Get Mystery Box with random crypto!

15/9/14 የወጡ ስራዎች ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ ስራዎችን ለማመልከት ሲመጡ የት | ፊደል ኢትዮጵያ jobs

15/9/14 የወጡ ስራዎች

ፊደል ኢትዮጽያ ጆብ

ስራዎችን ለማመልከት ሲመጡ የት ማስረጃ መታወቂያ መያዞን አይዘንጉ።
በጣም አስቸኳይ

የሆስፒታል ማናጀር

የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ በ0አመት
የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል ጾታ ወ/ሴ
በሀላፊነት መስራት የሚችሉ ቀልጣፎች
ደሞዝ በስኬሉ መሰረት ብዛት 3

አካውንታንት ለኦዲተር ቢሮ

የመጀመሪያ ዲግሪ የስራ ልምድ 0አመት
ሰፈራቸው መገናኛ,ገርጂ,22,ሰፈራ,cmc
ለሆኑ ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው ደሞዝ በስኬሉ መሰረት ጾታ ሴት
ብዛት 15

ሪሴኘሽን ለ ጂም ቤት

ዲኘሎማ ,ዲግሪ በ ሴክረተሪ ማርኬቲንግ ሆቴል ማንጅመንት ጾታ ሴት ብዛት 6

ለወንዶች ሱፍ ቤት ሴልስ

ዲግሪ ማርኬቲንግ የተጻፈ 1አመት የስራ ልምድ እድሜ እስከ28 ኘሮቶኮሏቸውን ለሚጠብቁ ጥሩ የንግግር ችሎታ ጥሩ ገጽታ ጾታ ሴት ብዛት 2 ደሞዝ 7,000+

Front disk

የመጀመሪያ ዲግሪ 5አመት የስራ ልምድ
መሰረታዊ የኮንፒተር ችሎታ ጾታ ሴት
ከፍተኛ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ደሞዝ ስምምነት እድሜ እስከ 25ብቻ

ሹፌር

ከ10ኛ ጀምሮ በማንኛውም መንጃ ፈቃድ
የተጻፈ ከ2አመት በላይ የስራ ልምድ በቂ
ተያዥ ማቅረብ የሚችል ደሞዝ 5000

ማርኬቲንግ

የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ የስራ ልምድ በ0አመት ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቦሌ ደሞዝ 4500

መምህር

ማንኛውም ዲግሪ በማስተማር 1አመት የስራ ልምድ ጾታ ሴት የስራ ቦታ ቦሌ

ነርስ

የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ጾታ ሴት
የስራ ልምድ በ2 የስራ ቦታ ሳር ቤት

ሪሴኘሽን

ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት የስራ ልምድ
የስራ ሰአት 24ሰአት ስራ 48እረፍት ጾታ ሴት የስራ ቦታ አቦ ማዞሪያ ብዛት 10

የሽያጭ ባለሙያ

በማንኛውም ዲግሪ ከ6ወር ጀምሮ
የስራ ልምድ ያለው ጾታ ወ/ሴ ደሞዝ ከ 4000እስከ15,000 ብዛት 25

የባህላዊ አልባሳት ሽያጭ

ከ10ኛ ጀምሮ ንቁ ለሆኑ የስራ ቦታ ቦሌ
ጾታ ሴት ደሞዝ መነሻ 3,000 ብዛት 5

ሽያጭ ሰራተኛ

ከ10ኛ ጀምሮ በ0አመት ቀልጣፋ የሆነች
ጥሩ ገጽታ ያላት የስራ ሰአት ከ3 እስከ1 የስራ ቦታ ለብ ደሞዝ 3,000+ኮሚሽን

ገንዘብ ያዥ

ከ10ኛ ጀምሮ የከሰአት ፈረቃ ከ8_ 3
የስራ ቦታ ጀሞ እና ለብ ደሞዝ 2,000

ስቶር ኪፐር

ቴክኒክና ሙያ በዲኘሎማ ስልጠና የወሰደች የስራ ልምድ በ0አመት ጾታ ሴት
ደሞዝ 4,000 የስራ ቦታ ቱሊ ዲምቱ

ሁለገብ

ከ10ኛ ጀምሮ የታደሰ መታወቂያ ያለው
የስራ ልምድ በ0አመት የስራ ቦታ አ.አ
ጾታ ወንድ ብዛት 5

ሚድ ዋይፍሪ

ዲግሪ 0አመት የሙያ ፈቃድ ላላቸው ብቻ
የስራው ቦታ አ.አ ብዛት 8

Health ofiser ለሆስፒታሎች

Degree 0years Experience licensed CGP 3. Work place A.A Hawas

Sales ለአፓርታማ ሽያጭ

Degree Marketing 0 Experience
Work place Denbale

Sales Representative

Degree Marketing 1years Experience work place Denbale

Textile Engineering

BA Degree 3years Experience
Work place bole sa

Finance manager

BA Degree 4 years Expetience
WOrk place kality

Civile Engineer

BA Degree 8years Experience
Work place A.A sallery 15,000

ሴልስ እና ሪሴኘሽን

ዲኘሎማ ማኔጅመን,ሴክረተሪ,ማርኬቲግ
ሁለቱንም ደርቦ የሚሰራ ጾታ ሴት ንቁ
ደሞዝ 5,000

wellcamer

ከ10ኛ ጀምሮ ጥሩ ገፅታ ጥሩ አለባበስ
ከፍተኛ የመግባባት ችሎታ ያላት ጾታ ሴት
የስራ ቦታ ለቡ ደሞዝ 6,000

Accounting

Diploma 0years Experience
Work place A.A sallery Atractive

ካሸሪ

ከ10ኛ ጀምሮ 6ወር የሰራች የስራ ሰአት ለግማሽ ቀን ብዛት 4 የስራ ቦታ አለም ባንክ ደሞዝ 2,500

ሴልስ ኮንስትራክሽን ድርጅት ላይ

12ኛ ጀምሮ ቀልጣፋ ንቁ የሆኑ
የስራ ቦታ ጀሞ ሚካኤል ጾታ ወ/ሴ
ደሞዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ብዛት 5

ልብስ ስፌት

በሙያው የሰለጠኑ በ0አመት ደሞዝ ስምምነት ብዛት 50

በስራ ሰአት ብቻ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችለሉ
0965985811
0930364099
0939875403
አድራሻ፦ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንጻ ላይ
ሮዛ ዳቦ ያለበት 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 303
Telegram @adissjobfinder