪካ ህንጻ ሮዛ ዳቦ ያለበት ላይ 3ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 303 ለበለጠ መረጃ
0939875403
0930364099
0965985811
Telegram @adissjobfinder
2.3K views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-09 20:07:16 5/5/14ቀን የወጡ ስራዎች

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

1.ሪሴኘሽን ለገስት ሀውስ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላት ስራ ሰአት ከ2 እስከ 11 የስራ ቦታ ለብ

2.ጉዳይ አስፈጻሚ
ከ12ኛ ጀምሮ በሳምንት 1ቀን
ጾታ ወንድ

3.አካውንታንት (ፓርታይም)
ዲኘሎማ ወይም ዲግሪ የስራ ቦታ ለብ
በሳምንት አንድ ቀን ደሞዝ ስምምነት

4.tell marketr
ከ10ኛ ጀምሮ ንቁ የሆኑ ፕሮቶኮላቸውን መጠበቅ የሚችሉ የስራ ቦታ ቦሌ
ደሞዝ ከ3000 ጀምሮ

5.Accounting
BA Degree 0years Experience
Work place CMC salery 4000

6.SALES ለ software company
ከ12ኛ ጀምሮ 0አመት ልምድ
በጣም ንቁ ጥሩ የንግግር ችሎታያላቸው
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ በጣም ጥሩ

7.SALES ለ COMPANY
ማንኛውም ዲግሪ 0አመት የስራ ልምድ
ደሞዝ 4000+ኮሚሽን ጾታ ወ/ሴ

8.SALES ኢንሹራንስ ላይ
ማንኛውም ዲግሪ 0አመት ስራ ልምድ
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ ከፍተኛ

9.SALES ለMOBILE BANKING
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ 3000+

10.ኘሮሞሽን ሴልስ
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ 3000

11.SALES ለአይስክሬም መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር ሽያጭ ላይ የሰሩ
ጾታ ሴት ደሞዝ 2,800

12.እየተንቀሳቀሱ ኮስሞ ቲክስ መሸጥ
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት ልምድ
ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ በስኬሉ መሰረት
ብዛት 50

13.ተላላኪ ለቢሮ
12ኛ ጀምሮ 0አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ 2,000

14.HOUSE KEPING
በሙያው የሰለጠኑ 0አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ 3,500

15.STORE KEEPR
ማንኛውም ዲኘሎማ 2አመት ልምድ
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4,000 ብዛት 2

16.H O
የመጀመሪያ ዲግሪ ላይሰንስ ላላቸው
ደሞዝ መነሻ 5000

17.Druggist
ደግሪ 2አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴ/ወ ሙያ ፈቃድ ያላቸው ደሞዝ 7,000

18.HR OFFICER
ዲግሪ 5አመት የስራ ልምድ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 10,000 ብዛት 2

19.SENIOR ACCOUNTANT
ዲግሪ 4አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት
ደሞዝ 7000

20.DRAFTS MAN
ዲኘሎማ ከ3አመት በላይ የስራ ልምድ
ጾታ ወንድ ደሞዝ 4000

21.RESEPTION
ማርኬቲንግ ዲግሪ ጾታ ሴት 6ወር ተያያዥነት ያለው ልምድ ደሞዝ 4500

22.RESEPTION ለ(ጂም ቤት)
ማርኬቲንግ ኢኮኖሚክስ ዲግሪ
0አመት የስራ ልምድ ግማሽ ቀን የሚሰራ
ደሞዝ መነሻ 4,500

23.ኮንፒተር ቤት አስጠቃሚ
12ኛ 0አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት
መሰረታዊ የኮምፒተር እውቀት ያላት
ደሞዝ 3,500 የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል

24.ሬስቶራንት ሱፐር ቫይዘር
በሙያው የሰለጠኑ 1አመት የስራ ልምድ
ደሞዝ በጣም ጥሩ ጾታ ወ/ሴ

25.ARCTACHTRE
ዲግሪ 4አመት የስራ ልምድ 4አመት ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 6500

26.ካሸሪ
10ኛ ጀምሮ በሴኔት የሰሩ ጾታ ሴት
የስራ ልምድ 1አመት ብዛት 5

27.ኮረስ (partime)
ተሰጦ ያላቸው እድሜ ከ20በላይ
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ ጥሩ


አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃ የስራ ልምድ ኮፒውን
በመያዝ ቢሮአችን በአካል መተው
ያመልክቱ።

አድራሻችን: ጀሞ ሚካኤል አፋሪካ ህንጻ ሮዛ ዳቦ ያለበት ላይ 3ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 303 ለበለጠ መረጃ
0939875403
0930364099
0965985811
Telegram @adissjobfinder
2.2K viewsedited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-30 09:28:18 ሰኞ 25 የወጡ ስራዎች
ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ

.Front disk ለ ካንፓኒ
በማንኛውም ዲግሪ 2አመት ተያያዥነት ያለው የስራ ልምድ እድሜ እስከ 25
ከፍተኛ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው
በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ ኘሮቶኮላቸውን የሚጠብቁ ለሰሚት ቅርብ የሆኑ ደሞዝ 9,000 ብዛት 3

.አካውንታንት ኦዲተር ቢሮ ላይ
ዲግሪ አካውንቲንግ በ0አመት
የስራ ቦታ ሰሚት ብዛት 6

.ማናጀር ለ ሪል ስቴት ካንፓኒ
ማንኛውም ዲኘሎማ ዲግሪ
ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ቦሌ ደንበል
ደሞዝ ከፍተኛ +ኮሚሽን

.ሪሴኘሽንእና የሽያጭ ሰራተኛ
ዲኘሎማ ማርኬቲንግ የስራ ሰአት ግማሽ ቀን የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ጾታ ሴት ደሞዝ 4000+ ብዛት 4

.የሞሮኮ ስቲም ባዝ ባለሙያ
በሙያው ሰርተፍኬት ያላት በ0አመት
የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ደሞዝ ከፍተኛ

.Electrical Engineering ለ ፍብሪካ
BA Degree 0years Experience
Sallery 5,000

.Chemical Engineering ለ ቀለም ፍብሪካ ላይ
BA Degree 0years Experience
Salkery 5,500

.Economist ለ ሪል ስቴት ካንፓኒ
BA Degree 0years Experience
sallery Atractive

.Mechanical Engineering
BA Degree 0years Experience
SAllery 5,000

.Survey
Any diploma 0years Experience
work place bole sallery 3500+

.civil Engineering
BA Degree 1years Experience
Sallery Atractive

.Industrial Engineering
BA Degree 3years Experience
Sallery Atractive

.Finance ofiser
BA Degree 8 years Experience
Work place A.A salery 18,000

.Accounting
BA Degree 0 years Experience
Work place CMC salery 4,500

.Senior Account
BA Degree 3years Experience
Work place kality ,mexico

.ከፍተኛ የሂሳብ ባለሙያ
በአካውንቲግ በባንኪግ ፋይናንስ
6አመት የስራ ልምድ ደሞዝ 11,000

.Reception
Diploma 1years Experience
Work place bole sallery 5000

.Reception for ofise
Any dip 0years Experience
Work place A.A sallery 4,000

.Hotel manager
Degree in hotel and tourism managment Experionse minimum 3years sallery 10,000

.Wellecomer
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ ገጽታ ኘሮቶኮሏን የምትጠብቅ እድሜ ከ28 ያልበለጠች
ቁመት ሜትር ከ65 በላይ ደሞዝ 8,000
የስራ ሰአት ጠዋት 2.00እስከማታ 2.00

.House keeping
በሙያው የሰለጠኑ 0አመት ልምድ
ደሞዝ 3000 በተጨማሪ ሰርቪስ ቻርጅ

.Reale state sales ቢሮ ውስጥ
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት ልምድ
የሚሰጣቸውን ስልጠና በአግባቡ የሚወስዱ ደሞዝ 3,000+ኮሚሽን

.Any Degree sales
6month Experience salary 4,500

.ስልክ ኦኘሬተር
10th grade 0years Experience
Work place bole sallery 3,500

.Secreatary
Diploma 3years Experience
Work place bole sallery 5,000

.Marketing managment
Degree 0years Experience
Work place mexico

.Graphics Designer
2years Experience on the graphic desin salery atractive

.Ho ለHome care
License ያላቸው ደሞዝ መነሻ 5,500
ጾታ ወ/ሴ

.Senior pharmacist licensed
3years Experence Active and good communicator sallery 9,000 work place A.A

.የካንፓኒ ሴልስ
ማንኛውም ዲግሪ ጾታ ወ/ሴ
የስራቦታ ብስራተ ገብርኤል ደሞዝ 4,000እስከ15,000

.ofise Salles
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ 3500+
ብዛት 20

.out door salles
ከ10ኛ ጀምሮ ጸታ ወ/ሴ ደሞዝ 3000+
ብዛት 45

አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ ። በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ።
አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል አፋሪካህንፃ
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
0965985811
0930364099
0939875403
Telegram @adissjobfinder
2.5K viewsedited  06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-27 08:46:15 18 የወጡ ስራዎች

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ

1.Electrical Engineering ለ ፍብሪካ
BA Degree 0years Experience
Sallery 5,000

2.Chemical Engineering ለ ቀለም ፍብሪካ ላይ
BA Degree 0years Experience
Salkery 5,500

3.Economist ለ ሪል ስቴት ካንፓኒ
BA Degree 0years Experience
sallery Atractive

4.Mechanical Engineering
BA Degree 0years Experience
SAllery 5,000

5.Survey
Any diploma 0years Experience
work place bole sallery 3500+

6.civil Engineering
BA Degree 1years Experience
Sallery Atractive

7.Industrial Engineering
BA Degree 3years Experience
Sallery Atractive

8.Finance ofiser
BA Degree 8 years Experience
Work place A.A salery 18,000

9.Accounting
BA Degree 0 years Experience
Work place CMC salery 4,500

10.Senior Account
BA Degree 3years Experience
Work place kality ,mexico

11.ከፍተኛ የሂሳብ ባለሙያ
በአካውንቲግ በባንኪግ ፋይናንስ
6አመት የስራ ልምድ ደሞዝ 11,000

12.Reception
Diploma 1years Experience
Work place bole sallery 5000

13.Reception for ofise
Any dip 0years Experience
Work place A.A sallery 4,000

14.Hotel manager
Degree in hotel and tourism managment Experionse minimum 3years sallery 10,000

15.Wellecomer
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ ገጽታ ኘሮቶኮሏን የምትጠብቅ እድሜ ከ28 ያልበለጠች
ቁመት ሜትር ከ65 በላይ ደሞዝ 8,000
የስራ ሰአት ጠዋት 2.00እስከማታ 2.00

16.መስተንግዶ ባለ ኮከብ ሆቴል ላይ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር በመስተንግዶ የሰራች ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ
ደሞዝ 2,500 + ሰርቪስ ቻርጅ
የስራ ቦታ ሜክሲኮ ብዛት 8

17.House keeping
በሙያው የሰለጠኑ 0አመት ልምድ
ደሞዝ 3000 በተጨማሪ ሰርቪስ ቻርጅ

18.Reale state sales ቢሮ ውስጥ
ከ10ኛ ጀምሮ 0አመት ልምድ
የሚሰጣቸውን ስልጠና በአግባቡ የሚወስዱ ደሞዝ 3,000+ኮሚሽን

19.Any Degree sales
6month Experience salary 4,500

20.Tell markeater
10th grade 0years Experience
Work place bole sallery 3,500

21.Secreatary
Diploma 3years Experience
Work place bole sallery 5,000

22.Marketing managment
Degree 0years Experience
Work place mexico

23.Graphics Designer
2years Experience on the graphic desin salery atractive

24.Ho ለHome care
License ያላቸው ደሞዝ መነሻ 5,500
ጾታ ወ/ሴ

25.Senior pharmacist licensed
3years Experence Active and good communicator sallery 9,000 work place A.A

26.የካንፓኒ ሴልስ
ማንኛውም ዲግሪ ጾታ ወ/ሴ
የስራቦታ ብስራተ ገብርኤል ደሞዝ 4,000እስከ15,000

27.ofise Salles
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ 3500+
ብዛት 20

28.out door salles
ከ10ኛ ጀምሮ ጸታ ወ/ሴ ደሞዝ 3000+
ብዛት 45

አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ ። በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ።
አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል አፋሪካህንፃ
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
0965985811
0930364099
0939875403
Telegram @adissjobfinder
2.1K views05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 20:18:11 አርብ 15 የወጡ ስራዎች
ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ ከታች ያሉትን
ስራዎች ለተለያዩ የግል ተቋማት ላይ ስራ
ማስቀጠር ይፈልጋል ስለሆነም የ/ት
ማስረጃችሁን መታወቂያ በመያዝ በአካል
መተው ማመልከት ይችላሉ ።

1.የሽያጭ ተቆጣጣሪ
ዲኘሎማ ማርኬቲንግ 2አመት በላይ በሽያጭ ተቆጣጣሪ ወይም በሽያጭ የሰራች ጾታ ሴት እድሜ እስከ 28 ደሞዝ 6,000 ብዛት 3 የስራ ቦታ አ.አ

2.ኢንተርኔት አስጠቃሚ
ከ12ጀምሮ የስራ ሰአት ጠዋት 2_8
የስራ ቦታ ጀሞ 1 ደሞዝ 2,000

3.ሆስተስ ለሬስቶራንት
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ አቋም ያላቸው
የስራ ቦታ ጀሞ2እና ለብ ጾታ ሴት
ደሞዝ በ0አመት 6000 ልምድ ላለው 8,000 እድሜ ከ29 ያልበለጡ

4.ኦፊስ አሲስታንስ
ከ10ኛ ጀምሮ ንቁና ቀልጣፍ የሆኑ
የስራ ቦታ ሜክሲኮ ደሞዝ 3500
ጾታ ሴት ብዛት 6

5.የደንበኛ አገልግሎት
ከ10ኛ ጀምሮ እድሜ ከ35 ያልበለጡ
ከማንኛውም ሱስ የፀዱ እንግሊዘኛ ቋንቋ መስማት እና መጻፍ የሚችሉ የስራ ሰአት በፈረቃ ሲሆን የጠዋት ከ2 እስከ9
ከሰአት ከ8እስከ2ሰአት ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ 5,000 ብዛት 8

6.ሪሴኘሽን
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ልምድ
ደሞዝ 4,500 ብዛት 5

7.ቤቲንግ ላይ ካሸር
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ልምድ
ለሜክሲኮ ቅርብ የሆነች ጾታ ሴት
የስራ ሰአት በፈረቃ ደሞዝ 3000

8.ለባዛር ሴልስ
ኮንትራት ሲሆን በጣም ፈጣን ቀልጣፋ መሆን ይጠበቅባቸዋል ጾታ ሴት ደሞዝ በቀን 300 ብዛት 10

9.የኢንሹራንስ ሴልስ
ማንኛውም ዲግሪ ኦን ላይን የሚሰራ ሲሆን ባሉበት ሆነው መስራት የሚችሉት
ደሞዝ ከፍተኛ ኮሚሽን

10.ካንፓኒ ሴልስ የውጪ ድርጅት ላይ
ማንኛውም ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ንቁ የሆኑ ለስራ ጥሩ ተነሳሽነት ያላቸው
ጾታ ወ/ሴ እድሜ ከ35 ያልበለጡ
ደሞዝ 4000+ከፍተኛ ኮሚሽን

11.ኦፊስ ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላቸው
ደሞዝ 3,500+ኮሚሽን

12.የአኘልኬሽን ሴልስ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3000 የስራ ሰአት በመደበኛ

13.የመስክ ሽያጭ
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3000+ኮሚሽን

14.በፓርታይም ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ባሉበት ሆነው የሚሰሩት ጾታ ወ/ሴ ብዛት 20
ደሞዝ በሰሩት ልክ ይሆናል

15.የተለያዩ አልባሳትን ተንቀሳቅሰው መሸጥ የሚችሉ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ በሰሩት ልክ ብዛት 40


በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ።

09 65 98 58 11
09 30 36 40 99
09 39 87 54 03
አድራሻ:ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት
አፍሪካ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder
1.8K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-22 09:22:47 ሮብ 13 የወጡ ስራዎች
ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ ከታች ያሉትን
ስራዎች ለተለያዩ የግል ተቋማት ላይ ስራ
ማስቀጠር ይፈልጋል ስለሆነም የ/ት
ማስረጃችሁን መታወቂያ በመያዝ በአካል
መተው ማመልከት ይችላሉ ።

1.ሆስተስ ለሬስቶራንት
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ አቋም ያላቸው
የስራ ቦታ ጀሞ2እና ለብ ጾታ ሴት
ደሞዝ በ0አመት 6000 ልምድ ላለው 8,000 እድሜ ከ29 ያልበለጡ

2.ኦፊስ አሲስታንስ
ከ10ኛ ጀምሮ ንቁና ቀልጣፍ የሆኑ
የስራ ቦታ ሜክሲኮ ደሞዝ 3500
ጾታ ሴት ብዛት 6

3.የደንበኛ አገልግሎት
ከ10ኛ ጀምሮ እድሜ ከ35 ያልበለጡ
ከማንኛውም ሱስ የፀዱ እንግሊዘኛ ቋንቋ መስማት እና መጻፍ የሚችሉ የስራ ሰአት በፈረቃ ሲሆን የጠዋት ከ2 እስከ9
ከሰአት ከ8እስከ2ሰአት ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ 5,000 ብዛት 8

4.ሪሴኘሽን
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ልምድ
ደሞዝ 4,500 ብዛት 5

5.ቤቲንግ ላይ ካሸር
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ልምድ
ለሜክሲኮ ቅርብ የሆነች ጾታ ሴት
የስራ ሰአት በፈረቃ ደሞዝ 3000

6.ለባዛር ሴልስ
ኮንትራት ሲሆን በጣም ፈጣን ቀልጣፋ መሆን ይጠበቅባቸዋል ጾታ ሴት ደሞዝ በቀን 300 ብዛት 10

7.የኢንሹራንስ ሴልስ
ማንኛውም ዲግሪ ኦን ላይን የሚሰራ ሲሆን ባሉበት ሆነው መስራት የሚችሉት
ደሞዝ ከፍተኛ ኮሚሽን

8.ካንፓኒ ሴልስ የውጪ ድርጅት ላይ
ማንኛውም ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ንቁ የሆኑ ለስራ ጥሩ ተነሳሽነት ያላቸው
ጾታ ወ/ሴ እድሜ ከ35 ያልበለጡ
ደሞዝ 4000+ከፍተኛ ኮሚሽን

9.ኦፊስ ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላቸው
ደሞዝ 3,500+ኮሚሽን

10.የአኘልኬሽን ሴልስ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3000 የስራ ሰአት በመደበኛ

11.የመስክ ሽያጭ
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3000+ኮሚሽን

12.በፓርታይም ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ባሉበት ሆነው የሚሰሩት ጾታ ወ/ሴ ብዛት 20
ደሞዝ በሰሩት ልክ ይሆናል

13.የተለያዩ አልባሳትን ተንቀሳቅሰው መሸጥ የሚችሉ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ በሰሩት ልክ ብዛት 40


በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ።

09 65 98 58 11
09 30 36 40 99
09 39 87 54 03
አድራሻ:ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት
አፍሪካ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder
1.6K views06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ