Get Mystery Box with random crypto!

ፊደል ኢትዮጵያ jobs

የቴሌግራም ቻናል አርማ adissjobfinder — ፊደል ኢትዮጵያ jobs
የቴሌግራም ቻናል አርማ adissjobfinder — ፊደል ኢትዮጵያ jobs
የሰርጥ አድራሻ: @adissjobfinder
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.64K
የሰርጥ መግለጫ

ከተለያዪ ድርጅቶች የሚወጡ የስራ እድል እንዲደርሶ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-12-19 20:13:43 ማክሰኞ 12 የወጡ ስራዎች
ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ በሽያጭ
የስራ ዘርፍ ለተለያዩ የግል ተቋማት ስራ
ማስቀጠር ይፈልጋል ስለሆነም የ/ት
ማስረጃችሁን መታወቂያ በመያዝ በአካል
መተው ማመልከት ይችላሉ ።

ካንፓኒ ሴልስ የውጪ ድርጅት ላይ
ማንኛውም ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ንቁ የሆኑ ለስራ ጥሩ ተነሳሽነት ያላቸው
ጾታ ወ/ሴ እድሜ ከ35 ያልበለጡ
ደሞዝ 4000+ከፍተኛ ኮሚሽን

ኦፊስ ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላቸው
ደሞዝ 3,500+ኮሚሽን

የአኘልኬሽን ሴልስ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3000 የስራ ሰአት በመደበኛ

የመስክ ሽያጭ
ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 3000+ኮሚሽን

በፓርታይም ሴልስ
ከዲኘሎማ ጀምሮ በ0አመት ባሉበት ሆነው የሚሰሩት ጾታ ወ/ሴ ብዛት 20
ደሞዝ በሰሩት ልክ ይሆናል


በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ።

09 65 98 58 11
09 30 36 40 99
09 39 87 54 03
አድራሻ:ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት
አፍሪካ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder
1.5K viewsedited  17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-14 21:07:47 ቅዳሜ 9 የወጡ ስራዎች
ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ ከታች ያሉትን
ስራዎች ለተለያዩ የግል ተቋማት ስራ
ማስቀጠር ይፈልጋል ስለሆነም የ/ት
ማስረጃችሁን መታወቂያ በመያዝ በአካል
መተው ማመልከት ይችላሉ ከአ.አ ውጪ ያላችሁ አመልካቾች ስልክ በመደወል በቂ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

1.የውጪ ድርጅት ላይ ሴልስ
ማንኛውም ዲግሪ ከ0_6ወር በሴልስ የሰራ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4500+

2.ፍርማሲስትወይም ድራጊስት
ከዲኘሎማ ጀምሮ የስራ ልምድ 6ወር
የስራ ቀን ቅዳሜ ከ6ሰአት እስከ 12እሁድ ሙሉ ቀን ደሞዝ በሰአት

3.English speaking call operators
Bachelors Degree in any field with Excellent speaking and writiing desired it backgrounds is highly recomendef high level English proficien and computet
Skill is required sallery 10,000

4.እንግዳ ተቀባይ
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ ገጽታ ፕሮቶኮላቸውን የሚጠብቁ በጣም ተግባቢ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ለብ ደሞዝ 5,000+

5.ጸሀፊ ለፍብሪካ
ዲኘሎማ በሴክረተሪ የስራ ቦታ ጋርመንት ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

6.ምርት መደርደር ለፍብሪካ
የስራ ቦታ አስኮ የስራ ሰአት ሙሉ ቀን
ደሞዝ ስምምነት ጾታ ወንድ የሞላ

7.supplies management
BA Degree 0 years Experience
Work place A.A salery 5000

8.human resource management
BA Degree 2years Experience
Work place A.A

9.Environmental health
BA Degree 0years Experience
Work place A.A

10.Reception
Diploma 1years Experience
Work place A.A sallery 4000

11.Phychology
Degree 0years Experience
Work place A.A sallery 6,000

12.sociology
Degree 0years Experience
Work place A.A sallery 5,000

13.statistics
Degree minimum years of Experience 2years maximum years Experience 5years work place A.A salary 10,000_14,000

14.Biostatistics
Degree 0years Experience
Work place Hawsa

15.ኢንሹራንስ ሽያጭ ሰራተኛ
ማንኛውምዲግሪ ቀልጣፋየሆኑ ጾታወ/ሴ የስራ ቦታ አ.አ ብዛት 10 ተያዥ ያላቸው
እድሜ ከ35 ያልበለጡ ደሞዝ ከፍተኛ ኮሚሽን + ጥቅማጥቅም

16.የትርፍ ግዜ የሽያጭ ስራ
ከ10ኛ ጀምሮ በማንኛውም ቦታ የሚሰራ በማንኛውም ሰአት የሚሰራ ከአዲስ አበባ ዉጪ ያላችሁ ስራ ፈላጊዎች ያናግሩን

17.ኦፊስ ሴልስ
ከ10ኛ, ዲኘ, ዲግሪ 0አመት ልምድ
የ3ቀን ስልጠና ወስደው ወደ ስራ
የስራ ቦታ ቦሌ, 4ኪሎ ,አውቶብስ ተራ ሳሪስ ,ገርጂ, ሾላ ,ሀያት, ላፍቶ, ጎተራ
ጎሮ, ጃክሮስ, አስኮ, ቱሊዲምቱ, ጀሞ ሜክሲኮ, ጋርመንት ,ካሳንችስ,

18.የአኘልኬሽን ኘሮሞተር
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ
ብዛት 15 ደሞዝ ማራኪ ኮሚሽን

19.የህንጻ ጽዳት
መታወቂያ ያላቸው የስራ ቦታ ጀሞ1
ጾታ ሴት የስራ ሰአት ጠዋት ሰአት1 ቀን 10ሰአት ደሞዝ ስምምነት

20.መስተንግዶ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር በመስተንግዶ የሰራች ደሞዝ 2,000

21.House keeping
በሙያው የሰለጠኑ 1አመት ልምድ
ደሞዝ 4000 ጾታ ሴት

22.Secreatary
Diploma 3years Experience
Work place bole sallery 5,000

23.Marketing managment
Degree 0years Experience
Work place A.A

24.Graphics Designer
4years Experience on the graphic desin salery atractive

25.Ho ለHome care
License ያላቸው ደሞዝ መነሻ 5,500
ጾታ ወ/ሴ

26.ማሸጊያ ዋና ኦኘሬተር የሞላ
ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሽያን ሌቨል 3
የስራ ልምድ 1አመት በፈረቃ የሚሰራ
የስራ ቦታ ጀሞሚካኤል ደሞዝ ስምምነት

27.ሁለገብ ለወንዶች የሞላ
ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ የስራ ቦታ ቃሊቲ እና ቦሌ ደሞዝ ተመጣጣኝ ብዛት 50

በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ።

09 65 98 58 11
09 30 36 40 99
09 39 87 54 03
አድራሻ:ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት
አፍሪካ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder
1.9K viewsedited  18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-09 08:49:18 ማክሰኞ 5 የወጡ ስራዎች
ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ

ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ ከታች ያሉትን
ስራዎች ለተለያዩ የግል ተቋማት ስራ ማስቀጠር ይፈልጋል ስለሆነም የ/ት
ማስረጃችሁን መታወቂያ በመያዝ በአካል
መተው ማመልከት ይችላሉ።ከአ.አ ውጪ ያላችሁ አመልካቾች ስልክ በመደወል በቂ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

0.ድራጊስት , ፍርማሲስትበ ፓርታይም
ከዲኘሎማ ጀምሮ ከ0አመት ጀምሮ
የስራ ቀን ቅዳሜ ከ6ሰአት መውጫ 12.00 እሁድ ሙሉ ቀን ደሞዝ በሰአት የሚታሰብ ይሆናል ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ብዛት 3 አስቸኳይ

1.እንግዳ ተቀባይ
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ ገጽታ ፕሮቶኮላቸውን የሚጠብቁ በጣም ተግባቢ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ለብ ደሞዝ 5,000+

2.ጸሀፊ ለፍብሪካ
ዲኘሎማ በሴክረተሪ የስራ ቦታ ጋርመንት ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

3.ምርት መደርደር ለፍብሪካ
የስራ ቦታ አስኮ የስራ ሰአት ሙሉ ቀን
ደሞዝ ስምምነት ጾታ ወንድ

4.supplies management
BA Degree 0 years Experience
Work place A.A salery 5000

5.human resource management
BA Degree 2years Experience
Work place A.A

6.Environmental health
BA Degree 0years Experience
Work place A.A

7.Reception
Diploma 1years Experience
Work place A.A sallery 4000

8.Phychology
Degree 0years Experience
Work place A.A sallery 6,000

9.sociology
Degree 0years Experience
Work place A.A sallery 5,000

10.statistics
Degree minimum years of Experience 2years maximum years Experience 5years work place A.A salary 10,000_14,000

11.Biostatistics
Degree 0years Experience
Work place Hawsa

12.ኢንሹራንስ ሽያጭ ሰራተኛ
ማንኛውምዲግሪ ቀልጣፋየሆኑ ጾታወ/ሴ የስራ ቦታ አ.አ ብዛት 10 ተያዥ ያላቸው
እድሜ ከ35 ያልበለጡ ደሞዝ ከፍተኛ ኮሚሽን + ጥቅማጥቅም

13.የትርፍ ግዜ የሽያጭ ስራ
ከ10ኛ ጀምሮ በማንኛውም ቦታ የሚሰራ በማንኛውም ሰአት የሚሰራ ከአዲስ አበባ ዉጪ ያላችሁ ስራ ፈላጊዎች ያናግሩን

14.ኦፊስ ሴልስ
ከ10ኛ, ዲኘ, ዲግሪ 0አመት ልምድ
የ3ቀን ስልጠና ወስደው ወደ ስራ
የስራ ቦታ ቦሌ, 4ኪሎ ,አውቶብስ ተራ ሳሪስ ,ገርጂ, ሾላ ,ሀያት, ላፍቶ, ጎተራ
ጎሮ, ጃክሮስ, አስኮ, ቱሊዲምቱ, ጀሞ ሜክሲኮ, ጋርመንት ,ካሳንችስ,

15.የአኘልኬሽን ኘሮሞተር
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ
ብዛት 15 ደሞዝ ማራኪ ኮሚሽን

16.መስተንግዶ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር በመስተንግዶ የሰራች ደሞዝ 2,000

17.House keeping
በሙያው የሰለጠኑ 1አመት ልምድ
ደሞዝ 4000 ጾታ ሴት

18.Secreatary
Diploma 3years Experience
Work place bole sallery 5,000

19.Marketing managment
Degree 0years Experience
Work place A.A

20.Graphics Designer
4years Experience on the graphic desin salery atractive

21.Ho ለHome care
License ያላቸው ደሞዝ መነሻ 5,500
ጾታ ወ/ሴ

22.ማሸጊያ ዋና ኦኘሬተር
ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሽያን ሌቨል 3
የስራ ልምድ 1አመት በፈረቃ የሚሰራ
የስራ ቦታ ጀሞሚካኤል ደሞዝ ስምምነት

23.ሁለገብ ለወንዶች
ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ የስራ ቦታ ቃሊቲ እና ቦሌ ደሞዝ ተመጣጣኝ ብዛት 50

በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ።

09 65 98 85 11
09 30 36 40 99
09 39 87 54 03
አድራሻ:ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት
አፍሪካ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder
2.1K viewsedited  05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-05 20:15:18 ማክሰኞ 28 የወጡ ስራዎች
ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ
ፊደል ኢትዮጵያ ጆብ ከታች ያሉትን
ስራዎች ለተለያዩ የግል ተቋማት ላይ ስራ ማስቀጠር ይፈልጋል ስለሆነም አመልካቾች ሲመጡ የ/ት ማስረጃ መታወቂያ በመያዝ ማመልከት ይችላሉ።

1.ሆስተስ
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ ገጽታ ፕሮቶኮላቸውን የሚጠብቁ በጣም ተግባቢ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ለብ ደሞዝ 6,000_ 8,000

2.ጸሀፊ ለትራንስፖርት ድርጅት
ዲኘሎማ 0አመት የሰራ ልምድ የስራ ቦታ ደንበል ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

3.ምርት መደርደር ሞልቷል
የስራ ቦታ ለብ የስራ ሰአት ሙሉ ቀን
ደሞዝ ስምምነት ጾታ ወንድ

4.Project management ሞልቷል
BA Degree 4 years Experience
Work place A.A salery 11,000

5.supplies management
BA Degree 0 years Experience
Work place A.A salery 5000

6.human resource management
BA Degree 0years Experience
Work place A.A

7.Environmental health
BA Degree 0years Experience
Work place A.A

8.Reception
Diploma 1years Experience
Work place A.A sallery 4000

9.Phychology
Degree 0years Experience
Work place A.A sallery 6,000

10.sociology
Degree 0years Experience
Work place A.A sallery 5,000

11.statistics
Degree minimum years of Experience 2years maximum years Experience 5years work place A.A salary 10,000_14,000

12.Biostatistics
Degree 0years Experience
Work place Hawsa

13.Hotel manager ሞልቷል
Degree in hotel and tourism managment Experionse minimum 3years sallery 12,000

14.ኢንሹራንስ ሽያጭ ሰራተኛ
ማንኛውምዲግሪ ቀልጣፋየሆኑ ጾታወ/ሴ የስራ ቦታ አ.አ ብዛት 10 ተያዥ ያላቸው
እድሜ ከ35 ያልበለጡ ደሞዝ ከፍተኛ ኮሚሽን + ጥቅማጥቅም

15.የትርፍ ግዜ የሽያጭ ስራ
ከ10ኛ ጀምሮ በማንኛውም ቦታ የሚሰራ በማንኛውም ሰአት የሚሰራ ከአዲስ አበባ ዉጪ ያላችሁ ስራ ፈላጊዎች ያናግሩን

16.ኦፊስ ሴልስ
ከ10ኛ, ዲኘ, ዲግሪ 0አመት ልምድ
የ3ቀን ስልጠና ወስደው ወደ ስራ
የስራ ቦታ ቦሌ, 4ኪሎ ,አውቶብስ ተራ ሳሪስ ,ገርጂ, ሾላ ,ሀያት, ላፍቶ, ጎተራ
ጎሮ, ጃክሮስ, አስኮ, ቱሊዲምቱ, ጀሞ ሜክሲኮ, ጋርመንት ,ካሳንችስ,

17.የአኘልኬሽን ኘሮሞተር
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ወ/ሴ
ብዛት 15 ደሞዝ ማራኪ ኮሚሽን

18.መስተንግዶ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር በመስተንግዶ የሰራች ደሞዝ 2,000

19.House keeping
በሙያው የሰለጠኑ 1አመት ልምድ
ደሞዝ 4000 ጾታ ሴት

20.ስልክ ኦኘሬተር ሞልቷል
IT diplom 0years Experience
Work place bole sallery 4,500

21.Secreatary
Diploma 3years Experience
Work place bole sallery 5,000

22.Marketing managment
Degree 0years Experience
Work place A.A

23.Graphics Designer
4years Experience on the graphic desin salery atractive

24.Ho ለHome care
License ያላቸው ደሞዝ መነሻ 5,500
ጾታ ወ/ሴ

25.ማሸጊያ ዋና ኦኘሬተር
ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሽያን ሌቨል 3
የስራ ልምድ 1አመት በፈረቃ የሚሰራ
የስራ ቦታ ጀሞሚካኤል ደሞዝ ስምምነት

26.ሁለገብ ለወንዶች
ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ የስራ ቦታ ቃሊቲ እና ቦሌ ደሞዝ ተመጣጣኝ ብዛት 50

በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ።

09 65 98 85 11
09 30 36 40 99
09 39 87 54 03
አድራሻ:ጀሞ ሚካኤል ሮዛ ዳቦ ያለበት
አፍሪካ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder
2.0K viewsedited  17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 21:09:27 ፊደል ኢትዮጵያ job

ቅዳሜ 25/3/14 የወጡ ስራዎች


አስቸኳይ ስራ
ሲመጡ መታወቂያ ና የትምህርት ማስረጃ 2ጉርድ ፎቶ ይዘው ይምጡ

1.የመዋቢያ እቃዎች አከፍፍይ
ከ10ኛ ጀምሮ ዲፕ ዲግሪ
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 4000+ኮሚሽን
የስራ ሰአት ሙሉ ጊዜ ወይ በትርፍ ጊዜ
ብዛት 50 የስራ ቦታ አ.አ

አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ ። በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
0965985811
0930364099
0939875403
አድራሻ፦ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንጻ ላይ
ሮዛ ዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder
2.1K viewsedited  18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-23 20:59:31 ፊደል ኢትዮጵያ job

ሮብ 15/3/14 የወጡ ስራዎች

ኤሌክትሮኒክስ ላይ ሴልስ
ማርኬቲንግ ዲግሪ 1አመት የተጻፈ ልምድ( ኤሌክትሮኒክስ ሱቆች ላይ የሰራች)ቀልጣፋ የሆነች እድሜ ከ25ያልበለጠች ደሞዝ መነሻ4,500

የጥሪ መአከል ሰራቸኛ
IT ዲኘሎማ 0 አመት ልምድ ጾታ ሴት
የስራ ቦታ አ.አ ብዛት 15 ደሞዝ 4000

ረዳት ምግብ አብሳይ
የስራ ቦታ ሜክሲኮ የስራ ሰአት 1.30_11 ቅዳሜ ግማሽ ቀን እሁድ ረፍት

Executive secretary
Degree 2Years Experience
Work place garement

MANGMENT
Degree in mangment CGP 2.5
0years Experience sallery 5,000

ሚድ ዋይፍሪ
ዲግሪ 0አመት የሙያ ፈቃድ ላላቸው ብቻ
የስራው ቦታ አ.አ ብዛት 8

Health ofiser ለሆስፒታሎች
Degree 0years Experience licensed CGP 3. Work place A.A Hawas

Sales ለአፓርታማ ሽያጭ
Degree Marketing 0 Experience
Work place Denbale

Sales Representative
Degree Marketing 1years Experience work place Denbale

Textile Engineering
BA Degree 3years Experience
Work place bole sallery 6,500

የወንዶች ፀጉር አስተካካይ
በሙያው የሰለጠኑ 6ወር የሰሩ
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

Finance manager
BA Degree 4 years Expetience
Work place kality

Team Leadare ተይዟል
Degree Marketing managment
Minimum years of Experience
4years maximum years Experience 7years work place Hawasa salary 17,000

Marketing
Degree 0Experience Excellent comunicatin skill in English
Work place A.A

የሆቴል ስራዎች ኮከብ ሆቴሎች ላይ
1በመስተንግዶ ከ6ወር በላይ
2.ሀውስ ኪፒንግ በሙያው የሰለጠኑ
3.ቢል ቦይ 2አመት የሰራ ተይዟል
4.ዋና ሼፍ ትልልቅ ሆቴሎች ላይ 5አመት በላይ የሰራ ጾታ ወንድ
6.ኪችን ረዳት ሰርተፍኬት መምግብ ዝግጅት የሁሉም ስራዎች ደሞዝ በሆቴሉ ስኬል መሰረት ይሆናል የስራው ቦታ ሳርቤት

Civile Engineer
BA Degree 7years Experience
Work place A.A sallery 15,000

ሴልስ እና ሪሴኘሽን
ዲኘሎማ ማኔጅመን,ሴክረተሪ,ማርኬቲግ
ሁለቱንም ደርቦ የሚሰራ ጾታ ሴት ንቁ
ደሞዝ 5,000

እንግዳ ተቀባይ
ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ ገፅታ ጥሩ አለባበስ
ከፍተኛ የመግባባት ችሎታ ያላት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ጀሞ ደሞዝ 6,000 ተይዟል

Accounting
Diploma 0years Experience
Work place A.A sallery Atractive

ካሸሪ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር የሰራች የስራ ሰአት ለግማሽ ቀን ብዛት 4 የስራ ቦታ አለም ባንክ ደሞዝ 2,500

ሴልስ ኮንስትራክሽን ድርጅት ላይ
12ኛ ጀምሮ ቀልጣፋ ንቁ የሆኑ
የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ብዛት 5

SALLES በመኪና እየተንቀሳቀሱ ምርት መሸጥ
በማንኛውም ዲግሪ ዲኘሎም
ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላቸው ንቁ የሆኑ ጾታ ሴት ደሞዝ 5000+ ኮሚሽን
የስራ ቦታ ጃክሮስ ብዛት 15

Accountant
BA Degree 0years Experience
Work place A.A Excellent comunicatin skill in English
Gender female sallery 5,500

ስልክ ኦኘሬተር
ከ12ኛ ጀምሮ ከፍተኛ የስራ ተነሳሽነት ያላቸው ጾታ ሴት ኘሮቶኮላቸውን ለሚጠብቁ ብቻ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ
የስራ ሰአት በፈረቃ ደሞዝ 3,500
የስራ ቦታ ,ልደታ ,ቦሌ

የሽያጭ ሰራተኛ
በማንኛውም ዲግሪ የተጻፈ 2አመት ልምድ ጾታ ሴት ብዛት 3 ደሞዝ 5000

SALLES
Degree marketing 1years Experence Gender male
Sallery 7,000

Banking salles
10th grade sallery 3000+
Exerence 0years

አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ ። በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ
0965985811
0930364099
0939875403
አድራሻ፦ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንጻ ላይ
ሮዛ ዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder
2.2K views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ