Get Mystery Box with random crypto!

26/7/14 የወጡ ስራዎች ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ | ፊደል ኢትዮጵያ jobs

26/7/14 የወጡ ስራዎች

ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ

ስራዎችን ለማመልከት ሲመጡ
የትምህርት ማስረጃ ና መታወቂያ መያዞን
አይዘንጉ ።

ሱፐር ቫይዘር ለ ሬስቶራንት
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0አመት
ጾታ ሴት ደሞዝ 6000_10,000

በሹፍርና የወጡ ስራዎች
በአውቶ ከ3አመት በላይ ልምድ
በደረቅ ከ2አመት በላይ ልምድ
በህዝብ ከ4አመት በላይ ልምድ
ደሞዝ ስምምነት ጾታ ወንድ በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ መልካም ስነምግባር ያላቸው እድሜ ከ24እስከ30 ደሞዝ ስምምነት

ሴልስ የመኪና ካንፓኒ ላይ
የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ
የስራ ልምድ የተጻፈ ከ5አመት በላይ
ከፍተኛ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው
ጥሩ የንግግር ክህሎት ያላቸው መሰረታዊ የኮንፒተር እውቀት ያላቸው
በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ የስራ ቦታ ቦሌ አትላስ ብዛት 4 ደሞዝ 9,000+

ጸሀፊ
1አመት የስራ ልምድ ውልና ማስረጃ ላይ የሰራች ደሞዝ 5000 የስራ ቦታ ጀሞ

አካውንታንት አስቸኳይ
ዲግሪ 0አመት ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሰሚት

ለአልሙኒየም ካንፖኒ የሽያጭ ሰራተኞች (በድጋሚ የወጣ)
ዲግሪ በኢንጅነሪንግ ፊልድ ለተመረቁ
የስራ ልምድ 0አመት ቀልጣፋ ለሆኑ እድሜያቸው ከ30 ያልበለጡ ጥሩ የንግግር ችሎታ ያላቸው ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 6000 ብዛት 18 የስራ ቦታ አ.አ

ጠቅላላ ሀኪም
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ
ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ጀሞ ደሞዝ 18,000

የሽያጭ ባለሙያ ለህትመት ቤት
ማንኛውም ዲግሪ የስራ ልምድ 0
ጾታ ሴት እድሜ ከ21 እስከ 27 ጾታ ሴት የስራ ሰአት ከ2_11 ደሞዝ መነሻ 4000

ዲዛይነር አስቸኳይ
ሰርተፍኬት በዲዛይኒንግ የስራ ልምድ 0
የስራ ቦታ ጎፋ ጾታ ሴት ብዛት 2

ጉዳይ አስፈጻሚ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ቦታ ጎፋ ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ 2500+ ብዛት 4

የስቲም ባለሙያ
በሙያው 6ወር የስራ ልምድ ያላት

የሰው ሀይል አስተዳደር
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ
ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሳሪስ እድሜ ከ30 ያልበለጡ ደሞዝ 7,000

ጸሀፊ
በሴክረተሪያል ሳይንስ ዲኘሎማ የስራ ልምድ 2አመት የህግ ቢሮዎች ላይ የሰራች የስራ ቦታ ልደታ ጾታ ሴት
ደሞዝ 10,000

የካሜራ ባለሙያ
በሙያው የሰለጠኑ 2አመት ልምድ ያለው
ደሞዝ 5,500 ጾታ ወንድ

ማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
ሰፈራቸው ለቦሌ ቅርብ ለሆኑ ብዛት 4
ደሞዝ ስምምነት ጾታ ወ/ሴ

የጤና መኮንን
የመጀመሪያ ዲግሪ የሙያ ፈቃድ ላላቸው
ጾታ ወ/ሴ ብዛት 13 ደሞዝ መነሻ 5000

ነርስ
የመጀመሪያ ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት ብዛት 5

ላብራቶሪ ቴክኒሻን
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሜክሲኮ ብዛት 3

ጽዳት
ለገስት ሀውስ,ሆስፒታል,ለህንጻ,ለሆቴል
ለስፓርት ቤት ደሞዝ 1500_2500

ሀውስ ኪፒንግ
በሙያው የሰለጠኑ የስራ ልምድ 0
ጾታ ሴት ደሞዝ ከ2000_4000

መስተንግዶ
በሙያው 2ወር ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ 1500_3500 ብዛት 8

ልብስ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ደሞዝ ስምምነት ጾታ ሴት
እድሜ እስከ 25 ብዛት 2

ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ሰፈሯ ለቦሌ ቅርብ የሆነች

ኮስሞቲክስ ቤት
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

የስጦታ እቃዎች መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

የፍብሪካ ምርቶችን መሸጥ
ከ12ኛ ጀምሮ ለጀሞ ሚካኤል የሚቀርብ
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት በቂ ተያዥ ያለው ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ጾታ ሴት ብዛት2

አስተዳደር
በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ እንግሊዘኛ ቋንቋ
ችሎታ ያላት እድሜ እስከ 30 ለሰሚት
ቅርብ የሆነች ኘሮቶኮሏን የምጠብቅ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ ደሞዝ መነሻ 10,000 ብዛት 2

እየተንቀሳቀሱ ምርቶችን መሸጥ
ማንኛውም ዲኘሎማ ዲግሪ የስራ ልምድ 0አመት የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ 4000+

ኢንተርኔት አስጠቃሚ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0አመት የኮንፒተር ችሎታ ያላት
ደሞዝ ስምምነት የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል ጾታ ሴት

የሞባይል ባንኪንግ አስጠቃሚ
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0 ጾታወ/ሴ
ደሞዝ የተጣራ 3000+ኮሚሽን

ለጂም ቤት ካሸሪ
ከ10ኛ ጀምሮ 1አመት የስራ ልምድ በሴኔት የሰሩ ጾታ ሴት በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ ደሞዝ ጥሩ

የልብስ ስፌት ባለሙያ
በሙያው የሰለጠኑ ወይንም ልምዱ ያላቸው ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ እንደየስራው

የቤት አያያዝ
በሙያው የሰለጠኑ ጾታ ሴት ደሞዝ ጥሩ

መስተንግዶ
ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር ልምድ ያላቸው
ጾታ ሴት ብዛት 15 ደሞዝ ስምምነት

ዌልካመር
የስራ ልምድ ሆቴሎች ላይ የሰሩ ጾታ ሴት ጥሩ ቁመና እድሜ ከ27 ያልበለጡ
ከሰው ጋር የመግባባት ከፍተኛ ችሎታ ያላቸው ደሞዝ 5000

አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ
አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል አፋሪካህንፃ
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
ለበለጠ መረጃ 0965985811
0930364099
0939875403
Telegram @adissjobfinder