Get Mystery Box with random crypto!

10/8/14 የወጡ ስራዎች ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ | ፊደል ኢትዮጵያ jobs

10/8/14 የወጡ ስራዎች

ፊደል ኢትዮጽያ የስራ አገናኝ

ስራዎችን ለማመልከት ሲመጡ
የትምህርት ማስረጃ ና መታወቂያ መያዞን
አይዘንጉ ።

ለNGO የስልጠና ባለሙያ
በማንኛውም ዲግሪ ስልጠና ለመውሰድ ዝግጁ የሆኑ አ.አ በማንኛውም አካባቢ መስራት የሚችሉ ከማንኛውም ሱስ የጸዱ ጥሩ እንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ስለ ማህበራዊ ሚዲያ ግንዛቤ ያላቸው
ስራ ላይ ለሚጠቀሙባቸው እቃዎች በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 16,000 ብዛት እንደአስፈላጊነቱ

ሴልሶች ለታሸገ ውሀ አከፋፋይ
ማንኛውም ዲኘ /ዲግሪ የስራ ልምድ 0
ለስራ ተነሳሽነት ያላቸው ፈጣን የሆኑ በግሩኘ የመስራት ፍላጎት ያላቸው ደሞዝ 5,000+ኮሚሽን ብዛት 30 ጾታ ሴ/ወ

ረዳት ሴልሶች ለታሸገ ውሀ አከፋፋይ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0አመት ፈጣን የሆኑ በግሩፕ ለመስራት ፍላጎት ያላቸው
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 3500+ ብዛት 15

ለአፓርታማ መረጃዎች ሰብሳቢ
ከዲኘሎማ ጀምሮ የስራ ልምድ 0
ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ 3500+

እንግዳ ተቀባይ ላውንጅ ላይ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0አመት
ጥሩ የንግግር ችሎታ ያላቸው ጥሩ ቁመና ያላቸው ጾታ ሴት ደሞዝ መነሻ 6,000 የስራ ቦታ ቦሌ ፒያሳ ለብ ብስራተ ገብርኤል ብዛት 10

የሽያጭ ባለሙያ ለመኪና ካንፓኒ
የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ከታወቀ ካንፓኒ 5አመት የተጻፈ የስራ ልምድ እድሜ ከ24አስከ 29 አውቶ መንጃ ፈቃድ ያላቸው ከፍተኛ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው
ጾታ ሴት ብዛት 3ደሞዝ 10,000

ሆቴል ማኔጅመንት
በሙያው የሰለጠኑ በ0አመት የስራ ልምድ 0አመት ደሞዝ ስምምነት

FB
በሙያው የሰለጠኑ በ0አመት ደሞዝ ስምምነት ጾታ ወ/ሴ

ባር ቴንደር
በሙያው የሰለጠኑ 6ወር

አካውንታንት
ዲፕሎማ 1አመት የስራ ልምድ የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

አካውንታንት
ዲግሪ 0አመት የስራ ቦታ ቦሌ ጾታ ሴት
ደሞዝ ስምምነት

ፍይናንስ ለውጪ ድርጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ አካውንቲንግ የስራ ልምድ 5አመት ፋይናንስ ላይ የሰሩ ደሞዝ 13,000 የስራ ቦታ ካርል አደባባይ ጾታ ወ/ሴ ብዛት 3

ለሊፍት አምራች ላይ sales
በማንኛውም ዲግሪ የስራ ልምድ 0አመት የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ጾታ ሴ/ወ
ደሞዝ ከ4000እስከ15,000 ብዛት 12

ሱፐር ቫይዘር ለ ሬስቶራንት
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0አመት
ጾታ ሴት ደሞዝ 6000_10,000

ጠቅላላ ሀኪም
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ
ጾታ ወ/ሴ የስራ ቦታ ጀሞ ደሞዝ 18,000

የሽያጭ ባለሙያ
ከ10ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0
ጾታ ሴት እድሜ ከ21 እስከ 27 ጾታ ሴት የስራ ሰአት ከ2_11 ደሞዝ መነሻ 4000

ዲዛይነር
ሰርተፍኬት በዲዛይኒንግ የስራ ልምድ 0
የስራ ቦታ አ.አ

የስቲም ባለሙያ
በሙያው 6ወር የስራ ልምድ ያላት

የካሜራ ባለሙያ
በሙያው የሰለጠኑ 2አመት ልምድ ያለው
ደሞዝ 5,500 ጾታ ወንድ

የጤና መኮንን
የመጀመሪያ ዲግሪ የሙያ ፈቃድ ላላቸው
ጾታ ወ/ሴ ብዛት 13 ደሞዝ መነሻ 5000

ነርስ
የመጀመሪያ ዲግሪ 6ወር የስራ ልምድ
ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት ብዛት 5

ላብራቶሪ ቴክኒሻን
የመጀመሪያ ዲግሪ 2አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ሜክሲኮ ብዛት 3

ጽዳት
ለገስት ሀውስ,ሆስፒታል,ለህንጻ,ለሆቴል
ለስፓርት ቤት ደሞዝ 1500_2500

ሀውስ ኪፒንግ
በሙያው የሰለጠኑ የስራ ልምድ 0
ጾታ ሴት ደሞዝ ከ2000_4000

መስተንግዶ
በሙያው 2ወር ልምድ ጾታ ሴት ደሞዝ 1500_3500 ብዛት 8

ልብስ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ደሞዝ ስምምነት ጾታ ሴት
እድሜ እስከ 25 ብዛት 2

ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ሰፈሯ ለቦሌ ቅርብ የሆነች

ኮስሞቲክስ ቤት
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

የስጦታ እቃዎች መሸጫ
ከ10ኛ ጀምሮ ጾታ ሴት ደሞዝ ስምምነት

ምርቶችን መሸጥ
ከ12ኛ ጀምሮ ለጀሞ ሚካኤል የሚቀርብ
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት በቂ ተያዥ ያለው ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ጾታ ሴት ብዛት2

እየተንቀሳቀሱ ምርቶችን መሸጥ
ማንኛውም ዲኘሎማ ዲግሪ የስራ ልምድ 0አመት የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ 4000+

የሞባይል ባንኪንግ አስጠቃሚ
ከ12ኛ ጀምሮ የስራ ልምድ 0 ጾታወ/ሴ
ደሞዝ የተጣራ 3000+ኮሚሽን

ለጂም ቤት ካሸሪ
ከ10ኛ ጀምሮ 1አመት የስራ ልምድ በሴኔት የሰሩ ጾታ ሴት በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ ደሞዝ ጥሩ

የልብስ ስፌት ባለሙያ
በሙያው የሰለጠኑ ወይንም ልምዱ ያላቸው ጾታ ሴ/ወ ደሞዝ እንደየስራው

አመልካቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ቢሮአችን በአካል መተው ያመልክቱ
አድራሻ ፦ጀሞ ሚካኤል አፋሪካህንፃ
ሮዛዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
ለበለጠ መረጃ 0965985811
0930364099
0939875403
Telegram @adissjobfinder